Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Daniel Kibret
@danielkibret
Advisor Minister on social affairs, the Prime Minister of Ethiopia - @PMEthiopia ; Member of Ethiopian Parliament; Author of 35 books.
Addis Ababa, Ethiopia
Joined September 2011
147
Following
351.4K
Followers
631
Posts
Daniel Kibret
@danielkibret
10 months ago
ፍልስጣም ክፉ ክፉውን ይጽፋል ጳውሎስም ወደ አክሊሉ ይሮጣል ይሄው ነው የጉዞ ታሪክ ይሄው ነው የታሪክ ጉዞ ፍልስጣ የማያስቀረው ጽኑ ዓላማ ተይዞ፤ ማስታወሻ ፍልስጣ የሰይጣን ስም ሲሆን፣ ከብላሽ ወደ ብላሽ ማለት ነው ፤ ሥራውም ሰውን ለመክሰስ የሚውል ተምያን(ተንኰል፣ ውሸት፣ ግብዝነት) ሲጽፍ መዋል ነው።
Daniel Kibret
@danielkibret
10 months ago
የአውግቸው ተረፈን “ወይ አዲስ አበባ” ሳነብ አንድ የሚያስቀኝ ክፍል አለ፡፡ ከጎጃም ገጠር የመጣው አውግቸው አንድ ቀን አራዳ ሲዘዋወር “አንድ ረዥም ሕንጻ” ያያል፡፡ እዚያ ሕንጻ ሥር ቆሞ ሽቅብ ሲያየው፣ ሕንጻው “ዘመም እያለ ወጥቶ” ሊወድቅ የደረሰ ይመስለዋል፡፡ ከዚያ “ወግድ ሊወድቅ ነው” እያለ ሩጫውን ተያያዘው፡፡ ሩጦ ሩጦ ከደከመው በኋላ ነበር ሕንጻው እንዳልዘመመና እንደማይወድቅ የገባው፡፡ ለካስ ሊወድቅ የደረሰው በረሃብ የተሰቃየው ራሱ አውግቸው ነበረ፡፡ አንዳንዴ ዋሽንግተን ፓርኪንግ ሎት ውስጥ ተቀምጠው “መንግሥት ሊወድቅ ነው” የሚሉትን ሰዎች ስሰማ አውግቸው ተረፈ ትዝ ይለኛል፡፡ ከሥር ሆ��፣ ቀና ብሎ ማየት፣ እንዴት ከባድ ነገር ነው፡፡ ራስ ያዞራል።
See More
Daniel Kibret
@danielkibret
10 months ago
የመደመር መንግሥት መጽሐፍ በጃዕፋር የመጻሕፍት መደብሮች እና ኢትዮ ፋጎስ (አብርሆት ቤተ መጻሕፍት አጠገብ) ይገኛል።
Daniel Kibret
@danielkibret
10 months ago
85% ያዋጣው ባለ አክስዮን እያለ ምንም ያላዋጣው የባንኩ ተጠቃሚ "major shareholder" እንዴት ልሁን ይላል?
Who to follow
Sahle-Work Zewde
@SahleWorkZewde
First Woman and Former Fifth President of Ethiopia 25 Oct 2018 - 07 Oct 2024
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
@AbiyAhmedAli
Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia
Taye Atske Selassie
@TayeAtske
President of The Federal Democratic Republic of Ethiopia ; Former Foreign Minister, Ambassador and Permanent Representative of Ethiopia to the UN.
Daniel Kibret
@danielkibret
10 months ago
ጎሉን ለጀግናው ተውለት በተመልካቹ፣ በደጋፊው ወይም ኳሱን ባቀበለው ሰው ስም ጎል አይመዘገብም። የሚመዘገበው መጨረሻ ላይ አጠናቆ ጎሉን ባስገባው አጥቂ ስም ነው። ሌሎች በጨዋታው ላ�� ለነበራቸው አበርክቶ ይደነቃሉ፤ ይመሰገናሉ፤ የኮከብ ተጨዋችም፣ የጠባይም፣ የኮከብ አቀባይም ሽልማት ይወስዳሉ። የጨዋታው ውጤት በዋናነት የሚወሰነው በጎሉ ነው። ምርጥ አርገህ ብትጫወትም ጨርሰህ ካላስገባህ ውጤትም ዋንጫም የለህም። ደስታን ለደጋፊው፣ ርካታን ለተጨዋቾቹ ጎሉን ለጀግናው ተውለት። ጎል የሚጠራው በአግቢው ነውና
See More
Daniel Kibret
@danielkibret
10 months ago
ይሄ ቁጭትህ ነው ታሪክ የቀየረው፤ ንጋት ያበሠረው፣ ትውልድ ያሻገረው፣ ወጥመድ የሰበረው፣ ሕዝቡን የደመረው፣ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ባይሆንማ ኖሮ እራት ሆነን ነበር ለዘንዶው ጉሮሮ እግዚአብሔር ከአንተ ጋ��� ባይሆንማ ኖሮ ይቆረጥ ነበረ ሞፈር ከሞኝ ጓሮ፤
Daniel Kibret
@danielkibret
11 months ago
ትንቢት ይቀድሞ ለነገር
danielkibret's tweet video.
Daniel Kibret
@danielkibret
11 months ago
ውሾች መኪና ላይ መጮኽ አይደክማቸው አመል ሆኖባቸው፤ ሥራ ሆኖባቸው። ላኪ ጌቶቻቸው እንዳይቆጧቸው ሥጋ እንዳይነሷቸው። እነሱ ሲጮኹ ላኪያቸው ሲቆጣ፣ ሾፌሩ ዳገቱን በፍጥነት ሲወጣ፣ ስንት ታሪክ ሄዶ ስንት ታሪክ መጣ።
danielkibret
retweeted
Daniel Kibret
@danielkibret
11 months ago
ባንዳና ባዳ ተጣምሮ፣ ምስጥና ዘመሚት አብሮ፣ የሺ ዓመት ትውልድን ተስፋ፣ ሲነሣ ፍቆ ሊያጠፋ፤ ዓባይ ማደሪያውን አጥቶ፣ ወርቃችን ሊሆን ሲል ቅፍለት፣ ሕልማችን ሊሆን ሲል ዕብለት፣ ለዓባይ ዐቢይ ደረሰለት።
Daniel Kibret
@danielkibret
11 months ago
ባንዳና ባዳ ተጣምሮ፣ ምስጥና ዘመሚት አብሮ፣ የሺ ዓመት ትውልድን ተስፋ፣ ሲነሣ ፍቆ ሊያጠፋ፤ ዓባይ ማደሪያውን አጥቶ፣ ወርቃችን ሊሆን ሲል ቅፍለት፣ ሕልማችን ሊሆን ሲል ዕብለት፣ ለዓባይ ዐቢይ ደረሰለት።
Daniel Kibret
@danielkibret
12 months ago
ሞዐ ተዋሕዶ የፖለቲካ እንጂ የሃይማኖት ተቋም አልነበረም። ሽፋኑ ግን ሃይማኖት ነው። ያቋቋሙትም በቤተ ክህነት ውስጥ ያሉ፤ በአንዳንድ ማኅበራት ውስጥ ያሉና በፖለቲካው ውስጥ ያሉ አካላት በመቀናጀት ነው። ከሰባቱ አመራሮች ሁለቱ ውጭ ሄደዋል። ሁለቱ አሁንም የአንድ ማኅበር አመራሮች ናቸው። አንዱ የጃውሳ የንስሐ አባት ሆኖ ከፍኖተ ሰላም ጠፍቷል። የጃውሳ ሰዎች ትልልቅ መስቀል ማንገት የጀመሩት በእርሱ ምክር ነው። አንዱ በሌላ ወንጀል ታሥሯል። አንደኛው የአብነት መምህር ነኝ ብለው ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አድፍጠዋል። ዛሬ መሥራቾቹ የሚናገሩት ከፊል እውነቱን ነው። ገና ወደፊት እውነቱ ጥርሱን ያገጣል። ሞዓ እንደተመሠረተ በማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቭዥን እንዲቀርብ ለም�� ተደረገ? ቦሌ በሚገኝ ሆቴል እንዲሰበሰብ ማን ነበር የፈቀደለት? በቤተ ክህነቱ ሆነው ድጋፍ ሲያደርጉለት የነበሩ ሰዎች እንዴት ካሊፎርኒያ እና ደቡብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት ተሾሙ? ከቤተ ክህነቱ ሰዎች ሰሜን ጎጃምንና ባሕርዳርን ለሞዓ መፈንጫ እንዲሆን የፈቀደው ማን ነበር? ከኋላ ሆኖ ሲያደራጅ የነበረው "ሰባኪ" ዛሬም አሜሪካ እየዞረ በአንድ የንግድ ቴሌቭዥን ስም ገንዘብ የሚሰበስበው ለምንድን ነው? ስለ ሞዓ መናገር የጀመሩት ሰውዬ ሲበሳጩ ሲበሳጩ ይነግሩን ይሆናል።
See More
Daniel Kibret
@danielkibret
12 months ago
በሁሉም ነገር ተሸንፎ ከሊግ መውረዱን ያረጋገጠ አንዳንድ ቡድን፣ የመጨረሻውን ጨዋታ የሚያደርገው በአጫዋቹ ተገዶ ብቻ ነው። ለዋንጫ ስለማይጫወት ለእርግጫ ይጫወታል። ዓላማ ስለሌለው ዒላማም የለውም። ቢያገባም ባያገባም ለውጥ ስለሌለው ኳሱን ወዳገኘውና እንዳገኘው ይጠልዛል። አንዳንዴም ወደ ተጋጣሚው ቡድን ሳይሆን ወደ ሕዝቡ ኳሱን ይመታል። ተመልካቹ ለምን? ብሎ ሲቃወመው ደግሞ ይሳደባል፣ አልፎም ብጥብጥ ያስነሣል። ቢጫ ቢያይ፣ ቀይ ቢሳለም፤ ተስፋ የቆረጠ ቡድን ጨዋታው የጨበራ ነው። ተጨዋቾቹ የሚበሉት ዋንጫ ስለሌላቸው እርስ በራሳቸው ይበላላሉ። የጃውሳ ነገር እንደዚህ ሆኗል። እሱ ተሸነፎ ተስፋ ቆርጧል። የሚጫወተው ለአጫዋቾቹ ሲል ነው።
See More
Daniel Kibret
@danielkibret
about 1 year ago
ደመናው አጉረመረመ። እስኪበቃውም ጮኸ። ፀሐይ ግን ድምጽ የላትም። ከደመናው ውስጥ መብረቅ ወጣ። አገር ይያዝልኝ አለ። ፀ���ይ ግን ዝም ብላ ሥራዋን ትሠራለች። ደመናው ፀሐይዋን ሸፈነ። እንደ ጉድ ዝናቡን ጣለ። ዝናቡ ተጨቃጨቀ፤ ተንጫጫ፣ ተጯጯኸ ፀሐይም ዝም ብላ ሥራዋን እየሠራች ቆየች። ዝናቡ አበቃ። ደመናውም ተገፈፈ። ፀሐይም "የሽሮ ድንፋታ ውኃ እስኪገባበት" ብላ ወጣች። ጎርፉም ቁልቁል ወረደ። ፀሐይም ቁልቁል ዝም ብላ አየችው። ጎርፉም ድራሹ ጠፋ። ፀሐይም በጨረሯ ተሰናበተችው። ################ እነሆ ዘመኑ በፀሐይ እንጂ በደመና አይቆጠርም።
See More
Daniel Kibret
@danielkibret
about 1 year ago
የዐቢይ ምጽዋተኞች ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ(በረከታቸው ይደርብንና) በነበሩ ዘመን አንድ ሰው እሳቸውን ሰድቦ መጽሐፍ ያሳትማል፡፡ ቤተ ክህነቱ ይከሰዋል፡፡ እሱም ይታሠራል፡፡ በኋላ አቡነ ጳውሎስ ይሰማሉ፡፡ “ለምን ከሰሳችሁት” አሉ “እርስዎን ሰድቦ፣ መጽሐፍ አሳትሞ እየሸጠ ነው” ብለው መጽሐፉን አምጥተው አሳዩዋቸው፡፡ “ለመሆኑ ልጁ ሥራ አለው” አሉ “ኧረ የለውም፤ ይሄንኑ እየሸጠ ነው የሚበላው” “ሊሸጥ የሚችል ስምስ አለው” “ኧረ ስሙ መንገድ ላይ ወድቆ ቢገኝ ማንም አያነሣውም” “በሉ ተውት፤ ከሚርበው ስሜን ሽጦ ይብላ፤ ለእኔም እንደ ምጽዋት ይቆጠርልኛል፤ እሱኮ የሚሠራው ሥራም፣ የሚሸጠው ስምም ስለሌለው ነው” አሉ ይባላል፡፡ አሁን አሁን የዐቢይን ስም ሽጠው የሚበሉ ምጽዋተኞች ብቅ ብቅ ብለዋል፡፡ እነዚህ ሰዎች ሁለት ነገር የላቸውም፡፡ አንድም ሥራ የላቸውም፤ አንድም የሚሸጥ ስም የላቸውም፡፡ ያላቸው አማራጭ የዐቢይን ስም ሸጠው መብላት ነው፡፡ ልጆቻቸውም በዚህ ሽያጭ ነው የሚያድጉት፤ ቢልም የሚከፍሉት ከዚሁ ሽያጭ ነው፡፡ ለዐቢይ በዋናነት የሚጸልዩት እነዚህ ሰዎች ናቸው፡፡ ስሙ እንጀራቸው ነዋ! እነዚህ የዐቢይ ምጽዋተኞች ናቸው፡፡ ስሙ እንጀራቸው ነው፡፡ ስሙ ልብሳቸው ነው፤ ስሙ የታክሲ ሂሳባቸው ነው፡፡ ያሳደጋቸው የዐቢይ ስም መሆኑን ልጆቻቸውም ያውቃሉ፤ እናም ምኞታቸው አሳዳጊያቸውን ዐቢይን ማየት ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ፡- ለአንዳንዶች በታላላቅ ፕሮጀክቶች የሥራ ዕድል ተፈጥሮላቸዋል፤ ለአንዳንዶች የውጭ ሀገር የሥራ ዕድል ተመቻችቶላቸዋል፤ ለአንዳንዶች በሪሞት የሚሠሩት ሥራ ተዘጋጅቶላቸዋል፤ ለአንዳንዶች በኮሪደር ልማት የሥራ ዕድል አግኝተዋል፤ ለአንዳንዶች በሌማት ትሩፋት የገቢ ምንጭ ተፈጥሮላቸዋል፤ ለአንዳንዶች በአረንጓዴ ዐሻራ የእንጀራ ገመድ ተዘርግቶላቸዋል፤ ለአንዳንዶች በስንዴና በሩዝ አብዮት ሀብት ተትረፍርፎላቸዋል፤ ለአንዳንዶች ቤት ተሠርቶላቸው ሱቅ ተሰጥቷቸዋል፤ ለነ እንቶኔ ደግሞ ስሙን ሸጠው የመተዳደር የሥራ ዕድል ተፈጥሮላቸዋል፤ እናም፤ ምጽዋተኞችን ተዋቸው፤ እዘኑላቸው፤ አትፍረዱባቸው፡፡ ስም በመሸጥ የሥራ ዕድል የተፈጠረላቸው “የዐቢይ ምጽዋተኞች” ናቸው፡፡
See More
Daniel Kibret
@danielkibret
about 1 year ago
የጉርጥ፣ የአይጥና የአይጠ መጎጥ ትብብር፤ መጎጥ አይጥን፤ አይጥ ጉርጥን እስክትበላት ድረስ ነው።
Daniel Kibret
@danielkibret
about 1 year ago
ስለ በጎቹ መብት፣ ቀበሮ ጥብቅና፣ ከተከራከረ፣ ለፍየል ነጻነት፣ ነብር ወገብ ይዞ፣ ከተደራደረ፣ ለዶሮ በሽታ፣ ሸለመጥማጥ ተግቶ፣ ከተመራመረ፣ ከጥገት ላም ጋራ፣ ነብር አብሮ ከኖረ፣ ጭልፊት ከጫጩት ጋር፣ ቀለበት ካሠረ፣ ድመት አይብ ጠልቶ፣ ቅቤ ካነጠረ፣ ዓሣና መቃጥን፣ አብሮ ከመከረ፣ ግልገል ለተኩላ ሠርግ፣ ጥለት ካዳወረ፣ የሎስና ጠቦት፣ ካሉ ሰበር ሰካ፣ ሰይጣን ገርሞት ያድራል ሲጨፍር ሲያወካ፤
Daniel Kibret
@danielkibret
about 1 year ago
"የማይሄድ እግር ዕንቅፋት አይመታውም" ዶክተር ዐቢይ አንድ ሥራ በሠራ ቁጥር መንገድ ላይ ለሚኮለኮሉ ዕንቅፋቶች
Daniel Kibret
@danielkibret
about 1 year ago
(ክፍል ሁለት) እንደ ደረስኩ የማውቃቸውን ሰዎች መጠየቅ ጀመርኩ። ስሙን የሚሰሙት ሰዎች ሁ�� ይተያዩና ሽፍንፍን አርገው ያልፉታል። አንዳንዶችም " ታውቀዋለህ እንዴ?" ይሉኛል። አንድ ሰው ብቻ "ለምን ፈለግከው?" አለኝ። "ቤተሰቦቹ አደራ ብለውኝ" አልኩት። "ግንኮ ለአንተ ጥሩ አይደለም"አለኝ። "እንዴት" "እንጃ፣ ብቻ" ጀምሮ ተወው። ግራ ገባኝ። በስንት መከራ ያለበት ወስዶ ሊያገናኘኝ ፈቃደኛ ሆነ። ያገኘሁት ሱሰኞች የሚያገግሙበት ቦታ ነው። ከዚያ መውጣት አይፈቀድለትም። የሚወስደው መርፌ አለው። አስቀድሞ በማስፈቀድ ብቻ እሱን ገብቶ ማየት ይቻላል። ያውም እሱ ከፈቀደ። ብዙ ጊዜ ሰዎች እንዲያዩት አይፈልግም። ሳገኘው፣ እጆቹ ይንቀጠቀጣሉ። ፊቱን ፂም ወርሶታል። ዓይኑ መንኗል፡፡ ጆሮ ወድቋል፡፡ ፀጉሩ የቀድሞዋን ካዛንቺስ መስሏል፡፡ ሱሪው ወገቡ ላይ በሁለት ዙር ታሥሯል። ያ መንደሩ እንደ ማንዴላና እንደ ማኅተመ ጋንዲ፣ በነጻ አውጪነት፤ እንደ ስፓይደር ማን እና ሱፐር ማን፣ በተአምር ሠሪነት የሚተርክለት “ጀግና”፣ ይሄው ከፊቴ እጁ እየተንቀጠቀጠ ቆሟል፡፡ እጁን ለሰላምታ ሰደደው። ቅዝቃዜው ከፍሪጅ የወጣ ይመስላል። ይህ የማየው ሰው ገጸ ባህርይ ነው። ብዙ ነገሮችን የተሸከመ ገጸ ባህርይ። እን��ሆን የሚጠበቀውና የሆነው ያልተገናኘለት ገጸ ባህርይ። ሰዎች በእማሬ ያጡትን ያሸከሙት - ፍካሬ ነው። መንደሩን ከድህነት ነጻ ያወጣል የተባለው “ጀግና” ራሱን ከሱስ ነጻ ማውጣት አቅቶት ይሄው ይን��ዳገዳል፡፡ ማን እንደላከኝ፣ ለምን እንደመጣሁ፣ ጠየቀኝ፡፡ አፉ እየተሣሠረ ብዙ ነገር አወጋኝ፡፡ አሁን አሁን ብዙ ሰዎች እንደማይጠይቁት በተሰበረ ልብ ነገረኝ፡፡ ይህ ሰው - በሩቅ ባሉት ሠፈርተኞች ዘንድ ጀብዱው ይወራለታል፡፡ የቅርቡ ሰዎች ግን ትተውታል፡፡ በስሙ ይነግዳሉ እንጂ እርሱ ተረስቷቸዋል፡፡ እሱ ተረት ሆኗል፡፡ “ምን ትፈልጋለህ” አልኩት በመጨረሻ፡፡ “ወደ ሀገሬ መግባት” አለኝ፡፡ “ዘመዶችህኮ ብዙ ነው የሚጠብቁብህ፤ እንደዚህ መሆንህን አያውቁም” አልኩት፡፡ “እኔም እነርሱም የሚያዋጣን እውነቱን መቀበል ነው” አለ ዓይኖቹን ከተደበቁበት ዋሻ፣ ለጸሎት እንደሚወጣ ግሑስ መሰስ አድርጎ እያወጣቸው፡፡ “ገና ለገና እነርሱ የሚተርኩት ያጣሉ ብዬ ከዚህ በላይ ልሆን አልችልም፡፡ እኔም መስሎኝ ነበር፡፡ እነርሱም መስሏቸው ነበር፡፡ ግን አልሆነም፡፡ ያለሁት እዚህ ነው፡፡ ያውም እነዚህም ከለቀቁኝ ነው” አለ፡፡ ግቢውን በሚንቀጠቀጥ ጣቱ እያመለከተ፡፡ እዚያ ሀገር የነበሩ ጥቂት ደጋግ ሰዎች፤ አዲስ አበባም ያሉ ጥቂት ደጋግ ሰዎች፤ በወቅቱም በሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የነበሩ ሰዎች፤ የአየር መንገድም ሰዎች፣ የሕክምናም ሰዎች ተባብረው ወደ ሀገሩ መለሱት፡፡ በአንድ የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል ውስጥ እንደነበረ ዐውቃለሁ፡፡
See More
Daniel Kibret
@danielkibret
about 1 year ago
ከ20 ዓመት በፊትይመስለኛል። ከኢትዮጵያ ወደ ውጭ ስሄድ አንድ ቤተሰብ አንድ ሥራ ሰጠኝ። እገሌ የተባለ ሰው ከዚህ ሠፈር እንቶኔ ወደተባለ ሀገር ከሄደ ቆየ። ሲሄድ ለቤተሰቡ፣ ለዘመዱ፣ ለሠፈሩ ብዙ ቃል ገብቶ ነበር��� ፈረንጆች ያውቁኛል ስለዚህ ይሄንን ሠፈር ነጻ አወጣዋለሁ ይል ነበር። ሠፈሩም በታላቅ ጉጉት ነበር የጠበቀው። እንደሄደ የተወሰኑ ዶላሮችና ፎቶዎች ላከ። ሀብታም ሆኗል፤ ሥልጣን ይዟል፣ ነገ ከነገ ወዲያ ይመጣል። የሆኑ ልጆችንም ሊወስድ ነው - ይባላል። የወሰዳቸው ልጆች አሉ ተብሎም ይወራል። በዚህ ሠፈር ታሪኩ ገናና ነው። ከዚያ ሀገር የሚመጣ ሰው የተለያየ ነገር ነው የሚያወራን። ርግጠኛውን ግን ማወቅ አል��ልንም። አልፎ አልፎ ፎቶው ፌስቡክ ላይ ይወጣል። የአሁን ይሁን የድሮ ፎቶ ማወቅ አልቻልንም። እዚህ ሀገር ገባ፤ እዚህ ቦታ ታየ፤ ይባላል። አሉ ነው ሁሉም። እስኪ ሄደህ በአካል አግኘው፤ እውነቱን እንወቅ አሉኝ። እኔም አደራ ተቀብዬ ሄድኩ። ያገኘሁትን በቀጣይ እነግራችኋለሁ ..
See More
Last Seen Users on Sotwe
WoIf Strееts
Seen from
Thailand
Hétero não praticante
Seen from
Mexico
EllaOwenLeeloo
Seen from
France
Francielen Ferreira
Seen from
Saudi Arabia
Minh Nguyễn
Seen from
Vietnam
🐰Emre (6K)🐰
Seen from
Turkey
一般通过重口味
Seen from
United States
Goldie Lo❤️
📍
Seen from
Singapore
PORNO PAYLAŞIM
Seen from
Belgium
Trends for you
1
Jordan Walker
Under 10K tweets
2
#WWERaw
Under 10K tweets
3
Olivia Miles
Under 10K tweets
4
Phillies
Under 10K tweets
5
Lyra
Under 10K tweets
6
Caleb Wilson
Under 10K tweets
7
Tzuyu
Under 10K tweets
8
SummerSlam
Under 10K tweets
9
Brayden Burries
Under 10K tweets
10
James Franco
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.8M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.7M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
111.4M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.8M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.1M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
88.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
81.9M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
70.5M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64.1M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
63.4M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61.2M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫