Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Mereja TV
@merejatv
An Ethiopian multimedia
Silver Spring, Maryland
Joined December 2009
49
Following
66.5K
Followers
85K
Posts
Mereja TV
@merejatv
about 1 hour ago
Mereja Tv https://t.co/fPiuY4wM2Q
Mereja TV
@merejatv
about 2 hours ago
Mereja TV Worldwide Telethon Live - August 22 - 23, 2026 https://t.co/fPiuY4wM2Q
Mereja TV
@merejatv
about 10 hours ago
መረጃ ቲቪ የአባልነትና ምዝገባና የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ዛሬ ምሽት በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር 2:00 ጀምሮ። ቴሌቶኑ ከስር በተዘረዘሩት የሚዲያ አማራጮች ይተላለፋል! https://t.co/gkCVIyKNwT https://t.co/aPp9czvj35 https://t.co/8MbFdPv84d https://t.co/Nv6eDizrMU https://t.co/dojNPa7ycU https://t.co/4PKdnbEfik https://t.co/5FBQwULqCa https://t.co/0UOQNLqygi https://t.co/y7JHvxXJ0T
See More
Mereja TV
@merejatv
6 days ago
ላለፉት ስምንት ዓመታት የሕዝብ አይንና ጆሮ ሆኖ ሲያገለግል የቆየው መረጃ ቲቪ በዘላቂነት ለማስቀጠል የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ተዘጋጅቷል። የበርካታ ሚዲያዎች የስርጭት መድረክ በሆነው መረጃ ቲቪ የገቢ ማሰባሰቢያ ላይ በመገኘት በሚዲያው ዘርፍ የሚደረገውን ትግል ይደግፉ። August 22&23 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት 2:00 ጀምሮ
merejatv's tweet video.
Who to follow
Reeyot Alemu
@AlemuReeyot
#journalist #writer @MengizemM| awardee @IWMF @UNESCO @hrw #Ethiopia
Amhara Media Corporation
@AMECOONLINE
AMECO is a news, documentary and entertainment media that strives for the betterment of the life of the people since 1987 E.C
Neamin Zeleke
@NeaminZeleke
Lifelong learner & passionate #SocialJustice #Sustainablity #Resilience #ClimateAction #EnergyTransition #SDGs #equity #justice #inclusion #PublicPolicy 🌍
Mereja TV
@merejatv
10 days ago
📌 የአሻራ ሚዲያ አቋም፦ ከመረጃ ቴሌቪዥን ጋር የነበረን እውነተኛ የትግል ጉዞ! አሻራ ሚዲያ ከተመሠረተች እነሆ 8 ዓመታት ሆናት። ዋና መቀመጫዋን በኢትዮጵያ አድርጋ፣ አጠቃላይ የሀገሪቱን የፖለቲካ ውጣ ውረዶችና ፈተናዎች በቅርበት እየተጋፈጠች በሚዲያው ግንባር በቁርጠኝነት እየታገለች የምትገኝ፣ በአማራ ብሔርተኞች የተመሠረተች ሚዲያ ነች። መረጃ የሕዝብን ንቃተ-ሕሊና የሚገነባ፣ ድምፅ አልባ ለሆኑት ድምፅ የሚሆን እና የሕዝባችንን የፍትሕና የነፃነት ትግል አቅጣጫ የሚያሳይ ዋነኛ መሣሪያ ነው። ይሁን እንጂ ይህ የትግል ጉዟችን ቀላል አልነበረም። አሻራ ሚዲያ እውነቱን ስላወጣችና የሕዝብ ድምፅ ስለሆነች ብቻ በአገዛዙ በተቀነባበረና በታቀደ መልኩ የዩቲዩብ ቻናላችን ከ60 ጊዜ በላይ እንዲዘጋና ከዩቲዩብ እንዲወርድ ተደርጓል። ይህንን የአገዛዙን አስከፊ የሚዲያ አፈና እና የዲጂታል ሴራ ሰብረን ለመውጣትና ድምፃችንን ለማስተጋባት የቻልነው ግን በመረጃ ቴሌቪዥን (Mereja TV) በኩል ነው። በዚህ የመረጃና የህልውና ትግል ጉዞ ውስጥ፣ በተለይም የሕዝባችንን ብሶት አደባባይ በማውጣትና ለሕዝባዊ ትግሉ ሰፊ መድረክ በመሆን ረገድ መረጃ ቴሌቪዥን ያበረከተው አስተዋጽኦ የጎላና የማይተካ ነው። 🔷 የአሻራ ሚዲያ እውነተኛ ምስክርነትና ተሞክሮ ባለፉት አራት ዓመታት የመረጃ ቲቪ ቆይታችን፣ የምንፈልገውንና ለሕዝባችን ይጠቅማል ያልነውን ማንኛውንም ፕሮግራም ያለ ማንም አካል ጣልቃ ገብነትና ተጽዕኖ በነፃነት ስናስተላልፍ ቆይተናል። አንድ ቀንም ቢሆን ከመረጃ ቴሌቪዥን አመራሮችም ሆነ አዘጋጆች በኩል፦ • ❌ "ይህን ፕሮግራም ብቻ አዘጋጁ" • ❌ "ይህን አስተያየት በዚህ መልክ ስጡ" • ❌ "ይህንን አጀንዳ ይለፋችሁ" የሚል የኤዲቶሪያል ጣልቃ ገብነት ወይም ጫና ፈጽሞ ተፈጥሮብን አያውቅም። በተለይም ደግሞ የሶሻል ሚዲያ (የማኅበራዊ ሚዲያ) አማራጭ የሌለውንና የማይጠቀመውን ሰፊውን የማኅበረሰባችንን ክፍል ተደራሽ ለማድረግ፣ ዝግጅቶቻችንን ያለ ምንም የሰዓት ገደብ በሳተላይት እያስተላለፍን እንገኛለን። ተቋሙ ለተወሰነ ጊዜ ስርጭት ማቆሙን ከመረጃ ቲቪ አመራሮች ጋር ውይይቶችን አድርገናል። ስህተቶች ሲኖሩ በቅርበት እየተነጋገሩ አማራዊ ተቋማት እንዲጠናከሩ ማድረግ የሁሉም አማራ ኃላፊነት ነው።
See More
Mereja TV
@merejatv
about 1 month ago
የመረጃ ቲቪ የዋትስአፕ ግሩፕን ይቀላቀሉ https://t.co/PnO8cRbsXF
Mereja TV
@merejatv
about 1 month ago
የአፋብን/ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክፍለ ጦር በሺዎች የሚሆኑ አዲስ የፋኖ አባላትን በመተከል ቀጠና በድምቀት አስመረቀ! በአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ውስጥ ትልቅ ሚና እየተጫወተ የሚገኘው የአፋብን|ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክፍለ ጦር በሺዎች የሚቆጠሩ አዲስ የፋኖ አባላትን "መተከል ኮርስ" ብሎ በመሰየም በመተከል ቀጠና በዛሬው ዕለት በደማቅ ወታደራዊ ስነስርዓት አስመርቋል። በምርቃት መርሃ-ግብሩ ላይ የአፋብን ሊቀ መንበር አርበኛ ዘመነ ካሴ፣ የቴዎድሮስ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። በዕለቱ አርበኛ ዘመነ ካሴ ለአዲስ ተመራቂዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ይህ የምረቃ ፕሮግራም የአፋብን|ቴዎድሮስ ዕዝ ያለውን የማደራጀትና የማሰልጠን አቅም ማሳያ ከመሆኑም ባለፈ፣ ለህልውና ትግሉ አዲስ ጉልበት ይሰጣል። ድል ለአማራ ህዝብ! ክፋት ለማንም፥ በጎነት ለሁሉም አዲስ ትውልድ፥ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን|ቴዎድሮስ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ሐምሌ 02/2018ዓ.ም
See More
Mereja TV
@merejatv
2 months ago
የአማራ ማህበራት ትብብር በአሜሪካ (አማትአ) ምስረታን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ!
Mereja TV
@merejatv
2 months ago
🎯 “ሰናይ ውይይት” (Senay Conversation) — በአይነቱ ልዩ የሆነና በዓለም አቀፍ ደረጃ አገራዊ ጉዳዮችን የሚያስተናግድ ሳምንታዊ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፕሮግራም በቅርቡ በመረጃ ቴሌቪዥን በኩል ወደ እናንተ መድረስ ይጀምራል። 🎙️ በዶ/ር ሰናይት ደረጀ
@SenaitSenay
ተዘጋጅቶ ወደ እናንተ የሚደርሰውን
@SenayConverse
በቤታችሁ ሆናችሁ ለመከታተል የሳተላይት ዲሻችሁን አሁኑኑ በሚከተለው ፍሪኩዌንሲ አስተካክሉ፦ 📡 የሳተላይት ስርጭት መረጃ (Nilesat)፦ 🛰️ ሳተላይት (Satellite): Nilesat / Eutelsat 8 West B (8°W) 📡 ፍሪኩዌንሲ (Frequency): 11636 MHz (ወይም 11637) ↕️ ፖላራይዜሽን (Polarization): Vertical (V) / ቨርቲካል 🔄 ሲምቦል ሬት (Symbol Rate): 27500 🔢 FEC: 5/6 መረጃ ቴሌቪዥን
See More
Mereja TV
@merejatv
3 months ago
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በአርሲ ሀገረ ስብከት በቤተ ክርስቲያናችን እና በኦርቶዶክሳውያን ላይ የደረሰውን ጥቃት በማስመልከት አባታዊ መልእክት አስተላለፉ። ቅዱስነታቸው ያስተላለፉት አባታዊ የኀዘን መልእክት እንደሚከተለው ነው፦ መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ‹‹ወረሰዩ አብድንቲሆሙ ለአግብርቲከ መብልዐ ለአዕዋፈ ሰማይ፣ ወሥጋሆሙኒ ለጻድቃኒከ ለአራዊተ ገዳም፦ የአገልጋዮችህንም በድኖች ለሰማይ ወፎች መብል አደረጉ፥ የቅዱሳንህንም ሥጋ ለምድር አራዊት።›› (መዝሙረ ዳዊት ፸፰፥፪) በአርሲ ሀገረ ስብከት በአሰኮ፣ በሽርካ፣ በሆንቆሎ፣ በዋቤ እና በሙኔሳ ወረዳዎች በመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችንና በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ ስለደረሰው አሰቃቂ ጥቃት የሰማነው በተሰበረ ልብ ነው። የእምነት ነፃነት ተደፍሮ መቶ ዓመታት ያስቆጠረው የጠላታ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በተቃጠለበት፣ እንዲሁም የካራ ኩፍቴና መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን በተዘረፈበት በዚህ ክፉ ቀን፤ በርካታ ምእመናን በግፍ መሰዋታቸውና በመቶዎች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ከቀዬአቸው መፈናቀላቸው ቤተ ክርስቲያናችንን በእጅጉ ያሳዘነ ክስተት ነው። የሰላም፣ የፍቅርና የታሪክ ማህደር የሆነችው ቤተ ክርስቲያን በምድራዊ መከራ ውስጥ ያሉትን ምእመናን በምታጽናናበት በዚህ ወቅት ራሷ በፈተና ውስጥ ሆና ከመቸገሯም በላይ በአርሲ ምድር በተደጋጋሚ የሚስተዋለው በደልና ግፍ በሁላችንም ልቡና ውስጥ "እስከ መቼ?" የሚል የቁጭት እና የኀዘን ጥያቄን ፈጥሯል። በመሆኑም ይህ መከራ እያበቃ ሳይሆን እየሰፋ በመምጣቱ የዜጎችን ደኅንነት የመጠበቅና ሰላምን የማስፈን አደራ የተጣለባችሁ የጸጥታ አካላትና በየመዋቅሩ ያላችሁ ሓላፊዎች ከምንም በላይ ታሪክ የሚጠይቃችሁ በሥልጣን ዘመናችሁ ለዜጎች ደኅንነት በምትከፍሉት ዋጋ ነውና ይህንን የጥቃት ሰንሰለት በማስቆምና ወንጀለኞችን ለሕግ በማቅረብ ከታሪክ ባለዕዳነት ትድኑ ዘንድ በቤተ ክርስቲያናችን ስም አበክረን እናሳስባለን። በየአካባቢው የምትገኙ ምእመናንና መላው ኢትዮጵያውያንም በወንድማማችነት መንፈስ ተጋግዛችሁ፣ የተፈናቀሉ ወገኖችን በመደገፍና በጸሎት ከቤተክርስቲያናችን ጎን እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን። በመጨረሻም ቤተ ክርስቲያናችን ለሰላም፣ ለይቅርታና ለሰው ልጆች ክብር ሁል ጊዜ የምትቆም መሆኑን በመግለጽ ይህንን የኀዘን ሰዓት አምላካችን በምሕረቱ ያሳልፍልን፣ የሞቱትን ነፍሶቻቸውን በመንግሥቱ ይቀበልልን፣ የተጎዱትንም በቸርነቱ ያጽናናልን በማለት አባታዊ የኀዘን መልእክታችንን በእግዚአብሔር ስም እናስተላልፋለን። እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ሕዝቦችዋን ይባርክ!! ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!! አሜን። አባ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም. አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
See More
Mereja TV
@merejatv
3 months ago
የአፋብን ሊቀመንበር የአርበኛ ዘመነ ካሴን መልዕክት እየተከታተላችሁ መሆኑን በፎቶ ጭምር ያደረሳችሁን ተከታታዮቻችን፣ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። አሁንም ፕሮግራሙን እየተከታተላችሁ የምትገኙ ወገኖቻችን ፎቶ በውስጥ በኩል ልትልኩልን ትችላላችሁ። መረጃ ቲቪን እየተከታተላችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን! 🙏
Mereja TV
@merejatv
3 months ago
የአፋብን ሊቀ መንበር አርበኛ ዘመነ ካሴ ወቅታዊ መልዕክት በመረጃ ቲቪ በሰበር እየተላለፈ ይገኛል።
Mereja TV
@merejatv
3 months ago
📡 መረጃ ቲቪ በይፋ ስርጭቱን ጀምሯል | የመረጃ ቲቪ ወቅታዊ የሳተላይት ፍሪኩዌንሲ ክቡራን ተመልካቾቻችን፤ "መረጃ ቴሌቪዥን በየትኛው ፍሪኩዌንሲ ነው የሚተላለፈው?" በማለት በውስጥ መስመርና በተለያዩ መንገዶች ለጠየቃችሁን በርካታ ተከታታዮቻችን፤ መረጃ ቲቪ ከዚህ ቀደም ሲተላለፍበት በነበረውና በለመዳችሁት ጥራት ባለው ፍሪኩዌንሲ ላይ ስርጭቱን በይፋ መቀጠሉን እናበስራለን። በትጥቅ ትግሉ ውስጥ የሕዝብን ንቃተ-ህሊና ለመገንባት፣ የጠላትን የፕሮፓጋንዳ ማሽን ለማፍረስና እውነትን በዓለም አቀፍ መድረክ ለማንገስ የሚዲያ ሚና የጦር ሜዳውን ያህል ወሳኝ ነው። መረጃ ቲቪም ይህንን ሕዝባዊ አደራ በመሸከም እውነተኛ ድምፅ ለማስተጋባት ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ሆኖ ተመልሷል። የሳተላይት ዲሻችሁን አስተካክላችሁ በቤታችሁ መከታተል ትችላችሁ፦ 🛰️ ሳተላይት (Satellite): Nilesat / Eutelsat 8 West B (8°W) 📡 ፍሪኩዌንሲ (Frequency): 11636 MHz (ወይም 11637) ↕️ ፖላራይዜሽን (Polarization): Vertical (V) / ቨርቲካል 🔄 ሲምቦል ሬት (Symbol Rate): 27500 🔢 FEC: 5/6 ይህንን መረጃ ለሌሎችም በማጋራት (Share በማድረግ) ድምፃችን ለሁሉም እንዲደርስ ያድርጉ።
See More
Mereja TV
@merejatv
3 months ago
ግንቦት 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈ የጥንቃቄ መመሪያ የብልፅግና አገዛዝ ምርጫ ለማድረግ የሚያስችል ነባራዊ ሁኔታ በሌለበት አውድ ውስጥ በተለይም በአማራ ክልል እና በሌሎች አካባቢወች የመከላከያ ጀነራል መኮንኖችን ጨምሮ የበርካቶችን ህይወት የሚቀጥፍ የተፋፋመ ጦርነት እያለ በመጭው ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የምርጫ ድግስ ማዘጋጀቱ ይታወቃል። አገዛዙ "ምርጫዉን" ህዝቡን ባሳተፈ መንገድ እንደማያከናውን እና የምርጫ ሂደትን ለማሳካት የሚያበቃ አንዳችም ቅድመ ሁኔታ ያልተሟላ መሆኑን ቢያውቅም ዓለም አቀፍ ማህበረሰቡን እና ሌላውን ኢትዮጵያዊ ጭምር ለማታለል በአንዳንድ ከተሞች ይዞታውን ለማስፋት አዳዲስ የውጊያ ግንባሮችን በመክፈት ላይ ይገኛል። ይህንን ተከትሎም ከአገዛዙ ሰራዊት ጋር የሚደረጉ ውጊያወች በበርካታ አካባቢወች ከሌላው ጊዜ በባሰ ሁኔታ ተጠናክረው ቀጥለዋል። የጠላት ኃይል ሲቪሊያንን መጨፍጨፍ እንደ ውጊያ ስልት ከመጠቀሙ ባሻገር ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ጅምላ ጨራሽ መሳሪያወችን በዘፈቀደ በማስወንጨፍ የሚያደርሰው ጉዳት በመቀጠሉ የህዝብን ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል ይህንን የጥንቃቄ መመሪያ ማስተላለፍ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። በመሆኑም ከአርብ ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት ከአንቡላንሶች በስተቀር ሁሉም መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ መደረጋቸውን እያሳወቅን በእነኝህ ቀናት ውስጥ ህዝቡ መደበኛ እንቅስቃሴውን በመገደብም ጭምር ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ እናሳስባለን። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ
See More
Mereja TV
@merejatv
3 months ago
Watch Mereja TV live: https://t.co/u9PhGcrapm
Mereja TV
@merejatv
3 months ago
የመረጃ ቲቪ ቦርድ መልዕክት ላለፉት 8 ዓመታት የሚዲያ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው መረጃ ቲቪ ከስድስት ወራት የጽሞና ጊዜ በኋላ ዛሬ ወደአየር ተመልሷል መረጃ ቲቪ ወራት የፈጀ የጽሞና ጊዜ ለማሳለፍ የወሰነው በሁለት ምክንያቶች ነው፡፡ 1) ለሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን እና የፍትህ መጓደል ትኩረት ለመስጠት፣ እና 2) የኤዲቶሪያል ፖሊሲ፣ የአስተዳደርና የፕሮግራም ማሻሻያዎች አድግሮ በተጠናከረና በአዲስ ሁኔታ አገልግሎት መስጠት ለመቀጠል ነበር፡፡ የጽሞና ጊዜው እነዚህ ሁለት ወሳኝ ጉዳዮች ላይ የመረጃ ቲቪ ቦርድ ትኩረት ሰጥቶ ለማሰብ፣ ለመወያየትና እንዲሁም ከመረጃ ቲቪ አባላት፣ ደጋፊዎችና የፕሮግራም ተከታታዮች የተሰጡ ገንቢ አስተያየቶች በማዳመጥና ይጠቅማሉ ተብለው የታመነባቸውን ለውጦች ለማድረግ እድል ፈጥሯል፡፡ የተሻሻለው የመረጃ ቲቪ ኤዲቶሪያል ፖሊሲ ለፍትህና የሰብዓዊ መብቶች መከበር ልዩ ትኩረት ይሰጣል፡፡ በዚህ መሰረት ከዛሬ ጀምሮ በመረጃ ቲቪ ላይ የሚተላለፉ ፕሮግራሞች በሙሉ የሕዝብ አገልጋይ መሆናቸውን አጠናክረው በመቀጠል ለፍትህና ሰብዓዊ መብቶች ይሟገታሉ፡፡ በተለይም በወቅቱ የብልጽግና ፓርቲ አገዛዝ በዐማራ ሕዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን ጦርነት በተመለከተ መረጃ ቲቪ የዐማራ ሕዝብ ድምጽ መሆኑን ይቀጥላል፡፡ ተቋሙን ወደሚቀጥለው ምዕራፍ በማሸጋገር፣ አቶ ምስጋናው ከፈለኝን
@mesgan27
ቲቪ ዋና ስራ አስኪያጅ እንዲሆን ተደርጓል፡፡ መረጃ ቲቪ በሳተላይት ስርጭት አገር ውስጥ ኢትዮጵያ፣ አፍሪካ እስከ መካከለኛው ምስራቅ Nile/Eutel sat 8B, frequencey 11.636 Poleraization Vertical, SR 27.500, FEC: ⅚ ላይ፣ በአሜሪካ፣ ካናዳ፣ አውሮጳ እና እሲያ በ https://t.co/sBmTPJotXV, Roku, Amazon Fire TV ላይ ይተላለፋል፡፡ በዚህ አጋጣሚ የመረጃ ቲቪ ቦርድ ለደጋፊዎቹ በሙሉ ምስጋናውን ይገልጻል፡፡ በተለይም የሸዋ ኅብረተሰብ ማህበር ምኒሊክ ዩኒት አባላት ለቴሌቭዥን ጣብያው እያደረጉ ላሉት ሁለገብ ድጋፍ ከፍተኛ ምስጋናውን ይገልጻል፡፡ የመረጃ ቲቪ ቦርድ ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ/ም
See More
Mereja TV
@merejatv
3 months ago
መረጃ ቴሌቪዥን ወደ ስርጭት ተመለሰ!
merejatv's tweet video.
Mereja TV
@merejatv
8 months ago
እስክንድር ነጋ በእስር ቤት ላለፉት 6 ወራት ሲያሰቃያቸው የነበሩት ታላቁ የሸዋ ዐማራ አርበኛ ተስፋዬ መካሻ በዛሬው ዕለት በእስር ላይ እንዳሉ ህይወታቸው አልፏል https://t.co/PeqgKLJRQa
Mereja TV
@merejatv
8 months ago
ፋኖ አዳዲስ የውጊያ ስልቶችን በመጠቀም ታላላቅ ድሎችን አየተቀናጀ ነው። ..... ቁልፍ ቦታዎች በፋኖ እጅ ገቡ! ....... መነሻቸውን ከደጋ ዳሞት ፈረስቤት አድርገው ወደ ሰቀላና አከባቢ እየተንቀሳቀሱ የነበሩ የአገዛዙ ወታደሮች ከባድ የሆነ የደፈጣ ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል..... በጠላት ምሽግ ውስጥ ዘልቀው የገቡ ፋኖዎች በፈፀሙት ጥቃት በርካታ የአየር ወለድ ኮማንዶ አባላት ተደመሰሱ የአውደ ግንባር ውሎዎችን እና የእለቱን ዝርዝር አድምጡት ..... #MerejaTV #AmharaFano #Amhara #Ethiopia #Ethiopianews #Amharanews #Ethiopian #Ethiopians #Ethiopianews #Ethiopians
See More
merejatv's tweet video.
Last Seen Users on Sotwe
SVN
Seen from
Vietnam
ของจิง555
Seen from
Thailand
Emir
Seen from
Turkey
Vin ralte
Seen from
India
M🚬
Seen from
United Arab Emirates
Пан Пачковский
Seen from
Sweden
ᴀᴜᴍ 🌈🫧
Seen from
United Arab Emirates
Mr Money Shot ( Matt )💦- XBIZ AMSTERDAM
Seen from
United States
Anak Ikan
Seen from
Malaysia
Rendy
Seen from
Indonesia
Trends for you
1
Canada
Under 10K tweets
2
Spurs
Under 10K tweets
3
Jack Strand
Under 10K tweets
4
Orihime
Under 10K tweets
5
Carney
Under 10K tweets
6
Stanton
Under 10K tweets
7
Shedeur Sanders
Under 10K tweets
8
Ryan Weathers
Under 10K tweets
9
JJ McCarthy
Under 10K tweets
10
Bergvall
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.1M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
113.5M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.5M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.7M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.5M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.4M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
74.9M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
72.6M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.7M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
65.5M followers
16
Bill Gates
@billgates
64.8M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
62.5M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫