Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23፣2000 ስራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ Sheger 102.1 FM is the first private radio station in Ethiopia on Air Since Oct 4,2007
Ethiopia, Addis Abeba
Joined January 2010
19
Following
440.1K
Followers
28.5K
Posts
Pinned Tweet
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
about 2 months ago
ሁሉንም በአንድ ላይ በፈለጉት ጊዜና ሰዓት፣ በየትኛውም ቦታ የሸገርን መተግበሪያ ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር በማውረድ ይከታተሉን። በሸገር ኤፍ ኤም 102.1 የዩትዩብ ገጽ እና ሌሎች የዲጂታል አማራጮችም ያገኙናል። የእናንተው ሬዲዮ!
shegerfm's tweet video.
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
about 15 hours ago
#ሸገር_ካፌ
"ውሃ እና ኢትዮጵያ" ከሸገር ሬዲዮ እና ከGICC ጋር በመተባበር የቀረበ ነሐሴ 3/ 2018
#sheger_cafe
https://t.co/vZxoe602Lm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
about 18 hours ago
#ሸገር_ካፌ
በዶ/ር ሽመልስ ቦንሳ ፅሁፍ ላይ በመመስረት "የ50 ዓመት የለውጥ ጉዞ ኢትዮጵያን ወዴት ይዟት ሄደ?" በሚል የተደረገ ወግ - ክፍል 2 መዓዛ ብሩ ከ ዶ/ር ዮናስ አሽኔ እና ዶ/ር ሽመልስ ቦንሳ ጋር ነሐሴ 3 /2018
#sheger_cafe
https://t.co/7CxllUvTls
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
1 day ago
#ትዝታዘአራዳ
ማንነታችን ነው ወይስ አንዳችን ስለሌላኛዉ ማንነት የጨበጥነው ግንዛቤ ነው የሚያናቁረን? ነሐሴ 2/2018
#tizitazearada
https://t.co/rFrQtamhdG
Who to follow
Fana Media Corporation S.C. (FMC)
@fanatelevision
Official English account of Fana Media Corporation (FMC). News, analysis, and feature reporting from Ethiopia, Africa & the world.
Ethiopian Airlines
@flyethiopian
Ethiopian Airlines offers world-class passenger and freight services. Telegram: https://t.co/w4e236HKF0 Chat Bot: https://t.co/NDh7IWgm2y
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
This is the official Twitter account of the Ministry of Health of the FDRE. Our vision is to see healthy, productive & prosperous Citizens of Ethiopia.
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
1 day ago
ነሐሴ 2 2018 የሰው ሰራሽ አስተውህሎትን ኡሉታዊ ተፅዕኖን ለመከላከል የሚያስችል ፖሊሲ በትምህርት ስርአት ውስጥ እየተገበረ መሆኑን ኮተቤ ትምህርት ዩንቨረስቲ ተናገረ፡፡ https://t.co/yiKhwAHQCo
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
1 day ago
የነሐሴ 2 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች
#ዩጋንዳ
ዩጋንዳ በአለም አቀፉ አረጋጊ ሀይል ማዕቀፍ ወታደሮቿን ወደ ጋዛ ሰርጥ ልትልክ ነው፡፡ https://t.co/l6pRR7EFXA
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
1 day ago
ነሐሴ 2 2018 ኮሜርሺያል ኖሚኒስ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ800 ሚሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን ተናገረ፡፡ https://t.co/xrsZdcoaPp
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
1 day ago
#ሸገር_ትንታኔ
የየመኑ ጦርነት ከ4 ዓመታት ፋታ በኋላ ዳግም አገርሽቷል፡፡ ያገረሸው ጦርነት የጥፋት አድማሱን ሊያሰፋው ይችላል የሚል ስጋት አሳድሯል፡፡ https://t.co/FOvtEaSKtE
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
1 day ago
ነሐሴ 2 2018 ጤናማ የአመጋገብ ሥርዓትን ለመከተል ከምግብ ጠረጴዛችን ላይ ይኑሩ የሚባሉት እንደ ስጋ፣እንቁላል እና ወተት ያሉት ምርቶች በዋጋቸው ምክንያት ከብዙዎች ገበታ እየጠፉ ነው፡፡ https://t.co/0LeIzrh9ZL
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
2 days ago
ነሐሴ 2 2018 የህዳሴው ግድብ ግንባታ ተጠናቆ ሀይል ማመንጨት ከጀመረ 1 ዓመት ሊሞላው ነው፡፡ ልክ በግንባታው ሂደት እንደነበረው በግድቡ ዙሪያ ግብፅ የምታነሳው ጥያቄ ግንባታው ተጠናቆም ዛሬም አልቆመም፡፡ https://t.co/NCuZ4aOVMZ
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
2 days ago
የነገ የነሐሴ 02 2018 ዓ/ም
#የቅዳሜ_ጨዋታ
መሰናዶዎቻችንን ከወዲሁ እናስተዋውቃችሁ፡፡ ከቀኑ 7:00 ሲሆን የቅዳሜ ጨዋታችን፤ በማሟሻ ይጀመራል፡፡ ማሟሻን ተከትሎ በእሸቴ አሰፋ የሚሰናዳው የመቆያ ዝግጅት ይቀርብላችኋል። https://t.co/KiIq8sRdvn
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
2 days ago
#ማንንምንእንጠይቅልዎ
በእግድ ላይ ያለ ቦታ ለሌላ ወገን ተሰጠብን - ቦታው በካቢኔ የተሰጣቸው ነው ወረዳው https://t.co/n5lRJgMlII
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
2 days ago
የነሐሴ 1 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች
#ሳውዲ_አረቢያ
የሳውዲ አረቢያው የመከላከያ ሚኒስቴር በቀይ ባህር ለንግድ እና ለጭነት መርከቦች ሰላማዊ ምልልስ ከለላ የሚሰጥ አለም አቀፍ ጥምረት መመስረቱ በቀጠናው የደህንነት ስጋቱን… https://t.co/DCAHXZwKFM
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
2 days ago
ነሐሴ 1 2018 ከ500 በላይ አምራቾች፣ አስመጪና ላኪዎች ፣ የንግድ ወኪሎች እና አገልግሎት ሰጪዎች ይሳተፉበታል የተባለ ኤክስፖ በኤግዚቢሽን ማዕከል ሊካሄድ ነው፡፡ https://t.co/6dtPXMVA1z
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
2 days ago
ነሐሴ 1 2018 በፊንቴክ ኢንቨስትመንት ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶች በፍርድ ቤት በተያዘ ጉዳይ ላይ በማኅበራዊ ሚዲያ መግለጫ መስጠታቸውን ተከትሎ ፍርድ ቤቱ በከባድ ማስጠንቀቂያ እንዲታለፉ ወሰነ። https://t.co/q2eW0Mppcz
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
3 days ago
ነሐሴ 1 2018 በፊንቴክ ኢንቨስትመንት ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶች ላይ ዐቃቤ ሕግ ባቀረበው አቤቱታ ላይ ብይን ለመስጠት ለዛሬ ከሰዓት ቀጠሮ ተሰጠ። https://t.co/ioc92hEj0h
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
2 days ago
ነሐሴ 1 2018 በአገራዊ ምክክሩ እየተሳተፉ ያሉ ቤተ እስራኤላውያን ከምክከሩ በኋላ እውቅና ይሰጠናል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ተናገሩ፡፡ https://t.co/GobOoNPQmf
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
3 days ago
#ሸገር_ሼልፍ
የጥበብ አርበኛው ደበበ እሸቱ https://t.co/rh8hhRQIVn
#shegershelf
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
3 days ago
ነሐሴ 1 2018 በቅርቡ የፀደቀውን ‘‘የቁልፍ መሠረተ ልማቶች የሳይበር ደህንነት አዋጅ‘‘ መመሪያን ባለመተግበር ሳይበር ጥቃት በተቋሙ ላይ የአገልግሎት መቋረጥን፣ የሀገር ደህንነት ማናጋት እና በዜጎች ህይወት ላይ ጉዳት… https://t.co/7znCNnuIY8
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
3 days ago
ነሐሴ 1 2018 በኢትዮጵያ ምግብ ነክ ባልሆኑ ምርቶች የሚታየው የዋጋ ግሽበት ላለፉት ስምንት ዓመታት እየጨመረ መምጣቱን አንድ የዘርፉ ባለሞያ ተናገሩ። https://t.co/v0PwXOdxux
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
3 days ago
ነሐሴ 1 2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2018 በጀት አመት 118.91 ቢሊዮን ብር ሰበሰብኩ አለ። ገቢውም ከ2017 በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር 88.4 በመቶ እድገት አሳይቷል ተብሏል። https://t.co/ZvOrCBXJjw
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
3 days ago
ነሐሴ 1 2018 በፊንቴክ ኢንቨስትመንት ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶች ላይ ዐቃቤ ሕግ ባቀረበው አቤቱታ ላይ ብይን ለመስጠት ለዛሬ ከሰዓት ቀጠሮ ተሰጠ። https://t.co/ioc92hEj0h
Last Seen Users on Sotwe
Kingmuscle
Seen from
United States
Hüseyin kurnaz
Seen from
Netherlands
Limon ama Sulu 🍋
Seen from
Turkey
حصريات جديدة
Seen from
Italy
Hyperborean Wind
Seen from
Argentina
น้องบอยผู้บ่าวไทบ้าน
Seen from
Thailand
𝐄𝐁𝐎𝐍𝐘 𝐒𝐄𝐗 𝐎𝐁𝐒𝐄𝐒𝐒𝐄𝐃 𝐓𝐑𝐀𝐌𝐏
Seen from
Algeria
ARAW 浪哥
Seen from
United States
fethiyetek.erkek
Seen from
United Kingdom
Jose Castillo
Seen from
Colombia
Trends for you
1
#HOTD
Under 10K tweets
2
Haiti
Under 10K tweets
3
Rhaenyra
Under 10K tweets
4
#RHUGT
Under 10K tweets
5
Austin Hays
Under 10K tweets
6
Aegon
Under 10K tweets
7
Daemon
Under 10K tweets
8
Donell
Under 10K tweets
9
#BaddiesUSA
Under 10K tweets
10
#90DayFiance
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.2M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.1M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
112.9M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.3M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.5M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
82.9M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
74.4M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
71.9M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.5M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
64.9M followers
16
Bill Gates
@billgates
64.6M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
Selena Gomez
@selenagomez
62.1M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫