Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Adagne Eyesus nw
@AdagneNw
ከጌታ አምላካችን ከልዑል እግዚአብሔር ጋር ስሆን ሁሉ ነገር ያምርብኛል።
Joined September 2021
15
Following
17
Followers
189
Posts
Adagne Eyesus nw
@AdagneNw
about 3 years ago
https://t.co/A1qzmqQ34X
Adagne Eyesus nw
@AdagneNw
about 3 years ago
True Peace Only comes from the Lord our Father God Amen.
Adagne Eyesus nw
@AdagneNw
about 3 years ago
18 እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ። 'ትንቢተ ዕንባቆም 3:18' https://t.co/vqy69Z242u
Adagne Eyesus nw
@AdagneNw
about 3 years ago
11 እግዚአብሔርም በጳውሎስ እጅ የሚያስገርም ተአምራት ያደርግ ነበር፤ ስለዚህም ከአካሉ ጨርቅ ወይም ልብስ ወደ ድውዮች ይወስዱ ነበር፥ 'የሐዋርያት ሥራ 19:11' https://t.co/vqy69Z242u
Adagne Eyesus nw
@AdagneNw
over 3 years ago
19 ጴጥሮስና ዮሐንስ ግን መልሰው፡— እግዚአብሔርን ከመስማት ይልቅ እናንተን እንሰማ ዘንድ በእግዚአብሔር ፊት የሚገባ እንደ ሆነ ቍረጡ፤ 'የሐዋርያት ሥራ 4:19' https://t.co/vqy69Z242u
Adagne Eyesus nw
@AdagneNw
over 3 years ago
8 እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ስሜ ይህ ነው፤ ክብሬን ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም። 'ትንቢተ ኢሳይያስ 42:8' https://t.co/vqy69Z242u
AdagneNw
retweeted
አያ ሻረው (Amoraw)
@amorawwub
over 3 years ago
እናንተ በሀሰት ትርክት ተነስታታችሁ ይሄን ሁሉ ግፍ በሕጻናት ላይ ሳይቀር ስትፈጽሙ... እኛ እያንዳንዷን የግፋችሁን ጥልቀት እና መጠን እንደልብወለድ ታሪክ ሳይሆን በፎቶ እና ቪዲዮ መዝገበን እውነቱን እንይዛለን። End
#OromoFascism
amorawwub's tweet video.
Adagne Eyesus nw
@AdagneNw
over 3 years ago
Amen.ከእግዚአብሔር ዘንድ የሆነልን ተስፋ እርሱ ብቻ ዘላቂ ነው።🙏 11 እግዚአብሔር ለሕዝቡ ኃይልን ይሰጣል፤ እግዚአብሔር ሕዝቡን በሰላም ይባርካል። 'መዝሙረ ዳዊት 29:11' https://t.co/vqy69Z242u
Adagne Eyesus nw
@AdagneNw
over 3 years ago
@BehailuZeleke11
@NatnaelMekonne7
ወንድም አልገበኝም? እስኪ የገዛ ወንድምህን በዚያ ቦታ ተክተህ ብትመለከተው ድብደባው ትክክል ነው ለማለት ፈፅሞ አትችልም። ግን ለምንድነው የሌሎች ህመም የማይሰማን? ባጭሩ ራስወዳድነትና የጭካኔ ጥግ ስለደረስን ነው! አንሳሳት።
Adagne Eyesus nw
@AdagneNw
over 3 years ago
#ጌታ
ልዩ አስደናቂ የሆኑ ነገሮችን ማድረግ ይችላል።
Adagne Eyesus nw
@AdagneNw
over 3 years ago
https://t.co/A1qzmqQ34X
Adagne Eyesus nw
@AdagneNw
over 3 years ago
16 እጅግ ጻድቅ አትሁን፥ እጅግ ጠቢብም አትሁን፥ እንዳትጠፋ። 17 እጅግ ክፉ አትሁን፥ እልከኛም አትሁን፥ ጊዜህ ሳይደርስ እንዳትሞት። 'መጽሐፈ መክብብ 7:16-17' https://t.co/vqy69Z242u
Adagne Eyesus nw
@AdagneNw
over 3 years ago
15 ጻድቅ በጽድቁ ሲጠፋ ኀጥእም በክፋቱ እጅግ ዘመን ሲኖር፥ ይህን ሁሉ ከንቱ በሆነ ዘመኔ አየሁ። 'መጽሐፈ መክብብ 7:15' https://t.co/vqy69Z242u
Adagne Eyesus nw
@AdagneNw
over 3 years ago
https://t.co/A1qzmqQ34X
Adagne Eyesus nw
@AdagneNw
over 3 years ago
@AMECOONLINE
ኧረ ስሙን ብቻ መከላከያ መከላከያ አትበሉ ጭንቅላታቸውንም አስገነቡት! የነጭ ዱላ መሸከምና ወደፈለጉበት መተኮስ ብቻ ነው እንዴ ያሰለጠናችሁት? የሕዝብ ነው ወይስ የፓርቲ መከላከያ አሁን ሀገሪቱን እየጠበቀ ያለው?!
Adagne Eyesus nw
@AdagneNw
over 3 years ago
5 እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤ 'ወደ ቲቶ 3:5' https://t.co/vqy69Z242u
Adagne Eyesus nw
@AdagneNw
over 3 years ago
https://t.co/A1qzmqQ34X
Adagne Eyesus nw
@AdagneNw
over 3 years ago
15 ደግሞም፡— ክርስቶስን አስነሥቶታል፤ ብለን በእግዚአብሔር ላይ ስለ መሰከርን ሐሰተኞች የእግዚአብሔር ምስክሮች ሆነን ተገኝተናል፤ ሙታን ግን የማይነሡ ከሆነ እርሱን አላስነሣውም።'1ኛ ቆሮንቶስ 15:15' https://t.co/vqy69Z242u
AdagneNw
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
over 3 years ago
በቻይና ዩኒቨርስቲዎች ለማስተማሪያነት የሚውሉ የአማርኛ መማሪያ መፅሐፍት ዛሬ ተመርቋል። በምረቃው ወቅት ቻይናዊያን ተማሪዎች በአማርኛ ግጥም አቅርበዋል። ከትናንት በስተያ ሩሲያ የአማርኛ ቋንቋን በመጪው መስከረም ማስተማር እንደምጀምር ገልፃለች።
Last Seen Users on Sotwe
足控艺术家
Er. Ramandeep Singh
Seen from
United States
Bombamen
Seen from
Turkey
götcü (v)👑
Seen from
Turkey
Rickysresort
Seen from
Indonesia
Minh Anh
Seen from
Vietnam
ibrahim
Seen from
Turkey
Angelina Amore
Seen from
Germany
nyari binor sama tante bbw
Seen from
Indonesia
Azgın aktif
Seen from
Turkey
Trends for you
1
Real Madrid
Under 10K tweets
2
Go Birds
Under 10K tweets
3
Rashford
Under 10K tweets
4
Vini
Under 10K tweets
5
Fulham
Under 10K tweets
6
#OlandriaxDallasDiariesVlog
Under 10K tweets
7
Valverde
Under 10K tweets
8
Lammens
Under 10K tweets
9
#HardRockBet
Under 10K tweets
10
Huijsen
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.7M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.3M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.9M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.9M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.4M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.3M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.3M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.1M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫