Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Besufekad Siyabara
@BBesufekad
የጅምላ ፍረጃንና ጽንፈኝነትን እቃወማለሁ፤ ይብቃ!!! I don't like mass CATEGORIATION & EXTREMISTS. NOMORE !!!
Paris, France
Joined November 2021
4.7K
Following
2.9K
Followers
2.8K
Posts
BBesufekad
retweeted
Adebabay Media
@AdebabayMedia
almost 3 years ago
·
Texas
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የአሜሪካ ሕክምናቸውን አጠናቀው ወደ አገራቸውና ወደ መንበረ ክብራቸው በሰላም ተመለሱ *************************** (ጥቅምት ፩ ቀን ፳፻ ፲ወ፮ ዓ.ም፤ አዲስአበባ -���ትዮጵያ) """""""""""""""""""" ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በሰሜን አሜሪካ ሲያደርጉት የቆዩትን ሕክምና አጠናቀው ዛሬ ማለዳ ወደ አገራቸውና ወደ ወንበረ ክብራቸው በሰላም ተመለሱ። ቅዱስ ፓትርያርኩ ዛሬ ማለዳ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የኒዩወርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣የጠቅላይ ቤተክህነት መምሪያ ኃላፊዎች፣ክቡር መልአከ ሕይ���ት አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ የቅዱስ ፓትርያርኩ ልዩ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ደማቅ አቀባበል ከድርገውላቸዋል። በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳምም ለቤተ ክርስቲያንና ለቅዱስነታቸው ክብር የሚመጥን የእንኳን ደህና መጡ መርሐ ግብር ከሰዓታት በኋላ የሚከናወን ይሆናል። ቅዱስ ፓትርያርኩ ወደ አሜሪካ ያቀኑት ከአንድ ዓመት በፊት ተይዞላቸው በነበረ የህክምና ቀጠሮ ምክንያት ነው። አንዳንድ የማኅበራዊ መገናኛ አውታሮች ከቅዱስነታቸው ጉዞ ጋር በተያያዘ ቅዱስነታቸው ተመርዘው ወደ አሜሪካን ለህክምና እንደ ተጓዙ አስመስለው መሰረተ ቢስና ከእውነት የራቀ መረጃዎችን በማስተላለፍ ሕዝበ ክርስቲያኑን ሲያደናግሩ መክረማቸውም ይታወሳል። ምንጭ ፦ የ/ኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ/Department of Public Relation,EOTC
See More
BBesufekad
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
about 3 years ago
መልካም በአል ለኢትዮጵያውያን በሙሉ! ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑ፤ ተዘነጋሽ እንዴ
#ኢትዮጵያ
መሆኑ አልሀምዱሊላህ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩ!
#Ethiopia
BBesufekad
retweeted
Adebabay Media
@AdebabayMedia
about 3 years ago
·
Texas
በስልጤ ዞን ክርስቲያኖች እና ንብረታቸው ላይ አደጋ መጣል ይኸው ድጋሚ ተጀምሯል፡፡ ክርስቲያኖች አደጋ ደረሶባቸዋል፤ ቤታቸው እየተለየ በእሳት ተቃጥሏል። ለጥቂት ዓመታት ጋብ ብሎ ነበር። ይኸው ተጀመረ ደግሞ! ++++ በስልጤ ዞን ቅበት ከተማ አስተዳደር ትናንት ማታ የኦርቶዳክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ የሆኑ ቤቶች ተለይተው መቃጠላቸውና አሁንም በምእመናን ላይ ማስፈራራት እየደረሰባቸው እንደሚገኝ ተገለጸ። ለማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን በስልክ መረጃ ያደረሱን ምእመናን እንደተናገሩት አስቀድሞ ለወራት ዛቻና ማስፈራሪያ ሲደርስባቸው እንደነበረና በነሐሴ 29 ��ታ ግን ቤታቸው ተለይቶ እንደተቃጠለ፣የንግድ ���ቆቻቸው ላይም ቃጠሎና ዝርፊያ መፈጸሙን ተናግረዋል። የጸጥታ ኃይሎች በመድረስ ለጊዜው መቀነስ ቢችልም አሁንም ቤተ ክርስቲያን እናቃጥላለን፤ ምእመናንንም እንጎዳለን በማለት የውስጥ ለውስጥ ቅስቀሳ እያደረጉ ነው የሚል መረጃ እየደረሰን በመሆኑ ስጋት ላይ ነን፤ በርካታ ምእመናንም ከቤታቸው እየሸሹ ነው ብለዋል። በተለያዩ ጊዜያት ለከተማ አስተዳደሩና ለሚመለከታቸው አካላት በደብዳቤ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ሲጠይቁ ቢቆዩም ይሄ ነው የሚባል ምላሽ አለማግኘታቸውንም አብራርተዋል። በስልጤ ዞን አስቀድሞም በተለያዩ ዓመታት አብያተ ክርስቲያናት መቃጠላቸው፣ ምእመናን መገደላቸውና መሰደዳቸው ይታወቃል። ተጨማሪ መረጃ��ች እንደደረሰን እናቀርባለን።
See More
Besufekad Siyabara
@BBesufekad
about 3 years ago
አሜን በቃ ይበለን! የተዘረጉ የክፋት እጆችንና አንደበቶችን ሰብስቦና ልቦና ሰጥቶ መጭውን ዘመን ይባርክልን። https://t.co/jPpgWM5Ujl
Who to follow
Bጫ@🇪🇹
@AdmeG62
#LongLiveEthiopia🇪🇹
💥Baby🇪🇹ዊ💥
@Baby42401700
Always choose redpill..
Super Dee
@ChandaDMCII
Unashamed of the Gospel of Christ. Committed to Ubuntu, Ethical Citizenship, Pan-Africanism & African Renaissance. Likes/Retweets ≠ Endorsements. Views are mine
BBesufekad
retweeted
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
@EliasMeseret
about 3 years ago
ልጅ ያሬድ የተባለውን ግለሰብ በህግ ለመጠየቅ የሚያስችል ሥራ እየተሰራ ነው። *************************** ነሐሴ ፳፮ ቀን ፳፻ ፲ወ፭ ዓ.ም ******************* አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ************** ባለፉት ቀናት በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ውስጥ በመግባት ከእምነቷ ውጭ የሆነ መዝሙር የዘመረች ወጣት የፈጸመችው ተግባር ጥፋት መሆኑን አምና በፈጸመችው ጥፋት በመጸጸት በቅድስት ቤተ ክርሰቲያን አውደ ምህረት ተገኝታ ይቅርታ መጠየቋን ተከትሎ ልጅ ያሬድ የተባለ ግለሰብ እንኳን የኃይማኖት ሀገር በሆነችው ኢትዮጵያ ቀርቶ እምነት የለሽ በሚባሉት ሀገራት የማይ��ረግ የድፍረት ስድብና አጋንታዊ የሆነ ጸያፍ ቃላትን በመጠቀም በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ በማህበራዊ ድህረ ገጹ ላይ በተደጋጋሚ ያስተላለፈውን መልዕክት ተመልክተነዋል። በዚህ ድፍረት የተሞላበት ድርጊትም በርካታ ኦርቶዶክሳውያን አዝነዋል፣አልቅሰዋል፣ በድርጊቱ ክፉኛ በመበሳጨትም ከፍትህ አደባባይ ፍርድ እንደሚጠብቁ በተለያየ መልኩ እያሳወቁ ናቸው። ቤተ ክርስቲያን የክርስቶስን መስቀል ሁሌ መሸከም የየዕለት ተግባሯ ቢሆንም ከ፷ሚሊዮን በላይ ተከታይ ያላትንና ላለፉት ሁለት ሺህ ዘመናት ሀገርን በፍቅርና በስነምግባር ጥላ ሥር ሰብስባ ያኖረች ቤተ ክርስቲያን መሆንዋ እየታወቀ በእንዲህ አይነት በወረዳና ተሰም��� በማያውቅ ድፍረት ቤተክርስቲያንን በመስደብ ሕዝበክርስቲያኑን ለማሳዘን መሞከር እጅግ አደገኛ ተግባር ነው። ቤተክርስቲያንም ይህን ጸያፍ ተግባር የፈጸመና የተሳደበን ግለሰብ በዝምታ ማለፍ ስለማይገባት ጉዳዩን በህግ መምርያ በኩል በመከታተል ተገቢውን ሁሉ የምታደርግ መሆኑን ከወዲሁ እየገለጸች በህግ መምሪያችንና በህግ ባለሙያዎቻችን አማካኝነት አስፈላጊውን ሁሉ እስክታደርግ ድረስ ምዕመናን ከቅድስት ቤተክርስቲያን የተማራችሁትን ትዕግስትና ትህትናን መሰረት ባደረገ አግባብ በፍጹም ክርስቲያናዊ ጨዋነት እንድትጠብቁና በጉዳዩ ዙሪያ ከጸጥታ ከአካላት ጋር በትብብርና በአንድነት በመጠቆም እንድትተባሩ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች። የ/ኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
See More
Besufekad Siyabara
@BBesufekad
about 3 years ago
ክፉዎች በህግ አም���ክ ሲባሉ እጃቸውንና አንደበታቸውን የሚሰበስቡበትን ዘመን ይመልስልን።
Besufekad Siyabara
@BBesufekad
about 3 years ago
@JahmajestyI
ህዝብን ለጊዜው ነው የሚያደናግሩት ። ይህ አይነቱ የውንብድና ስራቸው በሄዱበት እየተከተለ እንቅልፍ እንደሚነሳቸው ይታወቃል።
Besufekad Siyabara
@BBesufekad
about 3 years ago
@DerejeGerefa
በዚህ ደረጃና ፍጥነት ሕዝብንና አገርን የሚያዋርድ መንግስት ይሆናል ብዬ ባለማሰብ የደገፍኩበትን ጊዜ ኮነንኩት።
Besufekad Siyabara
@BBesufekad
about 3 years ago
@AbrarSuleiman
አጀ���ዳቸውን ለማራመድ እንጂ አሸንዳ ምናቸውም እንዳልሆነ አረጋገጡልን።
Besufekad Siyabara
@BBesufekad
about 3 years ago
@SaronSaricho
@deirawl በዚህ ደረጃና ፍጥነት ሕዝብንና አገርን የሚያዋርድና የሚጨፈጭፍ መንግስት ይሆናል ብዬ ባለማሰብ የደገፍኩበትን ጊዜ ኮነንኩት።
Besufekad Siyabara
@BBesufekad
about 3 years ago
@Human51020231
@AdebabayMedia
በሕዝብና በሀገር ላይ እየሁነ ባለው ግፍና በደል የሚ��ቀሙ ያሳዝኑኛል።
Besufekad Siyabara
@BBesufekad
about 3 years ago
@fetanewbaburu
ቢቻል ጥሩ ነበር ግን ሁሉም ተሽመድምዶ መተግበር ያቃተው በበዛበት ዘመን ከወሬ የዘለለ ይሆናል ብሎ ማመን ይከብዳል።
Besufekad Siyabara
@BBesufekad
about 3 years ago
@SuleimanAbdell7
በዚህ ደረጃና ፍጥነት ሕዝብንና አገርን የሚያዋርድ መንግስት ይሆናል ብዬ ��ለማሰብ የደገፍኩበትን ጊዜ ኮነንኩት።
Besufekad Siyabara
@BBesufekad
about 3 years ago
@AbrarSuleiman
በዚህ ደረጃና ፍጥነት ሕዝብንና አገርን የሚያዋርድ መንግስት ይሆናል ብዬ ባለማሰብ የደገፍኩበትን ጊዜ ኮነንኩት።
Besufekad Siyabara
@BBesufekad
about 3 years ago
@Sonofgihon
በዚህ ደረጃና ፍጥነት ሕዝብንና አገርን የሚያዋርድ መንግስት ይሆናል ብዬ ባለማሰብ የደገፍኩበትን ጊዜ ኮነንኩት።
Besufekad Siyabara
@BBesufekad
about 3 years ago
@SuleimanAbdell7
በዚህ ደረጃና ፍጥነት ህዝብንና አገርን የናቀ መንግስት ይሆናል ብዬ ባለመገመቴ የደገፍኩበትን ጊዜ ኮነንኩት።
Besufekad Siyabara
@BBesufekad
about 3 years ago
@SuleimanAbdell7
Even if he doesn't care for the people & country.
Besufekad Siyabara
@BBesufekad
about 3 years ago
@AbrarSuleiman
በዚህ ደረጃ ህዝብንና አገርን የሚያኮስስ መንግስት ይመጣል ብዬ ባለማሰብ ስገግፍ መኖሬ ይቆጨኛል።
Besufekad Siyabara
@BBesufekad
about 3 years ago
Last Seen Users on Sotwe
ขอเป็นความลับ
Seen from
Thailand
ゆるっと❣️ひさ☆
Seen from
Japan
ชอบหี40+
Seen from
Thailand
ؘ
Seen from
Brazil
SADECE ARTI +18
Seen from
United States
mamat sendu
Seen from
Indonesia
Ngọc Diệp
Seen from
Vietnam
Dameolot
Seen from
Germany
BaajMedia
Seen from
United States
فيديوهات طازجة يومية 📷💦
Trends for you
1
Good Sunday
Under 10K tweets
2
YEONJUN MIUMIU PRINCE
Under 10K tweets
3
Super Intelligence Force
Under 10K tweets
4
Blessed Sunday
Under 10K tweets
5
Antonio Williams
Under 10K tweets
6
#SeductiveSunday
Under 10K tweets
7
#SundayVibes
Under 10K tweets
8
#ValentinoAntibiblioteca
Under 10K tweets
9
SpaceXSI
Under 10K tweets
10
Full PPR
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.8M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.5M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.5M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.5M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.2M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫