Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Foziya Bit Bit Esela
@BitEsela
Faith
الرياض, المملكة العربية السعود
Joined January 2017
162
Following
202
Followers
56
Posts
Foziya Bit Bit Esela
@BitEsela
almost 9 years ago
የኡስታዝ አህመዲን ጀበል አላህ ካለ የህክምና ቀጠሮ ነገ ነው። አግባብ ባለው መልኩ ህክምናውን በበቂ ሁኔታ እንዲከታተልና እንዲፈታ ምኞታችን ነው። በዱዓችን አንርሳው ለማለት ነው
#MedicalCareForAhmedin
BitEsela
retweeted
abdurahim ahmed
@abdurehimderesa
almost 9 years ago
ማሳሰቢያ በአሁኑ ጊዜ ለኡስታዝ አህመዲን ጀበል ህክምና ተብሎ የሚሰበሰብ ገንዘብ የለም። ከኛ የሚጠበቀው ህክምናውን እንዲያገኝ በምንችለው ሁሉ ጫና መፍጠርና እጃችንን ለዱዓ መዘርጋት ነው
Foziya Bit Bit Esela
@BitEsela
almost 9 years ago
አህመዲን ጀበል ለሰብዓዊ መብት የቆመ ለህሊናው ያደረ ለእውነት ሲል እድሜ እና እውቀቱን የሰዋ ሀገራዊ ጀግናችን ነው!!
#አህመዲን
#ጀበል
#ነፃ
#MedicalCareForAhmedin
#አስቸኳይ_ህክምና_ለአህመዲን_ጀበል
Foziya Bit Bit Esela
@BitEsela
almost 9 years ago
አሕመዲን ጀበል፤ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አመራር ብቻ አይደሉም።የብዙ መፅሐፍት ደራሲ፤ የበርካታ መጣጥፎች ባለቤቶች እና ኡስታዝ ናቸዉ። ከታመሙ ቤተሰቦቻቸዉ እንዳሉት ከራርሟል።
Who to follow
@takeasfaw
@takeasfaw
Minyahil BuNa
@fikeryashenfal2
ፍቅር ያሸንፋል ሁሌም!!!
Ani warr
@ahmedkuntakunte
#freeMuslimCommitemember #freeAhmedin_jebel የሰፈሬ ልጅ የማዕከላዊ ቶርቸር ሰለባ #ዲኔ #መብቴ ስለተነካ እጮሃለው! ! #EthioMuslims
Foziya Bit Bit Esela
@BitEsela
almost 9 years ago
እያወቁ እንዳላወቁ እየሰሙ እንዳልሰሙ እያዩ እንዳላዩ በአደባባይ ግፍ ሲሰሩ ንፁሀንን ሲያሰቃዩ እነሱ ጋር ሙጥኝ ከመግጠም እጃችንን ከፍ አድረገን እንበለው ያረበና ፈርጃቸው ያመ… https://t.co/4Z7sWAzn2u
Foziya Bit Bit Esela
@BitEsela
almost 9 years ago
ንጹሀንን አስሮ ህክምና እንዳያገኙ መከልከል ይቅር የማይባል ወንጀል ነው !
#MedicalCareForAhmedin
BitEsela
retweeted
ሸይኸ ሙሐመድ ዘይን فضيلة الشيخ/ محمد زين زهرالدين خليل
@MohammedZainzh
over 9 years ago
47 – 6/6 የሱረቱል ሙሃመድ ክፍል ስድስት ቁርኣን ትርጉም በሸህ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል https://t.co/FDjSSJLvic via
@YouTube
BitEsela
retweeted
abdurahim ahmed
@abdurehimderesa
over 9 years ago
መቼም ይሄ መንግስትኮ ይሉኝታ የለውም "የቆሼ ነዋሪዎች ካገኙት ርዳታ ላይ ግማሹን ለአባይ ግድብ ይሁንልን ሲሉ ሰጡ '' ይለን ይሆናል :)
BitEsela
retweeted
Rahmet Bint Yimam
@Smarthabeshawit
over 9 years ago
#NewProfilePic
Foziya Bit Bit Esela
@BitEsela
over 9 years ago
***ቢላልን ለማስመለስ የምናረገው የመጨረሻ የቲውተር ውጊ��። *** ታላቅ የቲውተር ዘመቻ ዛሬ እና ነገ // የኢትዬ ቢላል ቤተሰቦችን ሁሉንም ይመለከታል//
BitEsela
retweeted
Hayat (ሀዩ) Bint islm
@WShehw
over 9 years ago
***ቢላልን ለማስመለስ የምናረገው የመጨረሻ የቲውተር ውጊያ። *** ታላቅ የቲውተር ዘመቻ ዛሬ እና ነገ // የኢትዬ ቢላል ቤተሰቦችን ሁሉንም ይመለከታል//
BitEsela
retweeted
abdurahim ahmed
@abdurehimderesa
over 9 years ago
የዛሬው ደስ የሚል ኹጥባ በአፍሪካ ቲቪ የቀረበው የኡስታዝ ካሚልኹጥባ በአማርኛና አረብኛ ሊንኩን ከፍተው ይከታተሉ ለሌሎችም ያስተላፉ... https://t.co/iOSKZquFya
BitEsela
retweeted
Hayat (ሀዩ) Bint islm
@WShehw
over 9 years ago
አብዱረሂም የአቡ ሀሩን ሁሌም ፈገግታ አይለይህ ደስታ ይሁን ሀያትህ ትንሽ ትልቅ የማትል ቡድን የማትለኝ ሁሉን አክባሪ ለሀገረህ ለወገንህ ተቆረቆሪ የጋዜጠኛ ታታሪ በአለህበት ይጠብቅህ ፈጣሪ
BitEsela
retweeted
abdurahim ahmed
@abdurehimderesa
over 9 years ago
መንገዱን ሲሄዱ አስቀድሞ ገና በቀኝም በግራ መዟዟሩ ጠና ይገድሉታል ብሎ ሀዘን ያዘው እና ወዳጁም ብሎ አለው ይሄንን አየ እና ላተህዘን ሷሂቢ እነላህ መዓና ለኔም ብየ አይደለም... https://t.co/fokztMFEuN
BitEsela
retweeted
Middle Path
@MiddlePaz
over 9 years ago
ሞለኪውል ባዮሎጂ (2) ሴሎች መረጃ የሚያስፈልጋቸው ለምንድን ነው? አንድ ዘር፣ ዛፍ የሚሆነው ወይም አንድ የዳበረ እንቁላል ሰው የሚሆነው እንዴት እንደሆነ አስበህ ታውቃለህ?... https://t.co/KBoTqjgURV
BitEsela
retweeted
Hayat (ሀዩ) Bint islm
@WShehw
over 9 years ago
የትዳር አጋርሽን ስትመርጪ በጥንቃቄ ምርጪ ምክንያቱም... በመጨረሻ ከዉጭ ያለዉ ዉበት ረግፎ የሚቀረዉ የዉስጠኛዉ ነዉና!!
BitEsela
retweeted
abdurahim ahmed
@abdurehimderesa
over 9 years ago
በጀግናው ኤልያስ ከድር መዝገብ ተከሶ ሲንገላታ የነበረው ጀግናው ጃዕፈር ዲጋ በዛሬው ዕለት ከእስር ተፈቶ ከቤተሰቡ ጋር ተገናኘ!!! ። አልሃምዱሊላህ!! ወንድማችን ጃዕፈር ዲጋ... https://t.co/pRrRAkasTG
BitEsela
retweeted
Middle Path
@MiddlePaz
over 9 years ago
ምክር 1ኛ ሌሎችን በመስደብና በማንቋሸሽ "ቀደምት" አይኮንም!
BitEsela
retweeted
Binat Mohammed
@binat_mohammed
over 9 years ago
" وَكَذَلِكَ جَعَلْنَاكُمْ أُمَّةً وَسَطاً لِّتَكُونُواْ شُهَدَاء عَلَى النَّاسِ وَيَكُونَ الرَّسُولُ عَلَيْكُمْ شَهِيداً "
#ወሰጢያ_ውስጤ_ነው
Foziya Bit Bit Esela
@BitEsela
over 9 years ago
" وَكَذَلِكَ جَعَلْنَاكُمْ أُمَّةً وَسَطاً لِّتَكُونُواْ شُهَدَاء عَلَى النَّاسِ وَيَكُونَ الرَّسُولُ عَلَيْكُمْ شَهِيداً "
#ወሰጢያ_ውስጤ_ነው
Last Seen Users on Sotwe
Jimmy
Seen from
Thailand
Yakışıklıbey
Seen from
Turkey
มาสิ
Seen from
Thailand
Çılgın İfşa
Seen from
Turkey
Jon M Altbergs
Seen from
United States
lips
Seen from
Germany
aya ayoya
Seen from
United States
mertp
Seen from
Turkey
Azgin Karim
Seen from
Turkey
ملتقى سوالب وموجبين بغداد
Trends for you
1
Giants
Under 10K tweets
2
Jameis
Under 10K tweets
3
Davante Adams
Under 10K tweets
4
Trump TV
Under 10K tweets
5
#WWERaw
Under 10K tweets
6
Mamdani
Under 10K tweets
7
#SEONGHYEON
Under 10K tweets
8
#KEONichiwaJapan
Under 10K tweets
9
#KEONHO
Under 10K tweets
10
Nolan Wells
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.7M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.3M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.9M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.4M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.3M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.3M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.1M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫