Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Fuad
@Fuye____
اهدنا الصراط المستقيم ቀጥተኛውን መንገድ ምራን
Ethiopia🇪🇹
Joined September 2023
142
Following
183
Followers
87
Posts
Pinned Tweet
Fuad
@Fuye____
about 3 years ago
በእያንዳንዱ ልብ ውስጥ ድብቅ ስቃይ አለ አላህ ብቻ የሚያውቀው🥹
Fuad
@Fuye____
12 months ago
ምንም ጉዟችን ያዘገመ ቢሆንም ቢያንስ ትላንቱ ቦታችን ላይ አይደለንም !! እየወደቅን እ���ተነሳን በአዲስ ተስፋ ፣ በአዲስ ጉልበት ወደፊት እንቀጥላለን ! በአላህ ፍቃድ ..
Fuad
@Fuye____
about 1 year ago
How it feels በዚህ ሺርክ እና ቢድአ በተስፋፋበት ዱንያ ተመሳሳይ አቂዳ ያለው ጓደኛ ማግኘት መቻል ምንኛ መታደል ነው
Fuad
@Fuye____
over 1 year ago
ህይወትህን መቀየር ፈልገህ ከየት መጀመር እንዳለብህ ግራከገባህ ከሰላትህ ጀምር . . . ሰላትህ ሲስተካከል ሃያትህም ይስተካከላል
Fuad
@Fuye____
about 2 years ago
ሚስት እርጋታም እርካታም ነች ስታያት አይንህ ያርፋል ስታስባት ውስጥህ ይረጋጋል::
Fuad
@Fuye____
about 2 years ago
ወዷ አላህ መመለስ ተዉበት ባይኖር ኖሮ ምን ይውጠን ነበር❤️����
Fuad
@Fuye____
about 2 years ago
ዱዓችንን ሰምቶ ፈጣን መልስ አላገኘንም ይሆናል _ነገርግን ወንጀላችንንም አይቶ ቶሎ አልቀጣንም የኔ ሩህሩህ ጌታ፡፡ ትንሽ እናስተውል
Fuad
@Fuye____
about 2 years ago
ኢማሙ ማሊክ እንዲህ ይላሉ፦ {ዲን ውስጥ ቢድዓ ፈጥሮ መልካም ነገር ናት ብሎ የሚያስባት ሰው "በእርግጥም ሙሐመድ መልዕክቱን በማስተላለፍ ላይ አታሎናል" እያለ ነው}
Fuad
@Fuye____
about 2 years ago
ጾም ፍቺን እና አረፋን ያለምንም ልዩነት አንድ ሆነን እንዳከበርነው ሁሉ መውሊድንም በአንድነት ስለ ቢደአነቱ አውቀን ብንተዋው!!
Fuad
@Fuye____
about 2 years ago
የኢትዮጵያ ህዝብ ምንያህል short memorie እንደሆነ የምናውቀ የልጅ Heaven ጉዳይ ረስተው Jon Daniel ከአውሮፕላን አልወርድ አለ ብለው ትልቅ issue አድርገን እያወራን ነው::
Fuad
@Fuye____
over 2 years ago
ሰላትን የተውክ ሆይ! ግን ምን አታሎህ ይሆን የሰማያትና የምድር ፈጣሪ ከሆነው አላህ ጋር መገናኘትን የጠላሃው!?
Fuad
@Fuye____
over 2 years ago
አላህ ሀሳቡንና ልቡን የሚመለከት መሆኑን በአእምሮው ውስጥ ያለ ሰው በድብቅም ሆነ በግልፅ በሚሰራው ስራ ላይ ከመሳሳት አላህ ይጠብቀዋል።
Fuad
@Fuye____
over 2 years ago
መኖር ብዙ ነገር ያስተምርሀል '' ፈጣሪዬ ለምን ትፈትነኛለህ ሳይሆን ማለት ያለብህ በፈታናዎች ሁሉ ���በርታኝ '' ማለት ነው!!
Fuad
@Fuye____
over 2 years ago
በጣም ለምትወደው ሙስሊም ላልሆነው ወዳጅህ ከእስልምና በላይ ምን ልትመኝለት ትችላለህ ?
Fuye____
retweeted
Arifedin
@aarif4747
over 2 years ago
ኢብኑ ባዝ رحمه الله እንዲህ ብለዋል፡- ሂጃብ ግዴታ አይደለም ያለች ሴት ከሀዲ (ካፊራ)ነች።(አል-ፈታዋ 8487) 🖊️ሂጃብ ደግሞ ማለት ጭንቅላት ላይ ጣል ምትደረግ ብጣሽ ጨርቅ ብቻ አይደለችም። ሸሪዓው ያዘዘውን ባንተገብር እንኩዋን አናስተባብል።
Fuad
@Fuye____
over 2 years ago
ውዷ እህቴ ሆይ ቆንጆ በመሆን እና በማማለል መካከል ልዩነት አለ፡፡ ቆንጆ መሆን ሀጥያት አደለም ግን በአደባባይ ሰውን ማማለል ሀጥያት ነው::
Fuad
@Fuye____
over 2 years ago
ወላሂ አላህ ባሮቹን ያሚያሳፍር ጌታ አይዷለም
Fuad
@Fuye____
over 2 years ago
አላህ የጀማ ሰላትን ይወዳል አደራች��ን ከረመዳን በኋላም ከጀማ ሰላት አትጥፉ::
Fuad
@Fuye____
over 2 years ago
ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል፡፡ ~በአላህ ይሁንብኝ የቀብር ባለቤቶች እስቲ የሆነ ነገር ተመኙ ቢባሉ ከረመዷን አንድ ቀን ማግኘትን በተመኙ ነበር፡፡
Fuad
@Fuye____
over 2 years ago
ረሱል(ﷺ) እንዲህ ብለዋል:- “ፆምና ቁርኣን የቅያማ ���ን ለአላህ ባሪያ ዋስ ይሆናሉ::
Fuad
@Fuye____
over 2 years ago
رَبِّ فَلَا تَجْعَلْنِي فِي الْقَوْمِ الظَّالِمِينَ «ጌታዬ ሆይ! በበደለኞች ሕዝቦች ውስጥ አታድርገኝ።››
Last Seen Users on Sotwe
follow and retweet
Seen from
Indonesia
SERKEŞ GÖNLÜM KONYALIII
Seen from
Turkey
Achabus suspendu
Seen from
France
سكساوية روشة
ਪੰਜਾਬੀ ਸਰਦਾਰ
Seen from
Singapore
タロウ
Seen from
Japan
داخرا
🦶👨🔬
Seen from
Singapore
alex
Seen from
Singapore
Esmerım
Seen from
Turkey
Trends for you
1
Robert Pattinson
Under 10K tweets
2
Grammy
Under 10K tweets
3
Wale
Under 10K tweets
4
AOTY
Under 10K tweets
5
Good Monday
Under 10K tweets
6
#IDontWantToOverreactBUT
Under 10K tweets
7
Saddam Hussein
Under 10K tweets
8
ariana
Under 10K tweets
9
Victory Monday
Under 10K tweets
10
NYPD
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.8M followers
2
Barack Obama
@barackobama
118.7M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.5M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.4M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.8M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.4M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.2M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.2M followers
19
CNN
@cnn
61.7M followers
20
X
@x
60.6M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫