Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Sibuh G. Tareke, PhD.
@GSibuh
Joined October 2024
27
Following
17
Followers
47
Posts
Sibuh G. Tareke, PhD.
@GSibuh
24 days ago
ዘርፉ የሚጠበቅበትን በመወጣት በኩል ተስፋ ሰጪ ውጤቶች መምጣታቸውን ለማረጋገጥ ተችሏል ።በቀጣይም በተጨባጭ መረጃዎችና ጥናቶች ላይ በመመርኮዝ፣ የተረጋጋ እና ሁሉን አሳታፊ የሆነ የልማት እንቅስቃሴያችንን አጠናክረን እንቀጥላለን። 7/7
Sibuh G. Tareke, PhD.
@GSibuh
24 days ago
የማዕድን ዘርፍ ከማክሮ-ኢኮኖሚ ድጋፍ ባሻገር፣ ለበርካታ የክልላችን ወጣቶች የሥራ ዕድል በመፍጠር ጉልህ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል�� ባለፉት ዘጠኝ ወራት በማዕድን ልማት ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት ተጨባጭ ውጤት የታየባቸው ናቸው። 1/7
Sibuh G. Tareke, PhD.
@GSibuh
24 days ago
ለህዝባችን የኑሮ መሻሻል እያበረከተ ያለውን ቀጥተኛ አስተዋጽኦ ያሳያሉ። በዋነኛነትም የክልሉን የ25 ዓመት አሻጋሪ እቅድ በማሳካት ወደ ኢንዱስትሪ መር ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴ ለመሸጋገር የሚደረገውን ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ በማፋጠን ረገድ.. 6/7
Sibuh G. Tareke, PhD.
@GSibuh
about 1 month ago
ሥራ ፈላጊ ወጣቶችን መደገፍ ያስፈልጋል።
#entrepreneurship
#DigitalTransformation
#5millioncoders
#DigitalEthiopia
#ዲጂታልኢትዮጵ�
�
GSibuh's tweet video.
Sibuh G. Tareke, PhD.
@GSibuh
about 1 month ago
በ3 ዓመት የታቀደው ዕቅድ ከ2 ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ በስኬት ተጠናቀቀ! 5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደሮችን የማፍራቱ ጉዞ ተሳክቷል። ግባችን 7 ሚሊዮን ነው! የዲጂታል ዘመን መሪ ለመሆን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ - https://t.co/bNp2zROQPu https://t.co/AsY66Q65ZP
GSibuh's tweet video.
Sibuh G. Tareke, PhD.
@GSibuh
about 1 month ago
በከተሞች ኑሮ እና ሥራ ተጣጥመው እንዲሄዱ ከማድረጉም በተጨማሪ ለነዋሪዎች ምቹ የሥራ እና የመኖሪያ ከባቢን የፈጠረ ሲሆን በአጠቃላይ የኮሪደር ልማት ከተማን ከማዘመን ባለፈ ጉልህ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፋይዳ እያስ��ኘ ነው ። 3/3
Sibuh G. Tareke, PhD.
@GSibuh
about 1 month ago
የየጁ መዲና ወልድያ በአዲስ ምዕራፍ! የኮሪደር ልማት :- ከተሞችን በሁለንተናዊ መልኩ ከመለወጥና ከውበት ባለፈ የዜጎችን ስነልቦና የመቀየር ትልቅ ዓላማ ያለው፣የብልፅግና ፣ የውበት እና የዘመናዊነት ተምሳሌት ለማድረግ የሚያስችል 1/3
Sibuh G. Tareke, PhD.
@GSibuh
about 1 month ago
በማኅበረሰቡ ዘንድ ሰፊ የልማት ንቅናቄ እየፈጠረ የሥራ ባሕል እንዲቀየር ዕድል ያመጣ ፣የከተሞችን ገጽታ የቀየረ ከተሞች ጽዱ እና ውብ ያደረገ፣ የከተማ ቱሪዝም እንዲስፋፋ ከቁዘማ ወደ ኢኮኖሚያዊ መነቃቃት ያሸጋገረ፣ 2/3
Sibuh G. Tareke, PhD.
@GSibuh
about 1 month ago
በራስ ምርት ሁሌም መኩራት ክቡር ርእሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ
@AregaKebede_L
#Amhara
#ameco
#entrepreneurship
GSibuh's tweet video.
Sibuh G. Tareke, PhD.
@GSibuh
about 1 month ago
ለአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች ትኩረት መስጠት ይገባል። ክቡር ርእሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ
#Amhara
#reels
#ameco
#entrepreneurship
GSibuh's tweet video.
Sibuh G. Tareke, PhD.
@GSibuh
3 months ago
የአማራ ክልል ለኢንቨስትመንት ምቹ በመሆኑ የአሜሪካ ባለሃብቶች ወደ አማራ ክልል መጥተው ኢንቨስት እንዲያደርጉ፣ የሚያስችሉና ወደፊት የተሻለ ሥራ ለመሥራት የሚያግዙ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጓል ። 4/4
Sibuh G. Tareke, PhD.
@GSibuh
3 months ago
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ እና አምባሳደሩ በባሕር ዳር ከተማ የጤና ተቋማትን እና የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። 1/4
Sibuh G. Tareke, PhD.
@GSibuh
3 months ago
በቀጣይም በክልሉ የበለጠ ሰላም እና መረጋጋት እንዲሰፍን አስተዋጽኦ በሚያደርጉበት ጉዳይ ፣የአሜሪካ መንግሥት እና ሕዝብ በአማራ ክልል እያደረገው ያለውን የልማት ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል በሚያስችል ሁኔታም ውይይት አካሂደዋል ። 3/4
Sibuh G. Tareke, PhD.
@GSibuh
3 months ago
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል እንዲሆንልላችሁ ከልብ እመኛለሁ።
Sibuh G. Tareke, PhD.
@GSibuh
4 months ago
ሥራ ላከበረው ክብርና ሞገስን እብዝቶ እንደሚያላብስ ዘወትር የምናየው ሀቅ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብልጽግና የሚረጋገጠው እያንዳንዳችን በየተሰማራንበት መስክ 'የላብ እና የጊዜ መስዋትነት ስንከፍል ብቻ ነው፡፡ 3/3
Sibuh G. Tareke, PhD.
@GSibuh
4 months ago
የሥራ ባህል የአንድን ሕዝብ የኑሮ ደረጃ፣ የሀገር እድገትና ዕጣ ፈንታ ይወስናል፡፡ ጠንካራ የሥራ ባህል ደግሞ ሥራን እንደ ግዴታ ሳይሆን እንደ ክብር እንደ ግላዊ እርካታና እንደ ማኅበራዊ ኃላፊነት የመቁጠር ስነ-ልቦናዊ ዝግጁነትን ያጎናጽፋል። 1/3
Sibuh G. Tareke, PhD.
@GSibuh
4 months ago
ጠንካራ የሥራ ባህል የሚነገርና የሚተረክ ሳይሆን በላብ የሚጻፍ ታሪክ ነው። ዛሬ የምናፈሰው ላብና የምንደክመው ድካም ነገ ልጆቻችን የሚያፈሱትን የእንባ ዘለላ ያስቆማል። 2/3
Last Seen Users on Sotwe
Tahan Lama
Seen from
Indonesia
ショウ
Seen from
Japan
str8guyshub 17k
Seen from
United States
คบทอม ดี้ เลส สาวสอง
Seen from
Turkey
Organic Kitty 𝐏𝐫𝐞𝐭𝐭𝐢𝐞𝐬𝐭🐱𝐎𝐧𝐥𝐢𝐧𝐞
PANJANG KEKAR
Seen from
Indonesia
Kolekksienak
Seen from
Indonesia
.
Seen from
Thailand
Crot didalam
Seen from
Indonesia
tek mi
Seen from
Turkey
Trends for you
1
#AIOdysseyByYoroll
Under 10K tweets
2
ESPN
Under 10K tweets
3
Smithfield
Under 10K tweets
4
Smithsonian
Under 10K tweets
5
Hegseth
Under 10K tweets
6
Glitch
Under 10K tweets
7
Lebanon
Under 10K tweets
8
Hugging Face
Under 10K tweets
9
Mikie Sherrill
Under 10K tweets
10
Unbiased
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
111.9M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
98M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.2M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
88.4M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
82.2M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.7M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
71M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.1M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64.3M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
63.8M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.8M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61.4M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫