Top Tweets for #NextGenerationHealth2023
የሀአገር አቀፍ የጤና ኤግዚቢሽኑ መጠናቀቅን አስመልክቶ ከጤና ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ።
#nextgenerationhealth2023
መግለጫውን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ: https://t.co/wuTvmFUsdb

አገር አቀፍ የጤና ኢግዚቢሽኑን የጎበኙት የናሽናል ኦይል ካምፓኒ አንድ የተሻሻለ ጤና ኬላ (Comprehensive Health Post) ሙሉ መጪ በመሸፈን ለማስገንባት ቃል ገባ።
#nextgenerationhealth2023
https://t.co/8dTbv5XlVl

ዛሬ ይጠናቀቃል!
ይምጡ ይጎብኙ!
#nextgenerationhealth2023

"ጤናማና የተማረ ትውልድ ለሁለንተናዊ የሀገር እድገት ወሳኝ ነው፤ በጤና ኢግዚቢሽኑ የቀረቡት ስራዎችና ውጤቶችም ይህን የሚያስገነዝቡ ናቸው።" የትምህርት ሚኒስቴር የስራ ሀላፊዎችና ሰራተኞች
#nextgenerationhealth2023
https://t.co/cbWCozlDZc

"ዜጎች የጤና እክል ሲያጋጥማቸው ያለ ስጋት ቀደመው ካዋጡት አነስተኛ መዋጮ የጤና አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያስችል ስርዓት በዚህ ደረጃ መጠናከሩ የሚያስደስት ነው"
#nextgenerationhealth2023
https://t.co/gxcPGfJxRY

ይምጡ ይጉብኙ!
ሀገር አቀፉ የጤና ኤግዚቢሽን ሊጠናቀቅ አንድ ቀን ብቻ ቀርቶታል።
#nextgenerationhealth2023

‹‹በየትኞቹ የስራ ፈጠራ መስኮች መሰማራት እንዳለብን አውደ-ርእዩ ፍንጭ ሰጥቶናል›› የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባዮሜዲካል ተማሪዎች።
#nextgenerationhealth2023
https://t.co/OzUsVCqHCT

ሀገር አቀፍ የጤና ኤግዚቢሽን ሊጠናቀቅ ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል።
ካልጎበኙ ይምጡና ስለጤናው ዘርፍ ልማቶች ይመልከቱ!
#nextgenerationhealth2023

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጊዜያዊ አስተዳደር የጤና ቢሮ አመራሮች የጤና ኤግዚቢሽንን ጎበኙ።
#nextgenerationhealth2023
https://t.co/JQGaLP8b2k


81 ሰዎች በበጎ ፍቃደኝነት የአይን ብሌናቸውን ለመለገስ በጤና ኢግዚቢሽኑ ላይ ቃል ገቡ።
#nextgenerationhealth2023
https://t.co/WPwigaGzMi


በሀገራችን ከ12 ሚሊዮን በላይ እማወራና አባወራዎች በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ መሆን ችለዋል።
#nextgenerationhealth2023
https://t.co/xVPzKSffQQ

የጤና አገልግሎት ቴክኖሎጂ ጥቅም ላይ ሲውል የታካሚዎችን ፍላጎት ማዕከል ማድረግ አለበት።
#nextgenerationhealth2023
https://t.co/eLYQF3ND6y

" የጤና መረጃዎችን ከታች ከማህበረሰብ እስከ ሚኒስቴር መስርያ ቤት ድረስ የሚደራጅበት እና የቅብብሎሽ ስርዓቱ ምን ያክል ጤና ሚኒስቴር መረጃ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሆነ ተገንዝበንበታል።"
#nextgenerationhealth2023
https://t.co/HNOMADRS5F


የኢትዮጵያ አየር መንገድ የህክምና ዘርፍ፣ የቦርድ አመራርና ሰራተኞች ሀገር አቀፉን የጤና ዐውደ ርዕይ ጎበኙ።
#nextgenerationhealth2023
https://t.co/0Q6zNMSybq

ጤና ሚኒስቴር የቀረጻቸው ፖሊሲና ፕሮግራሞች ማህበረሰቡን እየጠቀሙ፣ ለሀገርም ትልቅ ዓቅም እየፈጠሩ መምጣታቸውን የተገነዘብንበት ኢግዚቢሽን ነው።
#nextgenerationhealth2023
https://t.co/isbghSa4Fn

የኢትዮጵያ አየር ሃይል ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ሀገር አቀፉን የጤና አውደ ርዕይ ጎበኙ።
#nextgenerationhealth2023
https://t.co/xuxysQ1FUA

National Health Exhibition Hackathon
Software Development Competition In The Digital Health Area
Registration link: https://t.co/qWGdkz115r
@ Science Museum
July 21-23 2023
#nextgenerationhealth2023
Trends for you
Most Popular Users

Elon Musk 
@elonmusk
241.5M followers

Barack Obama 
@barackobama
118.8M followers

Cristiano Ronaldo 
@cristiano
114.6M followers

Donald J. Trump 
@realdonaldtrump
111.8M followers

Narendra Modi 
@narendramodi
107.1M followers

Rihanna 
@rihanna
98.7M followers

NASA 
@nasa
92.3M followers

Justin Bieber 
@justinbieber
91.8M followers

KATY PERRY 
@katyperry
90.1M followers

Taylor Swift 
@taylorswift13
84M followers

Lady Gaga 
@ladygaga
75.5M followers

Virat Kohli 
@imvkohli
73.5M followers

Kim Kardashian 
@kimkardashian
70.9M followers

YouTube 
@youtube
68.8M followers

Neymar Jr 
@neymarjr
66.5M followers

Bill Gates 
@billgates
65.3M followers

Selena Gomez 
@selenagomez
63.1M followers

The Ellen Show
@theellenshow
62.2M followers

CNN 
@cnn
61.7M followers

X 
@x
60.7M followers









































