Top Tweets for #OperationUNITY

#SenayConversation
#OperationUnity
#ForwardFano
#RespectYourHeroes
and #StopGossiping
ነገሮች ሲያሳዝኑኝ፤ ግዜው ሳይደርስ ሰው ለማይገባውም ነገር ምን አናገረኝ ብዬ ዝም ልል እቆርጥና፤ አንዳንዴ ደግሞ ከአቅም በላይ ይሆናል። ሁሌ እንዴት ጀግኖቻችንን፤ ካለፉ ብቻ በኋላ በፀፀት እናስባቸዋለን? ለምን ቀደም ብለን ልቦና አንገዛም? ሁሌ የታገለልንን በአሉባልታና አሉሽ አሉሽ፤በተቆራረጠ ድምጽ እና የጠላት ዘመቻ አንጀታቸውን እየቆረጥን ትግሉን እናጓትታለን?
ባጠቃላይ የሰው ልጅ አብሮ ለመኖር ፤ በተለይ ደግሞ የህልውና ትግል ውስጥ ከሆነ ፤ ማወቅ የሚጠበቅበት፤ ሰው አምላክ አይደለም፤ ከጉዳቱ ጥቅሙ ሲበልጥ፤ ጉዳቱን በምክር ይዞ ፤ ጥቅሙን ተጋርቶ ወደ ድል መዝለቅ ነበረ ። አሁን የተያዘው ግን ጭራሽ ጉዳት ያላደረሰውንም በውሸት ጉዳቱ እንደሚበልጥ ተደርጎ፤ በቅንነት በገባው መጠን በአቅሙ፤ ንብረቱ እና ግዜውን ሰውቶ ለትግል የቆመን ሁሉ ማንቋሸሽ ከህዝብ ማቆራረጥ ነው። አንድም መረጃም ማስረጃም የሚጠይቅ የለም ግርርርር ብሎ መዝመት ብቻ።
በትክክል ልናገር የምችለው ነገር፤ ዛሬ ጄነራል አሳምነው በህይወት ቢኖር ኖሮ፤ ያለምንም ጥርጥር አሁን ጄነራል ተፈራ እንደሚዘመትበት ይዘመትበት ነበር። አንርሳ እነ ጄነራል ተፈራ ይህን ስርዓት ገና ገና በህውሃት ግዜ አሁን ካለንበት ሁኔታ በጣም ባነሰ መስዕዋትነት ገንጥለው ሊጥሉልን ትንሽ ሲቀራቸው፤ "አማራ ወደስልጣን መጣ ብለው ከህዝብ ያቆራርጡናል በሚል የተሳሳተ የግዜው አስተሳሰብ"፤ ኮንሲደሬት ከመሆን አንጻር ግንቦት ሰባት መረጃው እንዲደርስ ስለሆነ ነው ይህ መፈንቅለ መንግስቱም የከሸፈው፤ እነሱም የማቀቁት፤ ብዙ ቤተሰቦቻቸውም ይህ ነው የማይባል ስቃይ የተሸከሙት! ያኔ ገና የግዜው ባለስልጣን እያሉ፤ እንደነ ጄነራል ኳርተር ፤ በገንዘብ መዋኘት እየቻሉ ነው፤ ህይወታቸው ላይ ቆርጠው ይህን ስርዓት ፀጥ ብለው ሊጥሉት የሞከሩት፤ መሰላማዊ መንገድ እና በምርጫ ለውስጥ ቢመጣ ኖሮ፤ ያን የመሰለ ስልጣናቸውን እንደያዙ፤ ቁጭ ብለው ያንን ለውጥ መጠበቅ ይችሉ ነበር፤ ሞቾታቸው ሳይነካ። እና አሁን ገና ትጥቅ ትግል አስፈላጊ እንደሆነ የገባው ሁሉ መጥቶ ክብራቸውን ከፍ ዝቅ እያደረገ ሲናገር እንዴት ያስችላችኋል?
እግዚያብሄር ጄነራል ተፈራንን እና ሁሉንም የህዝብ ፍላጎት ይቀድማል ብለው አደገኛውን መንገድ ለህዝብ ህልውና ሲሉ የመረጡ ፋኖዎቻችንን ይጠብቅልን። እናንተ እንዲገባችሁ እነሱ ቀድመው መሰዋት የለባቸውም! ሰው ሳይሰዋ በፊት ማክበር ይልመድብን። ካልሆነ ትግል ሳይሆን ሰይጣናዊ አምልኮ ይመስላል። የታገሉልን ፤ በድል ከነህይወታቸው አብረው የድል ተካፋይ እንዲሆኑ እንጂ ልክ እንደ ሽብረተኛ ድርጅት፤ ካልተሠው፤ ስራቸው የማይከበር መሆን የለበትም! ህይወትን እንጂ ሞትን እንደ ትግል መመዘኛ የሚያደርግ ትግል ጨለማ ነው!
ከአቅም በላይ ሆኖ የተሰዉ ጀግኖቻችንን ሁል ግዜ እናስባቸዋለን። አላስፈላጊ መስዕዋትነት ግን ሞኝነት ነው። ጀግና፤ ለመሞት እንደሚወጣ ማወቅ አለብን፤ የጀግና ሳይኪ የመጨረሻው ለሚወደው ህዝብ ስጦታው ህይወቱን መስጠት ነው፤ ይህ ደግሞ እያንዳንዱ ፋኖ ውስጥ ያለ ቁርጠኝነት ነው። ስለዚህ ያ ሳይደርስ በፊት በህይወት ለድል እንዲደርሱ ደግሞ መከታተል የኛ ፋንታ ነው። ጀግኖቻችንን ገና ለገና ይህ ሁሉ ውሸት እና እርግማን ስለወረደባቸው፤ ራሳቸውን ለህዝብ ለማሳመን አላስፈላጊ እና አደገኛ ሚሽኖችን እንዲወስዱ፤ ወይ ደግሞ ራሳቸውን ሳያስፈልግ ፕሩቭ እንዲያደርጉ አናስገድዳቸው። ትንሽ እናስብ! ሲጀመር ራሳችን እኮ ወሬኛ ባንሆን እና ሲሰደቡ እህ ብለን ባንሰማ ለዚህ አንዳርጋቸውም።

The Fano Uprising and the Crumbling Illusion of Prosperity Party (PP)
#OperationUnity
Every where PP must go
#Amhara #Tigray #Oromia #Somali #Afar #Gambella, and #BenishangulGumuz.
https://t.co/uWxDxXv3fY
https://t.co/9ZbkftCaOT
#OperationUnity
#ForwardFano
The world has kept quiet about #AmharaGenocide for over 3 decades. We now won't lose hope, because If nothing else, Fano get us justice ⚖️, we won't have to hope for external intervention. The international community should help just for their own peace of mind, we won't be stopped whether help arrives or not.
Here, a known G7 turn Ethiopian regime funded troll (cadre) is claiming that a veteran TPLF military leader is commanding #AmharaFano force's latest campaign #OperationUnity against the genocidal regime in Ethiopia.
Aside from the fact that this is pure fabrication of the highest order ( evidence being.. the ever present animosity between the entire Amhara movement and TPLF leaders due to the latter's unreasonable need to suppress Amharas by any means necessary, a feat that went on over 45 years now), it shows just how shaken the regime is to use such tactic which may inadvertently push their two sworn enemies into temporary coordination to kick their lying backsides out.
So here is an advice about your childish claim little Nati, what if the widely known international network of allies of TPLF, like the interns, the journalists, the staffers under many congressional representatives and MP's all these sleeper cells that Bereket Simeon inserted internationally under the guidance of Meles, what if they wrongly took your news and inadvertently start helping #AmharaFano?
What if then TPLF unknowingly loses its hold over them once our side gets access to some of them and showed them the light, that the future in Ethiopia is determined by Amhara Fanos and that they need to abandon their TPLF overlords? 🤣🤣🤣🤣.
No joke, you and your geta seriously messed up this time, remember all that international media power during the northern war? That was all because of Ethiopians hard earned money siffoned by TPLF bosses to buy them international power and they achieved it by working on it for over 20 years.
Now thanks to PP's paranoia we have a way in to overtake their assets 😂😊🔥.
MIGBEY'N SELAM belelin. 😂
Breaking news : በብርጋዲየር ጄኔራል ምግበ ሀይለና ግብረ አበሮቹ አደራጅነትና አይዞህ ባይነት ዘመቻ አንድነት በሚል ስያሜ በተለያዩ የአማራ ክልል የዞን ወረዳዎች ትንኮሳ ለመፈፀም የሞከረው ራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው ፅንፈኛው ቡድን ተደምስሷል።
ብርጋዲየር ጄኔራል ምግበ ሃይሌ እድሜ ልኩን በታሪኩ ግጭት እየጠመቀ የትግራይን ሕዝብ ወደ ጦርነት በማስገባት ያለ ምንም ወታደራዊ ዕውቀት ወጣቱን ወደ እሳት አሥገብቶ የማስፈጀት ታሪክ ያለው ፀረ ሠላምና ፀረ ልማት አራማጅ ነው።
ውጊያ ከብዶት የሸሸውን ወጣት ለምን ሸሸህ በሚል ሰበብ በጅምላ የመረሸን ልምድ ያለው ያለ ዕውቀት የትግራይን ወጣቶች ደም ሲመጥ የቆየ መሆኑ ሳያንሠው አሁን ላይም በሞኙ የፅንፈኛው መሪዎች ነን ባዮች አማካኝነት የሠላም ፈላጊውን የአማራን ወጣት ህይወት ለመቅጠፍ እንቅስቃሴ የጀመረ መሆኑ ታውቋል።
ባለፈው ጊዜ በነበረው የሰሜኑ ጦርነት በመቶ ሺህ የሚቆጠር የትግራይ ወጣትን እየረሸነ እያሥረሸነ የፈጀ የጥቁር ታሪክ ፀሃፊነቱ ሳያንስ አሁን ላይም መሠል ድርጊት ለመፈፀም እየተንቀሳቀሰ ነው።
ምዕራብ ትግራይን አስመልሳለሁ በሚል እሳቤ ሁለት ጊዜ የፌዴራል መንግስት ሠራዊትን ለማጥቃት ሞክሮ በአሥር ሺህ የሚቆጠሩ ወጣቶችን ያሥበላ ዉጊያ እምቢ ሲለው የራሱን ታጣቂዎች ረሽኖና ገድሎ ውጊያው ሳይሳካለት አከርካሪው ተመትቶ ሸሽቷል።
ምግቤ ሃይሌ ዘረፋና ሌብነት የተካነበት መደበኛ ሥራው ነው ። በአሁኑ ጊዜ የትግራይን ወርቅ እየዘረፈ በኤርትራ በኩል አድርጎ እየሸጠ ይገኛል። በኢህአዴግ ዘመን በዘረፋና ሌብነት ታዋቂ የነበረ ብቻ ሳይሆን በሰረቀውና በዘረፈው ገንዘብ አዲስ አበባ ላይ ፎቆችን የደረደረ አለፍ ሲልም ዱባይ ላይ ፎቆችን ለመሥራት በቅርብ ጊዜ የተዋዋለ ሥለመሆኑ በሶሻል ሚዲያ ሲነገር ቆይቷል።
በጦርነት ከቀቀለው ወጣት በተጨማሪ የረሸናቸው በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች በመኖራቸው ትግራይ ሰላም እንድትሆን ከቶውንም አይፈቅድም። ምክንያቱም ደግሞ የትግራይ ሕዝብ ልጆቹን ይጠይቀኛል የሚል ስጋት አንደኛው ሲሆን ሌላኛው ደግሞ እያደረገ ያለው የወርቅ ዘረፋ እንዳይጋለጥበት በማሠብ ነው።
በሌላ በኩል ምግበ ሀይለ የፕሪቶሪያን ስምምነት እንዲፈርስ እንዳይሳካ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ያለ ከመሆኑም በላይ የጊዜያዊ መሥተዳድሩን ማህተም ለመንጠቅ እና በሀይል አፍርሶ ሥልጣን ለመያዝ የሞከረ የፀረ ሠላምና ፀረ ልማት አራማጅ ነው።
የሠላም ጠንቅ የሆነው ምግበ ሃይሌ ለዚህ መሰሪ ተግባሩ ጅላጅሉን ፋኖ እንደ ተባባሪነት በመጠቀም ፅንፈኛው ፋኖ በራሱ ክልል ላይ ያልተገባ ውድመት እንዲፈፅም አዞታል። ነገር ግን ዘመቻ አንድነት በሚል ስያሜ ፅንፈኛውን አሥተባብሮ በጀመረው ትንኮሳ ከፍተኛ የሆነ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሷበታል።
በደቡብ ጎንደር፣ በምዕራብ ጎንደር፣ በሰሜን ጎጃም፣ በምስራቅ ጎጃም፣ በምዕራብ ጎጃም እንዲሁም በሰሜን ወሎ የምግበ ሀይለ ተላላኪ ፅንፈኞች በለኮሱት እሳት ተለብልበዋል።
በዚህ ሁለት ቀናት ብቻ 317 የተገደለ፣ 41 የተማረከ፣ 125 የቆሰለ፣ 27እጅ የሠጠ፣ 51 በምህረት የገባ፣ 15 መረጃ አቀባይ የተያዘ፣ በድምሩ 576 የሠው ኪሳራ ሲደርስበት 01መትረየስ፣ 119 ክላሽ፣ 46 ኋላቀር መሣሪያ፣ 08 ሽጉጥ፣ 22 ቦምብ፣ 2290 የተለያዩ ዓይነት ተተኳሾች፣ 28 ትጥቅ፣ የመገናኛ ራዲዮ፣ ተሽከርካሪ፣ ባጃጅ፣ ሞተር ሳይክል እና ሌሎች ቁሶችም በሠራዊታችን ቁጥጥር ስር ውለዋል።
ይህ በምግበ ሃይለ እና በግብረ አበሮቹ አይዞህ ባይነት የተጋለበው ፅንፈኛ ቡድን በዚህ ልክ ኪሳራ የደረሰበት ሲሆን በህይወት የተረፈው የትም የተበታተነ መሆኑ ተረጋግጧል።

The fact of the matter is the regime has suffered massive setbacks in the past 3 days. The unprecedented #OperationUnity caught them off guard. The missing piece in Amhara struggle for survival (stretching the regime forces in all fronts) has been found. #WarOnAmhara
Fano is fighting Berhanu Jula’s forces in a much more organized and mechanized way, significantly different from before. Their tactics have evolved, making them a more formidable resistance against the Abiy's military. Another UAE blowout in Ethiopia. #OperationUnity on their way to Bahr Dar. እየመጡ ነው። #AbiyMustGo
#OperationUnity
Amhara Fano Commanders on their way to delivering justice, stopping #AmharaGenocide, winning the #WarOnAmhara waged by the regime in Ethiopia and becoming the most valiant, untouchable and decisive force in the entire sector.
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
https://t.co/p1OXmI7ZwH
@amanpour @AmanpourCoPBS @redactednews @AP @apa_news @africa_dne @realDailyWire @HammerOfWar5 @BoozAllen @A1Policy
@AdonisLo Let the cadres bark like dogs👆
Yenejgnoch….My blood… God Be With You!
"አንድነት -Unity "
የምናወራዉ ትግሉን ስለሚመራዉ ኃይል መዋቀራዊ አንድነት ነዉ።
we mean the struggle's leadrship structure unity of Fano.
#ዘመቻ_አንድነት
#OperationUnity
ድል ለአማራነት!

🤣🤣🤣🤣
Don't get your braids in a bunch degmo, I heard PP cadres are not good at picking up on sarcasm.
#OperationUnity
This was just released, 9:00 a.m. AA time.
I don't think anyone involved in Operation Unity expected this to be the government's reaction.

#SenayConversation
#መልካምውይይት
#ForwardFano
#OperationUnity
#Op_uniy
#AmharaGuard Recommendations
በዚህ አጋጣሚ አጀንዳ ማጣመር ግዴታ ይሆናል። ሃይላችንን 10 ቦታ መክፈል የለብንም።
በተቀዳሚነት፤ ትኩረት ሁሉ ሁለት አጀንዳዎች ላይ ብቻ መሆን አለበት።
1 _ በግንባር ቀደምነት አንደኛው አጀንዳ፤ ዘመቻ አንድነት እንዲሁም ፋኖን መርዳት፤ የፋኖን አንድነት ማጠናከር፤ እንዲሁም ፋኖ መር የሆነ ማንኛውንም መልክት ማስተጋባት።።
2 _ በየቦታው የሚጨፈጨፉ፤ ቤታቸው የሚፈርስ፤ በድሮን የሚደበደቡ አማሮች ጉዳይ፤ እንዲሁም በአማራነታቸው ብቻ በየቦታው የሚገደሉ የሚታሰሩ፤ ወይም በውሸት ክስ እየተፈረደባቸው ያሉ አማሮች ጉዳይ እንደሁልግዜው ቋሚ አጀንዳ ሲሆን፤ ይህ ፋኖ ለምን ወደፊት እንደሚሄድ ለምን እንደሚዋጋ የሚያሳይ ቋሚ አጀንዳ ስለሆነ ፋኖን ከማገዝ ጎን ለጎን ይካሄዳል።
ይህ ማለት ጂዎፖለቲካው መተንተን የለበትም ወይም ሌላ አለምአቀፍ ትሬንዶች ላይ መወያየት የለብንም እያልኩ ሳይሆን፤ የብልጽግና ካድሬዎች የሚጥሏቸው አጀንዳዎችን ነጥሎ በማውጣት መልስ አለመስጠት አለብን ለማለት ነው።
የካውንተር አጀንዳ ሰለባ አትሁኑ፤ ሰሞኑን ከተሞከሩብን ውስጥ ከኤርትራ እና ከህውሃት ጋር የተገናኘውን አጀንዳ ላንሳና ትንሽ ልጻፍ። ምሳሌ ይሆነናል።
1 ልክ ኤርትራን አገራዊ ጠላት አስመስሎ፤ ሰዉ በዚህ ስርዓት እና መንግስት ምክንያት ወገኑ መታረዱን ረስቶ አገራዊ ጥቅም በሚል ሰበብ ከኤርትራ ጋር እንዲቃረን ፤ ማድረግ፤ ያንን 'ኖሞር" መሳይ አካሄድ ተጠቅሞ ከጀርባ ፋኖን መምታት የነበረ አካሄድ ሲሆን። አማራ ሙሉ በሙሉ ይህን አጀንዳ ባለመቀበል አክሽፎታል። በነገራችን ላይ ፤ የብልጽግና መንግስት፤ ለብርጌድ ንሃመዱ ከፍተኛ ማበረታቻ የሰጠ ሲሆን፤ እንደልብ ማንኛቸውንም አይነት ኤርትራን የመቃወም ስራ እንዲሰሩ ተፈቅዶላቸዋል። የብልጽግና ካድሬዎች ይህ ምን ማለት እንደሆነ ከገባችሁ፤ ኤርትራ ደግሞ የብልጽግና ተቃዋሚዎችን ሆስት ብታደርግ ምንም አይደንቅም። ያኔ ሰላም ተፈጠረ የተባለ ግዜ የቆመውን አንዱ የአንዱን ጠላት ሆስት ያለማድረግ ስምምነት አብይ በማፍረሱ ነው አሁን ያለው ቅራኔ የተጀመረው። ያም ደግሞ የሆነው ፕሪቶሪያን አግሪመንት ሲፈርም፤ ሰላም ፈጠርን ባለ ግዜ የፈጠረውን ከኤርትራ ጋር የነበረውን አላያንስ አፍርሶ ነው። ይህ ማለት ኤርትራ በሚለው ፋንታ የትኛውንም አገር ብትቀይሩ፤ መጨረሻው ተመሳሳይ ነው የሚሆነው። መንግስታችሁ ለአላያንስ የማይመች፤ ሃሳቡን በየቀኑ የሚቀርይር ሰው መሆኑን። በፖለቲካ ዘላቂ ጓደኛም ጠላትም የለም እሚባለው እንዳለ ሆኖ፤ በአንድ ኮንፍሊክት ውስጥ ፤ በሚገርም ሁኔታ እንዲህ መንከረባበት፤ የፖለቲካ አዋቂነት ሳይሆን የማይተማመኑበት አጋር መሆን ነው። ስለዚህ ኤርትራ ላይ አሁን የከፈታችሁት ዘመቻ፤ ብርጌድ ንሃመዱን ሆስት ስላደረጋችሁ፤ ኤርትራም ተቃዋሚ ሆስት ማድረጓ የማይቀር ስለሆነ ነው። ስለዚህ ይህን ተፈጥሯዊ፤ የፖለቲካ ሂደት፤ ልክ ወገኔ ይበልጥብኛል ካልነካኝ ጎረቤቴ ጋር አልጣላም ያለን ሰው፤ ባንዳ እንደሆነ፤ ወይም ልክ አገር እንደከዳ ለማስመሰል የምትሄዱበት ርቀት አስቂኝ ነው። ጦርነት ቀልድ አይደለም፤ የህልውና ጉዳይ ሆኖብን እንጂ ሁሌ ሰላምን እንመርጣለን። በባሌም በቦሌም ከምድረ ገጽ ካላጠፋናችሁ ስላላችሁ ነው እንጂ ፋኖ ከናንተም ጋር ቢሆን እዚህ ባልተዳረሰ ነበር። ግን በያንዳንዱ አካሄዳችሁ እንድኳን በሰላም ለመፍታት፤ ለሰከንድ እንኳን ጀርባ የማይሰጧችሁ አጭበርባሪዎች ስለሆናችሁ ነው። ስለዚህ ይህ አጀንዳ የአማራ ትግልን ፈር ሊያስለቅቅ እንደማይችል ተስፋ እንድትቆርጡ ነው ይህን የጻፍኩት።
2 የህውሃት መከፋፈል፤ ወይ አለመከፋፈል። የህውህት አንዱ አንጃ ከኤርትራ ጋር ነው፤ ወይ ሌላው ከአብይ ጋር ነው፤ ወይ ወልቃይትና ራያን ሊወስዱ ነው። ብቻ ስለህውሃት ብዙ እየተባለ ነው። በአሁኑ ሰዓት አማራ ስለህውሃት ግዜ ማጥፋት የለበትም። ህውሃትን በተመለከተ፤ ቀይ መስመራችን የነሱ ወልቃይት፤ ጠገዴ፤ ጠለምት፤ እንዲሁም ራያን አለመንካት ላይ ያበቃል። ከዚያ ውጭ ያለው ጉዳይ ሁሉ፤ ልክ ኦነግ ላይ ያለንን ጥያቄ ነው እነሱ ላይም የሚኖረን። ያም የአማራን ህዝብ በመጨፍጨፍ ላይ የተካፈሉ ሰዎቻቸውን በፍትህ ግዜ አሳልፈው ለፍርድ እንዲያቀርቡልን፤ የቀረው ጉዳይ፤ አገራዊ ጠረጴዛ ጋር የሚፈታ ነው። የነሱ መከፋፈል ወይ አለመከፋፈል የኛ አጀንዳ አይደለም። ከመሬት ተነስተንም፤ ጦርነት ውስጥ መግባት የለብንም። በግድ ወስደው ሲያስተዳድሯቸው የነበሩት ግዛቶችን ነጻ ከወጡበት ረፍት አውጥተው እንደገና ጦረነት ውስጥ ለመክተት እስካልተንቀሳቀሱ ድረስ፤ ሁኔታቸውን ከመከታተል ያለፈ ግዜ እነሱ ጋር ማጥፋት አይኖርብንም። በጣም ቢገባን፤ የሚቀጥለው የነ አብይ ስትራተጂ አማራን ፤ ትርግራይን እና ኤርትራን፤ በተለያየ ግዜ እየዘወሩ እርስ በራሳቸው እንዲዋጉ ለማድረግ ነው። እስካሁን ኤርትራና አማራ ነቅተዋል፤ ህውሃት መር የሆነ አስተዳደር ከሆነ ትግራይን የሚመራው፤ ትግራይ ይነቃ እንደሆነ እርግጠኛ አልሆንም። ብልጽግና ሳይወድቅ፤ እነዚህ ሶስት አካሎች ምንም ጋራ ና ተራራ የሚያክል ቁርሾ ቢኖራቸው እንኳን፤ ለግዜው ቴብል ቢያደርጉት ይጠቀማሉ። ከሁሉም የምትጠቀመው ደግሞ ትግራይ ነች! ይህን ያልኩት በጣም ሪዥሙን ወሰን ከኤርትራ ጋር ስለምትጋራ ነው። አማራ ጦርነት ላይ እያለ ስትራተጂክ ውሳኔ ነው ብለው ግዛቶችን ለማጥቃት ሊሞክሩ ይችላሉ፤ ነገር ግን ይህ ታላቅ ውድቀት ይሆናል፤ ምክንያቱም፤ ወልቃይት ላይ ያለው ሃይል ወልቃይትን ብቻ ኢላማ አድርጎ የተቀመጠ ስለሆነ ፤ ከሌላው የተቀናጀ ፋኖ እንቅስቃሴ ጋር ክላሽ አያደርግም ያ ማለት። የአብይ በአማራ ደቡብ ፍላንክ በኩል ያለ አክሽን ወልቃይት ላይ ያለውን ተደራሽነት አይነካውም። ባጠቃላይ፤ ትግራይን አሁን ላይ የሚመራው ሃይል ታሪካው ስህተት ሰርቶ፤ ህውሃት ከፕሪቶሪያ መልስ ጨርሶ ያዳከመውን የትግራይ አመራሮችን የፖለቲካ ሃይል ጭራሽ ወደዜሮ ያወርደዋል። just sit this one out። እና እግዚያብሄር ካለልን ጦርነት በማያደርስ ሁኔታ እንፈታው ይሆናል ፤ ያም ባይሆን ግን በሶስት ቦታ ከመወጋት ቀጥታ ፊት ለፊት ከአንድ ሃይል ጋር ብቻ መጋጠም ስለሚሻል፤ ምክሬን ውሰዱ። ሶስት ሃይል ያልኩት፤ አሁን ባለው አሰላለፍ፤ ከኤርትራም ከአማራም ጋር ግጭት ከከፈታቹ፤ 100% እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ አብይ መጀመሪያ ላይ አብሯችሁ ቢሰለፍም፤ ጦርነቱ ትግራይ መሬት ላይ እንዲሆን ብቻ ነው እንጂ ዞሮ እንደሚከዳችሁ ስለማልጠራጠር ነው። በሰሜኑ ጦርነት ግዜ አማራ የተዋጋው ለታሪካዊ ግዛቶቹና ግዛቶቹ ብቻ ነው፤ እንጂ አብይን አግዞ አይደለም፤ ይህን ደግሞ በአማራ ከተማ ሙሉ የተድረገውን በቃን የሚለውን ሰልፍ በማስታወስ ልታረጋግጡ ትችላላችሁ።
____________________________
ቀላል ምክር ፤ በእውነት ላይ፤ ወይም በኛ ኢንተረስት ላይ ያልተመሰረተ አጀንዳን በምን ለይተን እናውቃለን? ቀላሉ መንገድ አጀንዳው ከሪያሊቲው ጋር ይገናኛል አይገናኝም ብሎ ክሪቲካሊ በመጠየቅ ብቻ አጀንዳው ከጠላት ይሁን ከወገን እንደተሰጠ ማወቅ ይቻላል።
Basically, እንደምሳሌ ያህል፤ የኤርትራውን ምሳሌ እንውሰድ። "ኤርትራን አሁናዊ አገራዊ" ጠላት አድርጎ ለመሳል የተወሰደውን አካሄድ እንደምሳሌ እንውሰድ። ኤርትራ እንደሃገር ወይ የኢትዮጲያ ጥቅም ላይ (ይህ ህዝቡን ይመለከታል) ወይም ደግሞ ከአገዛዙ ጋር (ይህ ህዝቡ ላይ ካለ ጥላቻ ሳይሆን አገዛዙ ጋር በተፈጠረ ግዚያዊ አለመግባባት ሊሆን ይቻላል) ጦርነት ለማወጅ ከፈለገች (ይህ ለየትኛውም ጎረቤት ወይ ሩቅ አገር ይሰራል)፤ የመጀመሪያው ስቴፕ ከኦፊሺያል የኤርትራ መገናኛዎች በኩል የሚለጠፉ መልክቶችን ማየት ነው። መንግስት በይፋ እንደጠላት ተንቀሳቅሳለች የሚል መረጃ ከሰጠ፤ ይፋዊ የሆነ መልክት ከኤርትራ ማግኘት አይከብድም። ኤርትራ አሁን በቅርብ ግዜ ከኢትዮጲያ ጋር ጦርነት ውስጥ ያለፈች አገር ነች (በ1998 የተደረገውን ማለቴ ነው) ስለዚህ ይፋዊ ጦርነት የሚያደርስ አለመግባባት ላይ ሲደረስ እንዴት አክት እንዳደረገች አብዛኛው በዛ ግዜ ተወልዶ የነበረ ሰው የሚያውቀው ነው። ያንን አሁን እየሆነ ካለው ጋር ማስተያየት ብቻ ነው የሚጠበቀው። እንደውም፤ይህ አንድ ብቻ ምሳሌ ነው። ለየትኛውም ከጠላት የሚሰጥ አጀንዳ፤ የመጀመሪያው ቼክ ማድረጊያ መንገድ፤ መሬት ጋር ካለው ሃቅ ቃር ይሄዳል? ወይስ አይሄድም የሚለውን ማስተያየት ብቻ ነው። የማይሄድ ከሆነ፤ ከናንተ ኢንተረርስት ጋር ሳይሆን ከአጀንዳ ሰጭው ኢንተረስት ጋር የሚሄድ ጉዳይ መሆኑን አውቆ ማለፍ ብቻ፤ ብዙ ብዙ ብዙ ግዜ ከማዳኑ አልፎ፤ ትግሉ በደንብ ሳይገባቸው መሃል ቤት ሆነው የሚወዛገቡ ሰዎችን ወደጠላት ካምፕ እንዳይገቡ መንገድ ይዘጋል። በነገራችን ላይ ብልጽግና አዲስ ጦርነት ከመክፈት ወደኋላ የሚል መንግስት አይደለም። በፋኖ እየተደረገበት ያለውን ጫና ማስተንፈስ እምችለው አገራዊ ጦርነት ውስጥ ስሳተፍ ብቻ ነው ብሎ ያምናል። ስለዚህ ይህንን እውን ልታደርጉለት የምትችሉት፤ ቀን ከሌሊት የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት እንዲጀመር የሚሰሩ ካድሬዎቹን አጀንዳ ስታርገበግቡለት ነው። ያ በሰፌው ሁኔታ ብዙ ህዝብ ልብ ውስጥ ከገባለት፤ አታክ ማድረግ ጀምሮ ፤ በፋኖ ያለበትን ግፊት ለማስተንፈስ ሊሞክር ይችላል። ለዚህ ማሳያው ደግሞ የኤርትራ መንግስት የድሮን ጃመሮችን መግዛቱን ስናይ ነው። ይህ ማለት ገፍቶ ችግሩን ወደጎረቤት አገር ጦርነት ሊቀይረው እንደሚችል የነሱም አመራሮች እንዳንድ ሴናሪዮ አይተውታልል ማለት ነው። የሱን አጀንዳ አራግቦ ፤ ሌላ ጦርነት ለነሱ ፋሲሊቴት ማድረግ ለብልጽግና መንግስት ከለላ መስጠት ነው፤ ስለዚህ ይህን የብልጽግና አጀንዳ ሙሉ በሙሉ በመዝጋት ወደፋኖ ትግል ማተኮር ትልቁ ማርከሻ ነው።


FANO Kills More than 355 ENDF Soldiers, Seizes Strategic Towns in Amhara Offensive
Read more: https://t.co/bU5Pmb2lhW

FANO Kills More than 355 ENDF Soldiers, Seizes Strategic Towns in Amhara Offensive
Read more: https://t.co/bU5Pmb2lhW

#OperationUnity
#ዘመቻአንድነት
እነ INSA, this is @grok generated image, don't try and geo locate them :).
Reminder:
Everyone else please use AI generated images if you want to spice up your reports on Fano military campaigns, stop exposing their faces and locations. Better yet, focus on the advocacy and leave the war reporting for the medias that have actual correspondents on the field. Stop using your relatives in fano force as source, this is serious stage in the struggle and all news should only be communicated through the designated PR point persons from different Fano commands.
#ForwardFano

🎶 Join the movement for unity and love with Lyon Brave's 'Operation Unity' 🌍 This soulful ballad speaks to the heart of our world's challenges, urging us to come together and create a brighter future for all. Listen now: https://t.co/35goDXYQon #OperationUnity #LyonBrave
Last Seen Hashtags on Sotwe
Trends for you
Most Popular Users

Elon Musk 
@elonmusk
240.7M followers

Barack Obama 
@barackobama
119.2M followers

Donald J. Trump 
@realdonaldtrump
111.7M followers

Cristiano Ronaldo 
@cristiano
110.8M followers

Narendra Modi 
@narendramodi
107M followers

Rihanna 
@rihanna
97.7M followers

NASA 
@nasa
92.2M followers

Justin Bieber 
@justinbieber
90.9M followers

KATY PERRY 
@katyperry
87.8M followers

Taylor Swift 
@taylorswift13
81.6M followers

Lady Gaga 
@ladygaga
73.1M followers

Virat Kohli 
@imvkohli
70M followers

Kim Kardashian 
@kimkardashian
69.8M followers

YouTube 
@youtube
68.7M followers

Bill Gates 
@billgates
63.9M followers

Neymar Jr 
@neymarjr
62.8M followers

The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers

CNN 
@cnn
61.9M followers

Selena Gomez 
@selenagomez
60.8M followers

X 
@x
60.8M followers
















