Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Melkamu Tesfa
@MelkamuTesfa2
Joined November 2021
236
Following
36
Followers
32
Posts
MelkamuTesfa2
retweeted
Ethiopian Reporter
@EthioReporter
over 3 years ago
ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል በድረገጻችን https://t.co/n6sM5DLHsh ላይም ያገኙታል። ----------||---------- የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ https://t.co/E5mYEDJUhv
Melkamu Tesfa
@MelkamuTesfa2
over 4 years ago
Melkamu Tesfa
@MelkamuTesfa2
over 4 years ago
እያንዳዳችን ይቺን እድል እንጠቀማለን እንጅ በክብራችንና በማንነታችን በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነታችን ��በድሉን ሊዘርፉን ሊያዋርዱን ሊገዙን የሚመጡ ካሉ መቸም እንዳያስቡት አድርገን እናዋርዳቸዋለን። ለኔ ይሄ የወታደር ሞት የክብር ሞት ነው !
Melkamu Tesfa
@MelkamuTesfa2
over 4 years ago
አባትህ ምን ሰጥቶህ አለፈ ካሉህ ሀገር በላቸው!!! እመብርሃን ለቁምነገር ታብቃህ
Melkamu Tesfa
@MelkamuTesfa2
over 4 years ago
ልብስ ሲቆሽሽ ቅማል ይፈጥራል፡፡ ወሎም ሲቆሽሽ ወሎ ህብረት የሚባል የቆሻሻ ክምር ፈጥሯል፡፡ አሁን ሁላችንም የቆሻሻውን ክምር ማፅዳት ግደታችን ነው፡፡
Melkamu Tesfa
@MelkamuTesfa2
over 4 years ago
እኛ በፈጣሪ የምንመካ ህዝቦች ነን። ከፈጣሪ በታች የምንመካበት ሃይላችን ወታደራችን ነው። ወታደሩ የህዝብ ልጅ ነው። ከህዝብ የሚወጣ እሳተ አይሸነፍም። በኛ እድሜ ያላችሁ ወጣቶች'' መከላከያን ተቀላቀሉ።
#NoMore
Melkamu Tesfa
@MelkamuTesfa2
over 4 years ago
በውጭ ከሚኖሩ ኤርትራውያን በተጨማሪ አገራቸው ውስጥ የሚኖሩ ኤርትራውያን በቃን
#nomore
እያሉ ነው። ምስሎቹ ከዋና ከተማዋ አሰብና የወደብ ከተማዋ ምፅዋ ላይ የተነሱ ናቸው።
#EthiopiaPrevails
Melkamu Tesfa
@MelkamuTesfa2
over 4 years ago
ጨዋታው ተቀይሯል። አዳሩን ደሞ አቀያየሩ አስገራሚ ነው። እንዲህ ያለ ፍጥነት እንዲህ ያለ ጀግንነት ጋር ሲያጋጠም አንዳንዴ ኢትዮጵያዊነት የሚሉት መንፈስ አረቦች ትልቁንና የማይበገረውን ብረት አሙድ ኢቶቢ ብለው የጠሩት በምክኒያት ነው
Melkamu Tesfa
@MelkamuTesfa2
over 4 years ago
ቆሮቆሮዎቹ ዛሬ ነገ ፈረጠጠ ዚምቧቤ ተገኘ ሲሉት ... ግንባር ድረስ ሄደላቸው 💪 ብዬ ማሽቃበጥ አያቅተኝም😎 እያሽቃበጥኩ ግን አልነበረም
Melkamu Tesfa
@MelkamuTesfa2
over 4 years ago
እመኑኝ በቅርቡ በኢትዮጵያ ምድር ለኢትዪጵያውያን ዳግም የአድዋ የድል ዜናዎችን ይኖሩናል!! ምክንያቱም እኛ የአባቶቻችን ልጆች መሆናችን ልንዘነጋ አይገባም። ባንዳና የባንዳ ልጆች አያሸንፉንም!!
Melkamu Tesfa
@MelkamuTesfa2
over 4 years ago
Melkamu Tesfa
@MelkamuTesfa2
over 4 years ago
ሀሽታጉ ጀምሯል Ethiopia is a free nation, a free country with a free government. We do not want anyone's intervention
#NoMore
#EthiopiaPrevails
#TPLFTerroristGroup
@SecBlinken
@KamalaHarris
@ChrisCoons
@SecDef
@BBCWorld
@RusEmbEthiopia
@BBGAfrica
@XHNews
Melkamu Tesfa
@MelkamuTesfa2
over 4 years ago
አንዳንድ የአዲስ አበባ ፖሊስ አባሎች አመራሮች እየሰሩት ያለው ስራ ህዝብ ተማሮ መንግስትን እንዲጠላ እንዲቃወም የሚደረግ የአሻጥር ስራ ነው እየሰሩ ያሉት! ይህ ጉዳይ በቶሎ እልባትና እርምት መፍትሄ ካላገኘ አስቸጋሪ ነው! ተቋሙ ይፈተሽ ይመርመር
Melkamu Tesfa
@MelkamuTesfa2
over 4 years ago
አሜሪካን አምርረህ ታገል። ታሪክ የሚነግረን አሜሪካ አፍራሽ እንደሆነች እንጂ ገንቢ እንደሆነች አይደለም። ከታሪክ የማይማር ታሪካዊ ስህተት ይሰራል።
@AbiyAhmedAli
Melkamu Tesfa
@MelkamuTesfa2
over 4 years ago
"ይህን መንግስት የኔን ያህል የተቃወመ፣ የተቸው ሰው ያለ አይመስለኝም። ግን በዚህ ጊዜ ሀገርንና ህዝብን ያለ መሪ ለማስቀረት በመሪ��� ላይ የጥላቻ ንግግር የሚያደርግ ማንም ሀገር ወዳድ ነኝ የሚል ሰው ከወያኔ ለይቼ አላየውም" ስደተኛው ባርች
Melkamu Tesfa
@MelkamuTesfa2
over 4 years ago
ኢትዮጲያን በተለመልኩ ሲዘርፍ እና ሲበላት የኖር እኩልነት ወይም አድነት ሲመጣ ጥቅሙ ሲቀርበት የተጨቆነ ይመሥለዋል
Melkamu Tesfa
@MelkamuTesfa2
over 4 years ago
ዛሬም ያለነው ሆነ ነገም የሚመጣው ኢትዮጵያዊ ሆነን ነው የምንቀጥለው። የኛ ድርሻ ማንም እንደፈለኩ ልግፈፍሽ ላ��ብስሽ የሚላትን፣ ዜጎቿ አንገታቸውን የሚደፉባትን ኢትዮጵያን ቀይሮ የማትሰበር ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ነው።
#NoMor
e
Melkamu Tesfa
@MelkamuTesfa2
almost 5 years ago
የአመነስቲ ኢንተርናሽናል ዋና ፀሃ�� Dr. Agnès Callamard ህወሓት በአማራ ላይ የፈፀመው ጥቃት የትኛውንም የሰው ልጅ ክብር የሚፃረር በሰው ልጆች ላይ የተፈፀሙ ከባድ ወንጀል ከመሆኑም በላይ ጥቃቶቹ የጦር ወንጀሎች ናቸው።
Melkamu Tesfa
@MelkamuTesfa2
almost 5 years ago
Melkamu Tesfa
@MelkamuTesfa2
almost 5 years ago
ሀገር ማለት ሰው ነው ! ሰው ማለት ሀገር ነው! ኢትዮጵያ ውድ ሀገሬ!! የቃል ክዳን ምድሬ!! ዝናዬ የወደፊት ክብሬ!! እኔ ልዋደቅልሽ በግምባሬ!! ድልሽ ቅርብ ነው ሀገሬ!! ድልሽ ፈጣን ነው ክብሬ!! ቀብረሽ ታርፍያለሽ ይህን አውሬ!!! 🇪🇹 ታሸንፋለች🇪🇹💪
Last Seen Users on Sotwe
Murai Batu
Seen from
Indonesia
Netes
Seen from
Indonesia
茜安
Seen from
United Kingdom
sexylondoncpl2011
Seen from
Indonesia
dr moza tahwara موزه بنت عبيد
Seen from
United Arab Emirates
Azuraswlap
Seen from
United States
MÊ ĐỒ LÓT NỮ
Seen from
Vietnam
Medo
Seen from
Saudi Arabia
AWEK BETIK SEDAP
Seen from
United States
PesHwar Boy
Seen from
Pakistan
Trends for you
1
Kyler
Under 10K tweets
2
JJ McCarthy
Under 10K tweets
3
Grok Bot
Under 10K tweets
4
Secret Service
Under 10K tweets
5
USSS
Under 10K tweets
6
Sauce
Under 10K tweets
7
Christmas
Under 10K tweets
8
Nate Wiggins
Under 10K tweets
9
Roblox
Under 10K tweets
10
Robert Gilman
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.3M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.1M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
113M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.3M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.5M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
74.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
72M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.5M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
64.9M followers
16
Bill Gates
@billgates
64.6M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
Selena Gomez
@selenagomez
62.2M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫