Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Aleka Lij
@Mic1041
Not all Retweets are endorsements.
Joined August 2013
753
Following
445
Followers
31K
Posts
Mic1041
retweeted
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼
@TigiSmartVibes
about 7 hours ago
4️⃣
#ፍቅረኞች_አሉኝ_ብላ_እርፍ
ምስኪን እናትየውን አሳፈረቻቸውኮ🤭😆🙏😂
#Ethiopia
ግን የዘመኑ እናቶች ግን በጣም ሰልጥነዋል መሰለኝ እኔ በበኩሌ ለእናቴና ለአባቴ ፍቅረኛ ቅብርጥሶ የሚባል ወሬ በአጠገባቸው ትንፍሽ ማለት የማይቻልበት ጊዜ ላይ ነበር የተወለድኩት እንኳንስ አራቱን ልደረድርላቸው ቀርቶ 🤷♀️😅🤣🤣🤣🤣
TigiSmartVibes's tweet video.
Mic1041
retweeted
Meseret Media
@MeseretMedia
about 18 hours ago
#ዜናመሠረት
በምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ዜጎች በልማት ስም በአስገዳጅ ከ20 ሺህ እስከ 400 ሺህ ብር አምጡ መባላቸውን ተናገሩ - የአካባቢው ነዋሪዎች የገንዘቡን መድረሻና ህጋዊነት በሚጠይቁበት ወቅት “የጽንፈኛ ተላላኪ ነህ” በሚል የዛቻና የማሸማቀቅ ስልት ምላሽ እንደሚሰጣቸው ተገልጿል - አንዳንድ የፌደራል አመራሮች 'አምስት ጥምዝ' የተባለ ስፍራ ላይ የራሳቸው ወርቅ ማውጫ በማቋቋም እየተንቀሳቀሱ መሆኑም ታውቋል ተጨማሪ ያንብቡ: https://t.co/tqCfn9YalC
See More
Mic1041
retweeted
Mesay Mekonnen
@mamamesay
about 17 hours ago
አብይ አህመድ ደብረማርቆስ ላይ ተገኝቶ ''ደጀን መሄድ አይቻልም። ሰዉ ወጥቶ መግባት አቅቶት፥ እየታገተ ነው። ለህዝቡ ሰላም እንሻለት'' እያለ ኑዛዜ ያሰማል ፕ/ር መስፍን ዓርዓያ አዲስ አበባ ቁጭ ብሎ ''ኢትዮጵያ እየመከረች ነው ይላል። አብይስ ውሸት አመል ሆኖበት፥ ያዳቆነው ሴጣን እስኪያቀሰው እየተጋ ያለ፥ ፖለቲካዊ ድንቁርናውን ያለሀፍረት አደባባይ የሚያሳይ፥ ከረጠብኩ ላይቀር በደንብ ልበስብስ ብሎ ፍሬን እንደበጠሰ ሲኖትራክ አይኑን ጨፍኖ ወደ ገደል እየሸመጠጠ መሆኑን ዓለም ከተረዳለት ቆይቷል። የዚህ ሽማግሌ በስተርጅና በደም በጨቀየ መሬት ላይ ''ምክክር'' እያለ መጃጃል ግን ምን የሚሉት እብደት ነው? ከእሳቸው በእድሜ በጣም ትንሽ የሆነች፥ ቢወልዷት የሚያደርሷት አንዲት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዘግይታም ቢሆን ከዚህ የወንጀለኛ ተባባሪሪዎች ስብስብ ራሷን ማግለሏን አስታውቃለች። የወሰደችው እርምጃ ባያስመሰግናትም ከተሳፈረችበት የአብይ አህመድ ባቡር በመጨረሻው ሰዓት ላይ መውረዷ ቢያንስ ሀጢያቷን ቀለል አድርጋ ፈጣሪ ፊት ትቀርባለች። የዚህ ሽማግሌ እንዲህ ከአብይ ጋር መጣበቅና የሙጥኝ ማለት ግን የጤና አይመስልም። በአዲስ አበባ 50 እና 100 ኪሎሜትሮች ራዲየስ ሰዉ መከራውን ይበላል እሳቸው አዲስ አበባ ተጎልተው በደሀው ኢትዮጵያዊ ስም የመጣውን ዶላር እየቀረጠፉ የአብይ አህመድን ቲያትር ያለእረፍትና ሀፍረት ይተውናሉ። የእሳቸውስ የከፋ ነው?!
See More
Mic1041
retweeted
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼
@TigiSmartVibes
3 days ago
#እንግሊዘኛ_ለአያቶቻችን
🙏🤪🤣🤣🤣
#Ethiopia
እስቲ ምን ይሰራላቸዋል እንግሊዘኛ❓ ምናለ መሰረተ ትምህርት እንግሊዘኛው ቀርቶባቸው አንድ የ ኢትዮጵያ ቋንቋ ኦሮምኛ ወይም ትግርኛ ጉራጊኛ የጋሞዎችን ቋንቋ ቢማሩ ይሻል አይሻልም ነበር??? 🤭 በጣም ተሰቃዩኮ STUDENTን ለማስተማር አንድ ሰዐት ሙሉ #ሚዳቋ እያሉ 😆አስተማሪው ጨጓራውን ተላጠው እኔ በሳቅ ልሞት 🙏🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🏃♀️🏃♀️🏃♀️
TigiSmartVibes's tweet video.
Who to follow
Abbaas Ze Habash አባስ ዜ ሐበሽ
@Abbaas01541435
Economic policy specialist. Always fascinated by beauty of Ethiopia & its people. ManUnited lover. Humanitarian.
Henock
@Henock59148645
Peace for all, Ethiopia prevails!
[email protected]
@Solomongebreha1
Mic1041
retweeted
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼
@TigiSmartVibes
1 day ago
#6000 ብር እናንተ ኪስ ውስጥ ምን ይሰራል???? 👇
#Ethiopia
ነቃ በሉ እባካችሁ እናንተ ሰዎች በወር 500 ብር በአመት 6 ሺ ብር ለፌክ ፓስተሮች በቸርች ስም ሰጥታችሁ መጨረሻው ይሄ ነው እግዚኦ እንዲህ አይነት ቤተክርስትያን 😩😩😩 በሱ አስተሳሰብ 400 ሰው ድሃ ቢሆን ይሻላል እሱ 2 ሚሊዮን ኪሱ ከቶ …… 🙈 የሌባ አይነደረቅ ይልሃል እንዲህ ነው !!!🤭🙄
TigiSmartVibes's tweet video.
Aleka Lij
@Mic1041
1 day ago
https://t.co/Cx1QlUPKNp
Aleka Lij
@Mic1041
1 day ago
https://t.co/a3N1JXOYll
Mic1041
retweeted
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼
@TigiSmartVibes
3 days ago
👇
#የጋምቤላ_ወንድማችን
😁😁😁 የሆነ ቪድዮ ሰርቶ ታች ኮመንቱ ስር ጥሩ የሚያበረታታ ኮመንት ፅፌለት እሱም ምን ብሎ ፃፈልኝ መሰላችሁ ግን ስታስቢው አንድ ቆንጆ የአዲስ አበባ ልጅ የማግባት ተሳፋ አለኝ ብለሽ ትገምቻለሽ አለኝ ? 🤗 እኔ ሳስበው አዎ በ 🎓ተመርቋል በጣም Smart and funny ልጅ ነው በ #Ethiopia ዊነቱ በጣም ኩሩ ነው ትንሽ ክብደቱን ከቀነሰ ይሳካለት ይሆናል በማለት ልተባበረው ብዬ ….ይኀው ልጁ ለባል ፈላጊዎች ማን ያውቃል 🤷♀️😅😂😂😂
See More
TigiSmartVibes's tweet video.
Mic1041
retweeted
Mesay Mekonnen
@mamamesay
3 days ago
በዚህ የምክክር ኮሚሽን ኢትዮጵያ አዲስ የዓለም ሪከርድ ሰብራለች። አጀንዳ ለመሰብሰብ አራት ዓመት የፈጀባት ነገር ግን በአጀንዳዎቹ ላይ ለመመካከር ሶስት ሳምንት ብቻ ያስፈለጋት ሀገር ምድር ላይ ኢትዮጵያ ብቻ ናት። ወደፊትም ይሄን ሪከርድ ራሷ ኢትዮጵያ ካልሰበረች ሌላ ሀገር የሚሞክረው አይደለም። የብልጽግናዋ ኢትዮጵያ ነገሯ ሁሉ በተቃርኖ የተሞላ ነው። በአጀንዳዎቹ ላይ ለመወያየት ከሚያስፈልገው ጊዜ በሺ እጥፍ አጀንዳዎቹን ለመሰብሰብ መዋሉ ትዕንግርት ካልተባለ በስተቀር ምን ይባላል? የትኛው ሂደት ነው ጊዜ የሚያስፈልገው? እነፕ/ር መስፍን አርዓያ መቼም ታሪክ ይቅር የማይለው ወንጀል ነው በሀገርና ህዝብ ላይ እየፈጸሙ ያሉት። በስተርጅና እንዲህ ዓይነት ሀጢያት ለመስራት ያስገደዳቸው ምን ይሆን? ዛሬ ሩጫ ብለው ሚዲያውን ሲያጨናንቁት ነበር። ብልጽግና ከራሱ ካድሬዎችና ደጋፊዎች ጋር የሚመክርበትን አሳፋሪ ሂደት ''ኢትዮጵያ እየመከረች ነው'' በሚል መሪ ቃል ማጀባቸው እንዴት የሚቀፍ ነገር ነው?! ተሸማቀን፥ ተሳቀን አለቅን እኮ ጎበዝ?! አንድ ወዳጄን ስለዚሁ ጉዳይ አንስቼ ስናወራ ''ጃሉድ ቤተመንግስት ሆኖ የሚመራት ሀገር ላይ ከዚህ በላይ ምን ትጠብቃለህ?'' አለኝ። ጃሉድ? አልገባኝም ነበር። ሰውዬው የሚያጬሰው ዊድ ምን ዓይነት ይሆን?
See More
Mic1041
retweeted
Ras Menelik ኢቶሪካ(Das Tal) 🇺🇸🇮🇱💚💛❤️
@RasMenelik2
5 days ago
ከፍተኛ የጦር መኮነኑ ለልመና ወጣ‼️ ኦህዴድ ብልፅግና ለጭፍጨፋ ተጠቅሞበት እንደ በቅሎ አውጥቶ የጣለው የጦር መኮነን። ለዚህ ስርዓት ወንበር ጠባቂነት የቆማችሁ በጊዜ አማራጭ ያዙ! የኦህዴድ ምልምል የጦር አመራሮች በኮንትሮባንድ ንግድ በወርቅ ዝርፊያ ደልበዋል። እነርሱን መጠየቅ ያዋጣል። በጫ ደበሌ በኬንያ የሚያሳልጠው የወርቅ ንግድ በጦር መኮነኖች የሚመራ ነው። ከፍተኛ የጦር መኮነኑ ለልመና ወጣ‼️
RasMenelik2's tweet video.
Aleka Lij
@Mic1041
3 days ago
https://t.co/xqpBTnPHR5
Aleka Lij
@Mic1041
3 days ago
https://t.co/6le5iz2nRm
Mic1041
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
5 days ago
ናኦሚ Girma ግርማ የሚል የ
#ኢትዮጵያ
ስም በአለም ከፍ ብሎ እንዲጠራ ያደረገችውን ጀግኒት ተዋወቋት! በአለም ውድ የሴት እግር ኳስ ተጫዋች ለአለም ታዋቂው ቼልሲ ክለብ ትጫወታለች። በፎርብስ መፅሔት ተፅእኖ ፈጣሪ ተብላለች!
AbrarSuleiman's tweet video.
Mic1041
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
4 days ago
#ኢትዮጵያ
!ዊነት ከዘር በላይ ነው የምንለው በምክንያት ነው!
AbrarSuleiman's tweet video.
Aleka Lij
@Mic1041
4 days ago
https://t.co/jk46b2yEFu
Aleka Lij
@Mic1041
5 days ago
https://t.co/LbqSp1ryxi
Mic1041
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
6 days ago
አርሲ የደም ምድር መሆኗ የቀጠለ መሆኑን ለማስታወስ ነው! እኛም ያልሞትነው፣ አርሲ ስላልሆንን ነው!
#ኢትዮጵያ
#Ethiopia
Mic1041
retweeted
Ephrem Madebo
@GTWTW_Now
7 days ago
አርሲ ውስጥ በተለይ አሰኮ ወረዳ ግድያውና ጭፍጨፋው ቀጥሏል። አቢይ አህመድና ካድሬዎቹ የሚያስጨንቃቸው የሠላማዊ ሰዎች በግፍ መገደል ሳይሆን የሰዎቹን መገደል ህዝብ ማወቁ ስለሆነ፣ ወንጀሉ በተፈጸመባቸው አካባቢዎች Network ከመዝጋት አልፈው ነጹሃንን እየደበደቡ የእጅ ስልክ መቀማት ጀምረዋል
Aleka Lij
@Mic1041
6 days ago
https://t.co/eq6P3S9THq
Mic1041
retweeted
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
@Wazemaradio
7 days ago
በኢትዮጵያ የሕዝብ ቆጠራ ከተካሄደ ሃያ ዓመታት ሊደፍን ነው። ብሄርን መሰረት ያደረገ የፖለቲካ አደረጃጀት ላላት ኢትዮጵያ የህዝብ ቆጠራ ሌላው የፍልሚያ ሜዳ ነው። ቆጠራ እንዳይደረግ የሚፈልጉ የፖለቲካ ቡድኖች መኖራቸውም ምስጢር አይደለም። ከአምስት ዓመት በፊት ብዙ ወጪ ከወጣበት በኋላ የታቀደው ቆጠራ ተሰርዟል። አበዳሪ ተቋማት ቆጠራ አካሂዱ የሚል አጀንዳ ይዘው መጥተዋል። በጉዳዩ ላይ ዋዜማ ያሰናዳችውን ዝርዝር ዘገባ አንብቡት- https://t.co/FRL2kPwf1p
See More
Last Seen Users on Sotwe
صديق مصرى
Seen from
Egypt
SmokinCelebs - Fan Account
Seen from
United States
Bokep Vibes
Seen from
Indonesia
RC😈✈️
Seen from
Mexico
𝚂𝚆𝙰𝚃𝙷𝙸𝙽𝙰𝙸𝙳𝚄
raden_
Seen from
Indonesia
YOUR 🇲🇦 SLAVE 🙇
PemuasDahaga
Seen from
Netherlands
🔥🔥 ARZU 🔥🔥
Seen from
Turkey
𝙻𝚄𝙲𝙰𝚂
Seen from
Vietnam
Trends for you
1
#AllStarGame
Under 10K tweets
2
Alvin
Under 10K tweets
3
Standard Time
Under 10K tweets
4
Cameron Carr
Under 10K tweets
5
Cam Carr
Under 10K tweets
6
NDAA
Under 10K tweets
7
Dave Roberts
Under 10K tweets
8
#WWENXT
Under 10K tweets
9
Klay
Under 10K tweets
10
Jack Smith
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.9M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
111.4M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.9M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.1M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
88.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
82M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
70.6M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64.1M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
63.4M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61.2M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫