Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
ለማንም ስል ያልጀመርኩትን መንገድ ለማንም ስል አላቆመውም‼️ 🇪🇹 💚💛❤️
Ethiopia
Joined March 2021
2.2K
Following
4.8K
Followers
1.8K
Posts
Pinned Tweet
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
over 3 years ago
ሰው ስትሆን የሰው ችግር ይገባሀል፤ ለራስህ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ሀላፊነት ይሰማሀል ከተበደሉ ጎን ትቆማለህ ከዘረኝነት ወጥተህ ሁሉንም እኩል ትመለከታለህ አዎ ሰው ሰትሆን አይደለም የሰው ልጅ የእንሰሳት ህመምና ስቃይን ትረዳለህ እናም ሰው ሁን❗️
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
3 days ago
👉 መከታ ነው ትራስ ምርኩዝ ነው ያገር ሰው ዘንበል ሲልብህ የምትደገፈው
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
4 days ago
ጉዞ ጀመረ እየዘመረ 🇪🇹 💪
Nigus24's tweet video.
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
4 days ago
"ካልተቀጠቀጠ አይበላም ቋንጣ የዋግ ሹሞች ሀገር ላስታና ሰቆጣ!"
#ሰቆጣ
💪
Who to follow
Menwuyelet Melaku
@menwuyeletEthio
Pan-Africanism, Diplomacy, Hydro-politics, Science and Technology, Artificial Intelligence Views are Exclusively My Own!!!
Abbaas Ze Habash አባስ ዜ ሐበሽ
@Abbaas01541435
Economic policy specialist. Always fascinated by beauty of Ethiopia & its people. ManUnited lover. Humanitarian.
Beneyam Abate
@AbateBeneyam
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
3 months ago
7️⃣
#ቅድስት_ስላሴ_ደብረብርሃን
💞 የቅድስት ስላሴ ጥበቃ፣ ቸርነት፣ በረከት፣ ረድኤት ከሁላች��� ጋር ይሁን! ሐገራችንን ሰላም ያድርጉልን🙏 ለታመሙ ሁሉ ፈውስ ፣ላዘኑቱ ሁሉ መፅናናት ብርታት ያድርጉልን 🙏
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
3 months ago
"የአባ��ች ምክር የሕይወት ብርሃን ነው" ሰው የአባቶችን ምክር ከፈጣሪ ፍርሃት ጋር ሲያጣምር የሕይወት መንገዱ ይቃናል፤ ክብር፣ ሰላምና በረከትም ይከተሉታል። 📸 ወበል ቢታቻ በአንድ ወቅት
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
4 months ago
ደስታ በልባችሁ፣ ፈገግታ በፊታችሁ፣ ሰላም በቤታችሁ ይ��ገስ። እለተ ቀዳሜ መልካም ቀን💞
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
4 months ago
Nigus24's tweet video.
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
5 months ago
ስብሃት ገብረእግዚአብሄር ምናለፋህ በአለም ስትኖር በሙሉ ድምፅ ልትወደድም፣ ልትጠላም አትችልም። ስለዚህ በደረስ��በት ሁሉ ልክ እንደ ውሃ ቅርፅህን አትቀያይር! ከምንም በላይ በፈጣሪህ ፊት ትክክል ሁን!"
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
5 months ago
❷❹ ተክለሃይማኖት 🤲 "ተክለሃይማኖት" ማለት ‹‹የሃይማኖት ተክል፣ ተክለ አብ፣ ተክለ ወልድ፣ ተክለ መንፈስ ቅዱስ›› ማለት ነው፡፡ ውልደታቸው በቡልጋ ደብረ ጽላሎሽ ነው። የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ምልጃ አይለየን።
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
5 months ago
ሀገር ማለት ሰንደቅ ናት ፤የቃል ኪዳኑ ምልክት፤ ሀገር ማለት ሃይማኖት ናት ፤በቃሉ የነ���ረላት፤ ሀገር ማለት ጥበብ ናት ፤ተራቀው የማይጨርሷት ሀገር ማለት ታሪክ ናት፤ማንነትህ የሚታይበት ሀገር ማለት ቅርስ ናት፤ አሻራህ ቀርጾ ያወጣት…
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
5 months ago
#ይቻላል
! ሌላኛው አዲስ ድምቀት
#ደብረብርሃን
💞 ሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ በደብረብርሃን ከተማ በ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ያስገነባው ዘመናዊ ሆቴል ዛሬ ተመርቋል። የፊት ገጸታዉ በዚህ መልክ ቢሆን ባይ ነኝ!!
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
5 months ago
የጀግናው አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ ህን�� 🏢 በሸዋ መናገሻ ደ/ብርሀን ላይ 👉 ይህን ስታዩ ህንጻው ላይ እንደዚህ የእርሱም ምስል ገብቶ ቢሆን አላላችሁም ⁉️
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
6 months ago
#ትናንትን
እንጂ
#ነገን
አላውቅምና
#ፈጣሪዬ
ነገን አ���ራ 🙏
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
6 months ago
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቴዲ አፍሮ አልበም ተለቀቀ ኢትዮሪካ 🇪🇹
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
6 months ago
ሆሳዕና በአርያም 🌿🌿🌿
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
6 months ago
ፈጣሪ ሆይ 🤲 ���ፉውን ቀን በቸርነትህ አሳልፍልን፤ ጭንቀታችንን በረቂቅ ሰላምህ ተካው፤ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን እረፍትን፣ ለታረዙትና ለተፈናቀሉት መጠለያን ስጥ፣ የሀገራችንን ትንሳኤ፣የሕዝባችንን ሳቅና ሰላም የምናይበት ንጋት ይሁንልን አሜን
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
6 months ago
Nigus24's tweet video.
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
6 months ago
✨ ➊➋ አሳዳጊዬ ቅዱስ ሚካኤል 🤲 ፍቅርን አድለን ምህረትን ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት ቅዱስ ሚካኤል ከሰይጣን ፍላፃ ከሚያስፈራና ከሚያስደነግጥ የዓለም መከራ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ 💖 .
#highlights
#highquality
#highlightsシ゚
#viralfbreels
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
7 months ago
🌙 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድም እህቶቼ በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢድ ሙባረክ
Ńíğůś Étĥiø ĤåbšhąⓇ
@Nigus24
7 months ago
ሚስጥረኛዬ 💞
Last Seen Users on Sotwe
بنات قطر🇶🇦
Seen from
Germany
Fransa gurbetçi genç tek erkek
Seen from
Turkey
فحل سوداني
ꜰᴀɴɴɪ
Seen from
Indonesia
Saad kenderian
Seen from
United States
SilverChains
Seen from
Greece
MEMEW BASAH
Seen from
Indonesia
فحل سوداني مقيم بالرياض
Seen from
Egypt
Michael Warburton
Seen from
Netherlands
sexy jojo
Trends for you
1
Reggie
Under 10K tweets
2
Good Thursday
Under 10K tweets
3
Happy New Month
Under 10K tweets
4
Christa Pike
Under 10K tweets
5
Cubs
Under 10K tweets
6
Becerra
Under 10K tweets
7
Hazbin Hotel
Under 10K tweets
8
Firing
Under 10K tweets
9
Arike
Under 10K tweets
10
Independence Day
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.7M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.5M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.4M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.4M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.2M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫