Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
takele Biru haile
@takeleBiru2
hotel manger over 40 years
ADDIS ABABA(GERGI WEFECHO BET)
Joined August 2022
2.1K
Following
1.4K
Followers
780
Posts
takeleBiru2
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
almost 3 years ago
በአምቦው ባለቅኔ ሎ���ት ጸጋዬ ገ/መድህን ይሁን በወሎው ሁሴን ጂብሪል ትንቢት ወይም በዶ/ር አረጋዊ በረሄ እና ልኡል ራስ መንገሻ ሥዩም ምስክርነት ወይም በተጻፈም ሆነ ባልተጻፈ የታሪክ ድርሳናት በተገኘ ዕውቀት፥ "ወልቃይት ቤጌምድር ነው!" ደና ዋሉ
takeleBiru2
retweeted
Tädla Mäl’aku ☨✡
@NegedeYehuda
almost 3 years ago
Happy birthday to Janhoy. Last emperor of Ethiopia, Solomonic dynasty (reign: 1930-1974)
takeleBiru2
retweeted
777
@piassalion
almost 3 years ago
ይገባል ምስጋና ይገባል ውዳሴ ሀሉን ለፈጠረ ለቅድስት ሥላሴ
takeleBiru2
retweeted
EOTC News
@EOTCNews
almost 3 years ago
የሰሜኑ ጦርነት ዋነኛ ተዋናዮች እርቅ ፈጽመው በኅብረት በቆሙበት በዚህ ወቅት የሰላምና የእርቅ ሰባኪ የሆነችውን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ባልዋለችበት በመክሰስና ከጠላቶቿ ጋር በማበር ለመከፋፈል መሥራት ትልቅና ታሪካዊ ስሕተት ነው።
Who to follow
Aknaw Tesfaye
@AknawTesfaye5
ዘር ብሄር ጎሳ ጉጥ ከኢትዮጵያ በታች ናቸው ወደ ዘር ብሄር ከጎጥ ከገባህ ከኢትዮጵያዊነት ወርደሃል ለመመለስ ምክር የትንሽነት ዝቅጠት ማለት ዘረኝነት ነው ከአዳምና ሄዋን ውጭ ማን ተፈጠረ እስክ?
Bayih Amare Mekonnen
@aki_bayih
Addis Mesfins
@addismesfine
Kaleesaa har'aa fi boru guddummaa Itoophiyaaf
takeleBiru2
retweeted
Silabat Manaye Dessalegn
@dessalegnmanaye
almost 3 years ago
#Ethiopia
#VisitLakeTanamonasteries
#ናርጋ_ሥላሴ_ገዳም
ጣና ሀይቅ ካሉት ደሴቶች ትልቁ በሆነው የደቅ ደሴት ላይ የሚገኝ ገዳም ነው፡፡ የደቅ ደሴት ከባሕር ዳር ከተማ ሰሜናዊ 37 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኘው ሲሆን በጀልባ ከ3-4 ሰዓት ያስኬዳል፡ ©Naky hotel
takeleBiru2
retweeted
Dr. Ambachew Assefa
@Ambachew_Assefa
about 3 years ago
ጀግናው ይላል!ኢትዮጵያዊነት በ5አምዶች የታነፀ መኖሪያ እልፍኝ ነው። ጥልቅና ሰፊ ዕውቀት መዛል የሌለበት ትጋት በትዕግሥት የታሸ ጀግንነት ርኩሰት የሌለበት ቅዱስና ግብዝነት የሌለበት ሚስጢራ��� ህይወት ማለት ነው ኢትዮጵያዊነት!
takeleBiru2
retweeted
MayaD🇺🇸✝️
@Kiyya1988
about 3 years ago
የፖለትካ ችርቻሪ ባንዳዎች። አላችሀ?
@YonasBiru57
።የአሜሪካን መንግስት በኢትዮጵያ ላይ ጥሎት የነበረውን የሰብአዊ መብት ጥሰት ክሶች ማምሻውን ሙሉ በሙሉ አንስቷል::ይህንን ተከትሎም ለኢትዮጵያ የተያ��ው የልማትፈንድ where r U sanction whining grp🤪
takeleBiru2
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
about 3 years ago
አማሪኛ በአለም እያበበ ነው! ሳዑዲ አረብያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለፊታችን አረፋ ኹጥባ በቢላል ሀገር
#ኢትዮጵያ
ቋንቋ በአማርኛም እንደሚተረጎም ይፋ ማድረጓን ሳበስር በታላቅ ኩራት ነው። የአፍሪካ ቅርስ የሆነውን ግእዝ ሞዴሎች ሲያጌጡበትም አይተናል!
takeleBiru2
retweeted
፲ሃዐBA @/𝕏
@iyoba4u
about 3 years ago
ልብ በሉ 'የመንግሥት ሀላፊዎችና የጸጥታ መዋቅር አመራሮች በሕገወጥ የወርቅ ምርት ተሳትፎ ነበራቸው'
takeleBiru2
retweeted
ቃlu
@kalkidan_16
about 3 years ago
ገብርኤል መልዐከ ራማ ❤️
takeleBiru2
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
about 3 years ago
አርአያነት ላለው አገልግሎትሽ እናመሰግናለን። ቁርጠኝነቱ እስካለ ድረስ በአገራችን ኢትዮጵያ ጠንካራና ገለልተኛ ተቋም መገንባት እንደሚቻል አሳይተሽናል።
takeleBiru2
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
about 3 years ago
የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ከስልጣናቸው ለቀቁ። በጤና ምክንያት የረጅም ጊዜ እረፍት የሚያስፈልገኝ ሆኖ በመገኘቱ ከነሀሴ 1/2015 ጀምሮ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቦርድ ሰብሳቢነቴ በገዛ ፍቃዴ መልቀቄን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ጽህፈት ቤት ሰኔ 5/2015 አሳውቄያለሁ ብለዋል። ሰብሳቢዋ ሥራ እሰከሚያቆሙበት ቀን ድረስ ያልተጠናቀቁ ሥራዎችን የማጠናቀቅ እና አስተዳደራዊ ሽግግር ሥራዎችን ለመሥራት ኃላፊነታቸውን እንደሚወጡም አስታውቀዋል፡፡ በ2011 ታህሳስ ወር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ በመሆን ከተሾሙበት ቀን ጀምሮ፤ ቦርዱ ራሱን ችሎ ምርጫን ማከናወን የ���ችል ተቋም ለማድረግ የበኩላቸውን ኃላፊነት እንደተወጡም ኃላፊዋ ጠቁመዋል፡፡ ሰብሳቢዋ በይፋዊ የፌስቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት “ባለፉት አራት ዓመት ከስድስት ወራት ሦስት ህዝበ ውሳኔዎችን እና አገራዊ ምርጫን በማካሄድ እና ፓለቲካ ፓርቲዎችን በማስተዳደር የተሰጡኝን ኃላፊነቶች ህጋዊነት ፍትሀዊነት እና ቅ���ነትን በተከተለ ሁኔታ ለማከናወን ስጥር ቆይቻለሁ” ብለዋል።
See More
takeleBiru2
retweeted
Dagmawi M. Belay
@dagmawi_belay
about 3 years ago
የኬንያው ፕሬዚዳንት:- "እኛ ተገቢውን የአባልነት ክፍያ የምንከፍልበትና ከሌሎች ሃያላን ሀገሮች እኩል ሀሳባችንን የምናጋራበት አዲስ የገንዘብ ኢንስቲቲዩት (new IMF) እንዲቋቋም እንፈልጋለን" አብይ አህመድ:- " 50 ሚልዮን ዶላር ብትሰጡኝ ምንም ይመስላችኃል? ችግኝ የሚተክል 25 ሚልዮን ሀይል አዘጋ��ቻለሁ ችግኝ ችግኝ ችግኝ..." ልዮነቱ እዚህ ጋር ነው!!
takeleBiru2
retweeted
፲ሃዐBA @/𝕏
@iyoba4u
about 3 years ago
በ'
#አማራ
ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የ'
#አላማጣ
ከተማ ነዋሪዎች መንግስት የማንነት ጥያቄቸውን ሕጋዊ እንዲያደርግላቸው በሰላማዊ ሰልፍ እየጠየቁ ነው በሰላማዊ ሰልፉ ላይ፥ 👉🏾 አማራ ነን እንጂ አማራ እንሁን አላልንም ...
@AMECOONLINE
https://t.co/JYdYPjBSkF
takeleBiru2
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
about 3 years ago
”ዘር ከመቁጠር ይልቅ፥ ምሥራቅ ኢትዮጵያ፥ ምዕራብ ኢትዮጵያ፥ ሰሜን
#ኢትዮጵያ
፥ ደቡብ ኢትዮጵያ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ፥ በሚል ብንተካው ደስ ይለኛል“ የሱማሌ ክልል ር/መስተዳድር ፕ/ት ሙስጠፌ ዑመር
#JusticeForEthiopia
#Ethiopia
🇪🇹💚💛❤️🇪🇹 ደህና ዋሉ
takeleBiru2
retweeted
Ethiopian News Agency
@EthiopianNewsA
about 3 years ago
Ethiopian Group Earns 6.1 Billion USD in Fiscal Year https://t.co/EnR7byoVpa
takeleBiru2
retweeted
Ethio FM 107.8
@EthioFM
about 3 years ago
ጋዜጠኛ ህይወት ታደሰ ከ 50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል ድጋፍ አደረገች፡፡ https://t.co/HTeIvBe2W7
takeleBiru2
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
about 3 years ago
አየር መንገዱ 6 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ አገኘ! የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተያዘው በጀት ዓመት 6 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በሰጡት መግለጫ÷ በተያዘው በጀት ዓመት የኢትዮጵያ አየር መንገድ 13 ነጥብ 7 ሚሊየን መንገደኞች ማጓጓዙን ተናግረዋል፡፡ በኮቪድ-19 ወቅት ተቋርጠው የነበሩ በረራዎችን ከመመለስ በተጨማሪ ወደ ሰባት አዳዲስ መዳረሻዎች በረራ መጀመሩንም አንስተዋል፡፡ የአውሮፕላን ቁጥርን ለማሳደግ በተሰራው ስራም 12 አዳዲስ የመንገደኛ አውሮፕላኖችን ወደ ስራ ማስገባት መቻሉን ነው የገለጹት፡፡በአየር መንገዱ የጥገና እና ምህንድስና ማዕከል ከመንገደኛ ወደ ጭነት አገልግሎት ሰጪነት የተቀየሩ ሁለት አውሮፕላኖች የካርጎ ስራ መጀመራቸውንም ጠቁመዋል፡፡
See More
takeleBiru2
retweeted
Saba Shiferaw
@Sabi92409431
about 3 years ago
ገዳም ሰዎችን ከሀጢአት እንዲርቁ የሚደረግበት ቦታ እንጂ የፍጡሩን ነፍስ ማጥፊያ ምሽግ አይደለም።በውሸት የመንግሥት ስም ማጥፋት የነማን ሴራ እንደሆነ ጠንቅቆ ማወቅና መንቃት ከዚህ በኋላ በማስጮህ ህዝብን አለማወክ የሁሉም ዜጋ ግዳጅ ነው።
Sabi92409431's tweet video.
Last Seen Users on Sotwe
BOCAH LIAR👿
Seen from
Turkey
Fenasi
Seen from
Turkey
TrulyYourSlutz
Seen from
United Kingdom
Tokat Sivas Amasya Gay Cd Travesti Buluşma Noktası
Seen from
Turkey
jarmensalt
Seen from
United States
ryan_
Seen from
Singapore
تــوتي 🐆 ديوث
Seen from
Netherlands
❄️Roxy♠️
Seen from
Netherlands
ISTRIMU IMIJANISIKU
Seen from
Indonesia
Just Loki
Seen from
United States
Trends for you
1
Switzerland
Under 10K tweets
2
#UFC329
Under 10K tweets
3
England
Under 10K tweets
4
Swiss
Under 10K tweets
5
King Green
Under 10K tweets
6
#ARGSUI
Under 10K tweets
7
#AEWCollision
Under 10K tweets
8
Allgaier
Under 10K tweets
9
#OnEveryCorner
Under 10K tweets
10
Paddy
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.8M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.7M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
111.2M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.8M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
88M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
81.9M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.4M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
70.4M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64.1M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
63.2M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61.1M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫