Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Tibebe
@Tibebe1
Joined February 2021
227
Following
88
Followers
2.4K
Posts
Tibebe
@Tibebe1
over 2 years ago
@abebegellaw አበበ ገላው ለምን ገብተህ አታስተካልም ??? ወሬ ብቻ ጩኸት ብቻ ቅናት ብቻ እባክህን ተመርመር ወንድም ዓለም በቃ
Tibebe1
retweeted
AddisKK
@Addiskk
over 2 years ago
እነዚህ ስህተቶች እውነት እንኳን ቢሆኑ ጥያቄዎቹን ብርሀኑ እንዳልፃፈቸውም ልብህ ያውቀዋል አንተ የፈለከው በዚህ አስታከህ በቅናት የሚያንገበግብህን የቀድሞ የትግል ጓድህን ብርሀኑ ላይ ለመሳለቅ ነው! ከትንሽ ሰው ከዚህ ያለፈ ነገር ብዙ መጠበቅ ባይገባኝም እስቲ ጭንቅላቱ ካለህ አሁን ብርሀኑ በትምህርት ስርአቱ ላይ እያደረገ ስላለው ስር ነቀል ለውጥ በመረጃ ተደግፈህ ትችትህን ወይም ያለህን ሀሳብ አቅርብ! አታደርገውም ምክንያቱም አንተ የምታስበው በእውቀት እና በምክኒያታዊነት ሳይሆን በቅናት፣ በሴራ ፣ በዘረኝነት እና በጭፍን ጥላቻ ብቻ ነው ያንተ ችሎታ እንደዚህ አይነት ጥቃቅን ስህተቶችን እንደ ዝንብ እያነፈነፉ በመለቃቀም ሀገራቸው ላይ እውነተኛ ህዝብ ሊጠቅም የሚችሉ ለውጦችን ለማምጣት የሚሞክሩ ኢትዮጵያውያንን ለማሸማቀቅ መሞከር ነው ትላልቅ ሀሳቦች ላይ ለመወያየትም ሆነ ለመተቸት የእውቀት ውስንነት እንዳለብህ እናውቃለን ዋናው ጉዳይ ሶሻል ሚዲያ ላይ ተጥዶ በሚያናፋ እውቀት አጠር ስራፈት ጋዜጠኛ ነኝ ባይ የሚሰማ አለመኖሩ ነው
See More
Tibebe1
retweeted
VeronicaHY
@hy_veronica
over 2 years ago
💚💛♥️ ስዩሜ💚💛♥️ ኢትዮጵያ በሲንጋፖር መንገድ | ፊታችን ላይ የተደቀነው የኃያላኑ ግብግብ እና ትግል | አዲሱ የኃይል ሚዛን ማስጠ... https://t.co/ztVZZRppq1 via
@YouTube
Tibebe1
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
over 2 years ago
ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመመርመር ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መገናኛዎችን መጥለፍ የሚፈቅድ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ፡፡ በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ ከማስመሰል ወይም ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ወንጀል ጋር በተያያዘ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መገናኛዎችን እና ደብዳቤዎች ለመጥለፍ ለመርማሪዎች ፈቃድ የሚሰጥ ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል። አዲሱ ረቂቅ በሥራ ላይ ያለውን በወንጀል የተገኘ ንብረት ሕጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ የሚሽር ነው። ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው ረቂቅ አዋጅ መርማሪ አካል “አስቸኳይ ሁኔታ ካጋጠመው” የሚመለከተውን የዐቃቤ ሕግ ተቋም የበላይ ኃላፊ በማስፈቀድ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ የመገናኛ እና የደብዳቤ ልውውጦችን መጥለፍ ይችላል። መገናኛዎችን እና የደብዳቤ ልውውጦችን መጥለፍ ከወንጀሎቹ ጋር በተያያዘ ተግባራዊ ከሚደረጉ የምርመራ ዘዴዎች መካከል ናቸው። በባንክ ሂሳቦች እና በሌሎች ተመሳሳይ ሂሳቦች ላይ ክትትል ማድረግ፣ የኮምፒውተር ሥርዓቶችን፣ መረቦችን ሰርቨሮችን መለየትም በተመሳሳይ ሌሎች የምርመራ ዘዴዎች ናቸው። ከዚህ በተጨማሪም በሽፋን ስር የሚደረግ ምርመራም (undercover operation) በተመሳሳይ በአዋጁ የተጠቀሰ የምርመራ ዘዴ ነው። ረቂቅ አዋጁ “መርማሪ አካል አስቸኳይ ሁኔታ ካጋጠመው በአካባቢው ያለውን እና የሚመለከተውን የዐቃቤ ሕግ ተቋም የበላይ ኃላፊ በማስፈቀድ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ የምርመራ ዘዴዎችን በመጠቀም ማስረጃ ሊሰበስብ ይችላል” ይላል። በሥራ ላይ ያለው አዋጅ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ በዐቃቤ ሕግ ይሁንታ ብቻ የምርመራ ዘዴዎችን ማከናወን ለመርማሪ አካል አይፈቅድም። በመርማሪ አካል ጠለፋውን ለማካሄድ የሚጠየቅ የመገናኛ የአገልግሎት አቅራቢ፤ “ጠለፋው በፍርድ ቤት ወይም በዐቃቤ ሕግ የበላይ ኃላፊ የተፈቀደ መሆኑን በማረጋገጥ” ትብብር የማድረግ ግዴታ በረቂቅ አዋጁ ተጥሎበታል። “የገንዘብ ቅጣት አነስተኛ በመሆኑ አስተማሪ ቅጣት መስጠት የሚያስችል ይዘት አለመኖሩ[ን]” የጠቀሰው የአዋጁ ማብራሪያ የወንጀል ጥፋቶች እና ቅጣቶች ላይ ማሻሻያ እንደተደረገባቸው ያትታል። በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ በማስመሰል ወንጀል ጥፋተኛ የተባለ ግለሰብ ላይ ይጣል የነበረው የገንዘብ መቀጮ ጣሪያ ከ100 ሺህ ወደ 500 ሺህ ከፍ እንዲል ተደርጓል። በዚሁ ወንጀል ጥፋተኛ የሚባል ግለሰብ ላይ ይጣል የነበረው የእስር ቅጣት ግን ከዚህ በፊት በነበረበት ከ10 እስከ 15 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጥል ተደርጓል። ሽብርተኝነት በገንዘብ መርዳት ወንጀልም ተመሳሳይ የገንዘብ እና የእስራት መቀጮ የሚጣልበት ሆኖ ተሻሽሏል። በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ ከማስመሰል ተቀጽላ ወንጀሎች ጋር በተያያዘ ይጣል የነበረው ከ5 እስከ 10 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ ተሻሽሎ ከ100 እስከ 500 ሺህ ብር የሚያስቀጣ ሆኗል። የእስራት ቅጣቱ ግን ምንም ዓይነት ማሻሻያ ሳይደረግበት ከሦስት እስከ አምስት ዓመት የሚደርስ እስራት ሆኖ ቀጥሏል። ረቂቅ አዋጁ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ወደ ሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ ለዝርዝር ዕይታ ከተመራ በኋላ ለምክር ቤቱ ቀርቦ ተግባራዊ እንዲሆን ይጸድቃል።
See More
Who to follow
solomon T
@solomon49008610
Jesus Christ is Lord!
dawitsakie
@Dawit_Sakie
PMP, RMP, ACP, PBA, & MSc.
belay gemechu
@belaygemechu16
Tibebe1
retweeted
ኧረ ተው
@Ere_Tew
over 2 years ago
ማህበራዊ || በሃቅ እና ሳቅ ሚዲያ
@Abe_tokichaw
https://t.co/syDtWwfL19
Tibebe1
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
over 2 years ago
የራያ ህዝብ እየሞተ ነው ።ገዳዮች ከቀዬአችን ይውጡ ።ራያ ነን ወሎ ነን አማራ ነን ። የራያ ህዝብ ዛሬ ለፌደራል መንግስትና ሰላም ፈላጊዎች ያስተላለፈው መልክት::
NatnaelMekonne7's tweet video.
Tibebe1
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
over 2 years ago
ፋኖ 4 ኪሎን ለ14 ሰዓታት ተቆጣጥሮ ነበር 😂 አረ እንደው ወዴት እንሂድ ጎበዝ? እኔ በአለም ታሪክ እንዲህ ያለ ቀዳዳ ሽምቅ ተዋጊም ሆነ ሽብርተኛ አይቼም ሰምቼም አላውቅም:: ወደፊትም የምሰማ አይመስለኝም::
NatnaelMekonne7's tweet video.
Tibebe1
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
over 2 years ago
ልዩ መረጃ‼️ እስክንድር ነጋ ከመንግስት ሰዎች የሰላም ድርድር ሂደት መጀመሩ ታውቋል እስክንድር ነጋ የፋኖ ታጣቂዎችን ወክሎ ከመንግስት ድርድር መጀመሩ ተገልጿል። በ3ኛ ወገን አመቻችነት እስክንድር ነጋ ከመንግስት ሰዎች ጋር ቀጥተኛ ያልሆነ የድርድር ሂደት መጀመሩ ተጠቁሟል። መንግስት ከእስክንድር ጋር እያደረገ ያለው ድርድር የሚሳከ ከሆነ ከእስክንድር ቡድን ጋር ከሸዋ የሻለቃ መከታው ቡድን፣ ከወሎ የምሬ ወዳጆ እና የኮ/ል ፈንታሁን ቡድኖች፣ ከጎጃም የማስረሻ ሰጤ እና የማንችሎት ቡድኖች፤ ከጎንደር በሻለቃ ሀብተ ወልድ የሚመራ ቡድን ወደ በድርድርሩ እንዲሳቱፉ ጥረት እየተደረገ ይገኛል። ከሰላም ውጪ ሌላ አማራጭ መንገድ የለም! ሰላም ለኢትዮጵያ
See More
Tibebe1
retweeted
Thomas Jejaw Molla
@MollaJejaw
over 2 years ago
እስክንድር የመረጥከው ሰላማዊ የድርድር መንገድ ይሳካልህ ዘንድ ከልብ እንመኝልሃለን!!
Tibebe1
retweeted
VeronicaHY
@hy_veronica
over 2 years ago
በጦርነት ምንጭ ሞርጌጅ ለመክፈል ዶላሩ የቀረባቸው, የበተኗቸውን ልጆቻቸውን child support መክፈል የተሳናቸው, በየመሸታው ቤት ሄደው ገንዘብ መበተን የቀረባቸው, የ2023 ውድ መኪናቸው ያረጀባቸው ጥቂት የሆኑት በዘር ፖለቲካ ውስጥ አይናቸው ታውሮ በዶላር እየተሸነገሉ ህዋትን መልሶ ለማምጣት ሌት ከቀን የሚታትሩት የDC እና መሰል Mafiaዎች ሞልቃቃ ዲያስፖራዎች ኢትዮጵያን እንደ ሱዳን የደም መሬት ማረግ አልተሳካላቸውም:: እኛ ኢትዮጵያውያን የምናሳስባቸው, በገዛ ጉልበታችሁ በየአቅማችሁ ለፍታችሁ ዶላር የምትሰሩበትን ሌላ ስራ ፈልጉ ብለን እንመክራለን:: 💚💛♥️ ኢትዩጵያውያን በውይይት እንጂ በመገዳደል, አናምንም, አንደራደርምም 💚💛♥️ ሰላም ለሱዳን ህዝብ!
See More
Tibebe1
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
over 2 years ago
ግነዛ ዘመነ ካሴ 😂 በሳቅ ገለው ሊገንዙን ነው መሳቅ እናቁም 😂
NatnaelMekonne7's tweet video.
Tibebe1
retweeted
Thomas Jejaw Molla
@MollaJejaw
over 2 years ago
ዋው ጎንደር!!!
Tibebe1
retweeted
ኢትዮጵያዬ የኔ!!!
@DUDUDUD26190735
over 2 years ago
@Abdrezak1584333
@LindaGR20
@AbiyAhmedAli
ሰውየው ይለያል!
Tibebe1
retweeted
VeronicaHY
@hy_veronica
over 2 years ago
ኤርምያስ 29:11 ለእናንተ ያለኝን ዕቅድ እኔ ዐውቃለሁ” ይላል እግዚአብሔር፤ “ዕቅዱም ፍጻሜው ያማረና ተስፋ የሚሰጥ፣ እናንተንም የሚጠቅም እንጂ የሚጐዳ አይደለም።
Tibebe1
retweeted
VeronicaHY
@hy_veronica
over 2 years ago
የሚገርመው ነገር እኛ በኮንፕዩተር ስንናቆር, ♥️ኢትዮጵያ♥️ ተግታ እየሰራች ማደጏን አላቆመችም! ከውጭ ልብሶች በዶላር ከምታስመጣ ይልቅ, የራሷን ልብሶች እያመረተች ለህዝባችን በገዛ ብሯ ሸጣ እራሷን ለማስተዳደር ቆርጣ ተነስታለች!! ዶላር የማሳደድ አዙሪቱን እያቆመች ነው!! ታያላችሁ ሰሞኑን, ልማደኞቹ ደግሞ ፖለቲካውን ሊያጦፉት ሹክክ ብለው እያላዘኑ ይመጣሉ😁🤣 በሉ ደግሞ!!😂😂 ኡኡ😣ባይደን😩ባይደንን😫
Tibebe1
retweeted
VeronicaHY
@hy_veronica
over 2 years ago
በኛ ጊዜ ለፍቶ ለሚያድረው የከባድ እና የአውቶብስ ሹፊሮች ሳይቀር የማበረታቻ ዘፈን ይዘፈንላቸው ነበር:: የዘንድሮ የሀገራችን ታዋቂ ሙዚቀኞች እና ቲያትረኞች የት ናቸሁ? እንዴት ነው? ሀገራችንን ለማሳደግ ሌት ተቀን ሳያቋርጡ የአባይ ግድብን , የሳይንስ ሙዝየሙን, አድዋ ሙዝየሙ እና የመሳሰሉትን ለገነቡት ሰርቶ አዳሮችን መቼ ነው የምታበረታቱት? ፖለቲካውን ተውት!! የታወቀ ነው !
Tibebe1
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
over 2 years ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በዛሬው እለት ሹመቶች ሰጥተዋል በዚህም መሰረት፡- 1. ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚንስትር፣ 2. አብረሃም በላይ (ዶ/ር) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚንስትር፣ እና 3. መሀመድ እንድሪስ (ዶ/ር) በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ከግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ.ም ተሹመዋል::
Last Seen Users on Sotwe
hijab Ai
Seen from
Turkey
لقطات تلهب الخيال 🔥👀
Seen from
France
Kaan Dnzl
Seen from
Turkey
Đạt Tỷ Phú
Seen from
Vietnam
SENCER KARA
Seen from
Turkey
Crat crot
Escena Gay 2.0
Darkdevill
Seen from
Singapore
Jilbabsekitar
Seen from
Malaysia
Türk Amatör Videolar 🔞
Seen from
Turkey
Trends for you
1
#AEWAllOut
Under 10K tweets
2
Lincoln Riley
Under 10K tweets
3
Barcelos
Under 10K tweets
4
Kamario Taylor
Under 10K tweets
5
Tati
Under 10K tweets
6
Demond Williams
Under 10K tweets
7
Mizzou
Under 10K tweets
8
Elko
Under 10K tweets
9
Michigan
Under 10K tweets
10
Gophers
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.7M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.4M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.9M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.4M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.4M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.4M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.2M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫