Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Yeshiwas Assefa
@yeshiwasAssefa
Male
Addis Ababa
Joined March 2013
121
Following
2.7K
Followers
74
Posts
Yeshiwas Assefa
@yeshiwasAssefa
about 3 years ago
መልካም አዲስ ዓመት!
Yeshiwas Assefa
@yeshiwasAssefa
over 4 years ago
በመሆኑም የቀጣዩን ጠቅላላ ጉባኤ እንደ ��ዝበ ውሳኔ/የፓርቲ ውስጠ ፓርቲ ውሳኔ (voters’ referendum) አድርገን እንወስደዋለን። እንለወጥ? ወይስ በአለን���ት እንሂድ? እኛ ለአባላት ለደጋፊዎች የምንጠይቀው ይኸን ነው፡፡ Our Bank Account 1000481806716 (CBE)
Yeshiwas Assefa
@yeshiwasAssefa
over 4 years ago
አማን-በአማን፣ ተንስዓ እምነ-ሙታን!! ለክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ እንኳን ለብርሃነ-ትንሳኤው አደረሳችሁ።
Yeshiwas Assefa
@yeshiwasAssefa
over 4 years ago
እንኳን አደረሰን፣ አደረሳችሁ።
Who to follow
Adebabay Media
@AdebabayMedia
https://t.co/BmtzJm0S7q https://t.co/14wbgadyHp Retweets are NOT endorsements. አደባባይ ሚዲያ:- የሁላችን ስለሆነች ኢትዮጵያ ።
Reeyot Alemu
@AlemuReeyot
#journalist #writer @MengizemM| awardee @IWMF @UNESCO @hrw #Ethiopia
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
@Wazemaradio
“ዋዜማ ሬዲዮ” ለተሻለና ሚዛናዊ መረጃ ፍሰት የሚሰራ የሚዲያ ተቋም ነው። ይከታተሉን! ቴሌግራም ላይ wazema_radio
Yeshiwas Assefa
@yeshiwasAssefa
almost 5 years ago
ያሳዝናል! "አድርጎ በማሰብ እና አስቦ በማድረግ" መካከል ያለውን ልዩነት ባለመገንዘብ የሚመጣ መዘባረቅ...
Yeshiwas Assefa
@yeshiwasAssefa
almost 5 years ago
መልካም የገና በዓል! በዓሉ ለሀገራችን መመካከርን፣ መግባባትን እና ሰላምን የሚያጎናፅፈን ይሁን፣ አሜን!
Yeshiwas Assefa
@yeshiwasAssefa
almost 5 years ago
Happy New Year!
Yeshiwas Assefa
@yeshiwasAssefa
almost 5 years ago
ልክ በዚህች ዕለት ታህሳስ 11 ቀን ይህችን ዓለም እንደ ተቀላቀልኩ፣ FB አስታወሰኝ። እሱ ባይመዘግብ በዚህ ፈታኝ ሰዓት እንዴት ይታወሰን ነበር? FB እንዲሁም መልካም ልደት የተመኛችሁልኝ ሁሉ አመሰግናለሁ፣ መልካም ይግጠማችሁ። ሰናይ ዕለተ-ሰኞ!
Yeshiwas Assefa
@yeshiwasAssefa
almost 5 years ago
ዛሬ እሁድ ህዳር 12 ቀን 2014 ዓ.ም. ከምሽቱ በ12:00 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የቀይ መስመር ፕሮግራም ላይ በወቅታዊ የአገራችን ሁኔታ ላይ ኃሳባችንን እናካፍላለን፣ እንዲከታተሉን በአክብሮት እንጋብዛለን።
Yeshiwas Assefa
@yeshiwasAssefa
almost 5 years ago
ዛሬ ሐሙስ ጥቅምት 18 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3:00 እስከ 5:00 ሰዓት ድረስ በአኃዱ ሬድዮና ቴሌቪዥን በአኃዱ መድረክ ፕሮግራም ስለአገራዊ መግባባት የምናደርገውን ውይይት እንድትከታተሉ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
Yeshiwas Assefa
@yeshiwasAssefa
almost 5 years ago
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲቀርቡ በምክር ቤቱ የኢዜማ አባላት ጥያቄ ቀረበ የኢዜማ ተወካዮች ጥያቄያቸውን በምክር ቤቱ የአሠራር እና የአባላት ሥነ ምግባር ደንብ ቁ.6/2008 መሰረት በጽሑፍ ለኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...
Yeshiwas Assefa
@yeshiwasAssefa
about 5 years ago
Yeshiwas Assefa
@yeshiwasAssefa
about 5 years ago
Yeshiwas Assefa
@yeshiwasAssefa
about 5 years ago
ለአውሮፕላን ሳይንስ አፍቃሪዎች በሙሉ፣ የታዳጊ ቅዱስ የሺዋስን አርቲክሎች ከታች ባለው የቴሌግራም ቻናል ይከታተሉ... https://t.co/KyQbfF1Udk
Yeshiwas Assefa
@yeshiwasAssefa
about 5 years ago
እንቁጣጣሽ! ለመላ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፣ እንኳን ከዘመን ዘመን አ��ጋገራችሁ። አዲሱ ዓመት 2014 ለአገራችን ሰላምና እድገት እውነተኛ መፍትሄ ለማምጣት የምንሰራበት ዓመተ-ምህረት ይሁንልን። አሜን!
Yeshiwas Assefa
@yeshiwasAssefa
about 5 years ago
ሁሉን ያደረገ ግን እግዚአብሔር ነው! ልጄ ታዳጊ ቅዱስ ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፕላን በርሯል/አውሮፕላን አብርሯል። ፕሮግራሙ ነገ መስከረም 1 ቀን 2014 ዓም በአርትስ ቲቪ ይ���ላለፋል። መልካም አዲስ ዓመት ለመላ ኢትዮጵያውያን! https://t.co/wJsrktlcpO
Yeshiwas Assefa
@yeshiwasAssefa
about 5 years ago
ዛሬ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 11/12/13 ነው።
Yeshiwas Assefa
@yeshiwasAssefa
about 5 years ago
በNIMD እና በፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አዘጋጅነት በጋና፣ አክራ የነበረንን የ5 ቀናት ቆይታ አጠናቀን አዲስ አበባ ገብተናል። የጋና የፓለቲካ ፓርቲዎችን፣ የምርጫ ኮሚሽን ኃላፊዎችን፣ የፓርላማ ተመራጮችን እና አፈጉባኤውን አግኝተን አነጋግረናል።
Yeshiwas Assefa
@yeshiwasAssefa
about 5 years ago
ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለሽ! በጃፓን ቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ 10ሺ ሜትር ሩጫ አትሌት ሰሎሞን ባረጋ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ በመሆኑ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንኳን ደስ አለን፣ ብዙ ድል፣ ብዙ የወርቅ ሜዳሊያ ለኢትዮጵያችን!
yeshiwasAssefa
retweeted
Befeqadu Z. Hailu | በፍቃዱ ዘ.
@befeqe
about 5 years ago
የሺዋስ አሰፋ (የኢዜማ ሊቀመንበር) ቅዱስ የሺዋስ የተባለ የ13 ዓመት ልጅ አለው። ቅዱስ "የአውሮፕላን የበረራ ምሥጢሮች" የሚል መጽሐፍ ጽፎ ታትሞለታል። የመጽሐፉ ምርቃት ዕለት ልጁ ስለ መጽሐፉ የተናገረውን እነሆ። https://t.co/tDdymtqDmH
befeqe's tweet video.
Last Seen Users on Sotwe
sissy
Seen from
France
OLGUN TÜRBANLI HASTASI
Seen from
Turkey
Madden NFL 27
Seen from
United States
👑الملكة سحر👑❤🇸🇦
Kunnn
Seen from
Vietnam
Alina Angel الينا انجل
Pha
Seen from
Thailand
Nenas de sololá
Seen from
Guatemala
infrrrno
Seen from
Thailand
hakan
Seen from
Netherlands
Trends for you
1
Good Sunday
Under 10K tweets
2
Tommy
Under 10K tweets
3
#LingOrmBetweenUsConcertD2
Under 10K tweets
4
#FourthConcertD3
Under 10K tweets
5
Have a Blessed Sunday
Under 10K tweets
6
Macron
Under 10K tweets
7
Notre Dame
Under 10K tweets
8
The French
Under 10K tweets
9
Slotkin
Under 10K tweets
10
No Kings
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
118.8M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.6M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.5M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.5M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.3M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.2M followers
19
CNN
@cnn
61.7M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫