Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Zoble Post
@ZoblePost
በሀገራዊ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተዓማኒ መረጃዎችን እና ጥልቅ ትንታኔዎችን የሚያቀርብ የዲጂታል መጽሔት!
#Ethiopia
#Horn_of_Africa
Addis Ababa, Ethiopia
Joined April 2025
0
Following
911
Followers
124
Posts
Zoble Post
@ZoblePost
3 months ago
በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ከሩሲያ ጎን ሆነው የሚዋጉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ከ”1,800″ ማለፉ ተነገረ። ተዋጊዎቹ ወደ ሩሲያ ሲጓዙ 800 ሺህ በየወሩ ደግሞ 200 ሺህ የሩሲያ ሩብል ይከፈላቸዋል! ዝርዝሩን 👇 https://t.co/recMWtNMiG
Zoble Post
@ZoblePost
3 months ago
ከሳዑዲ አ��ቢያ በባሕር አቋርጠው ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ የነበሩ ኢትዮጵያውያን በጀልባ መገልበጥ አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተነገረ። ዕቅዳቸው በኢትዮጵያ ሕጋዊ የጉዞ ሰነድ አሟልተው ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለመመለስ ነበር ተብሏል። https://t.co/lm5kiz9Zxf
Zoble Post
@ZoblePost
3 months ago
እስራኤል በሶማሌላንድ የውሃ ጠረፍ ላይ የጦር ሰፈር ለመገንባት ዝግጅት እያደረገች ነው። ውሳኔው እስራኤልን በሁቲ አማፂያን ይዞታዎች ላይ ከቅርብ ርቀት ጥቃት ለመፈፀም ያስችላታል ተብሏል። ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ! https://t.co/HsBqdkDlcu
Zoble Post
@ZoblePost
3 months ago
ኤርትራ 12 ለሚጠጉ የሱዳን ታጣቂ ቡድኖች ወታደራዊ ስልጠና ትሰጣለች ተባለ። ከታጣቂ ቡድኖች ውስጥ አሜሪካ በሽብርተኝነት ከፈረጀችው "የሱዳን ሙስሊም ወንድማማቾች" ጋር የጠበቀ ግንኙነት ያላቸው እንደሚገ��በትም ተነግሯል። https://t.co/nV5UvAqVQg
Zoble Post
@ZoblePost
4 months ago
የወልቃይት ጠገዴ "የአማራ ማንነት እና ወሰን ጥያቄ" አፋጣኝ ሕጋዊ እውቅና እንዲሰጠው ተጠየቀ። የወልቃይት ጉዳይ "የአማራ ፅኑ ማንነታችን እንጅ አወዛጋቢ የፖለቲካ ካርድ አይደለም” የሚል መ���ዕክትም ተላልፏል! https://t.co/o3iMLP8DiY
Zoble Post
@ZoblePost
4 months ago
አሜሪካ እና እስራኤል በጥምረት በኢራን ላይ ጥቃት መክፈታቸው ተነገረ። ኢራን በበኩሏ "የከፋ አፀፋዊ እርምጃ እወስዳለሁ" ያለች ሲሆን፣ እስራኤል ደግሞ የአስቸኳይ ጊ�� አዋጅ ካስነገረች በኋላ የአየር ክልሏን ዘግታለች። https://t.co/e8pRi1uoAe
Zoble Post
@ZoblePost
4 months ago
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል ያለው ውጥረት በማንኛውም ቅፅበት ሊፈነዳ የሚችል “የባሩድ በርሜል ሆኗል” ሲል “International Crisis Group” አስጠነቀቀ። በዚህ ���መት በአፍሪካ ሊከሰቱ ከሚችሉ 7 የፀጥታ ችግሮች አንዱ ነውም ተብሏል! https://t.co/v5vwQahu3c
Zoble Post
@ZoblePost
5 months ago
ከደቡብ ሱዳን ወደ ጋምቤላ ክልል ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያ እየገባ እንደሚገኝ ተነገረ! "ፖቻላ" ተብሎ የሚጠራው አዋሳኝ ስፍራ ዋነኛ ማስተላለፊያ መስመር ነው ተብሏል። ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! https://t.co/HGLkBkvo72
Zoble Post
@ZoblePost
5 months ago
ገዱ አንዳርጋቸው ለጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የምስክርነት ጥሪ ምላሽ ሰጡ። "ጠቅላይ ሚንስትሩ ስለ እኔ የተናገሩት ሀሰት ነው" ሲሉም ገልጸዋል! ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ! https://t.co/nWinVfNzxV
Zoble Post
@ZoblePost
5 months ago
“የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ውሳኔ አልቀበልም” ���ወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሜቴ! ኮሚቴው ውድቅ ያደርገው ምርጫ ቦርዱ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞንን "በምዕራብ ትግራይ" ስር ያካተተበትን ውሳኔ ነው! https://t.co/2GozV95CaP
Zoble Post
@ZoblePost
5 months ago
በሻሸመኔ ከተማ የሚኖሩ ራስ ተፈ���ያውያን ከተማዋን ለቅቀው እንዲወጡ ጫና እየተደረገባቸው ነው። ለክልሉ መንግሥት አቤቱታ ሲያቀርቡም "ያመጧችሁን አፄ ኃይለሥላሴን ጠይቁ" እየተባሉ ነው! ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! https://t.co/BPbaJ6Gqv4
Zoble Post
@ZoblePost
5 months ago
የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን አስተዳደር ሁለት የዓለም አቀፍ የተራድኦ ድርጅቶች አካባቢውን በአስቸኳይ ለቅቀው እንዲወጡ አሳሰበ! ድርጅቶቹ የሚፈፅሙት ፖለቲካዊ ጣልቃገብነት ዋነኛ ምክንያት መሆኑ ተገልጿል። https://t.co/DBSDSgrEcb
Zoble Post
@ZoblePost
6 months ago
የኦሮሚያ ክልል መንግሥት 12 ኮንቴይነር የጦር መሳሪያ ግዥ ፈፀመ! ግዥው የክልሉን ፀጥታ መዋቅር ለማጠናከር ያለመ ስለመሆኑም ተነግሯል። ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! https://t.co/lSK0EajyHp
Zoble Post
@ZoblePost
6 months ago
የቱርክ ���ንግሥት በርካታ የመረጃ እና ደኅንነት ሙያተኞችን በኢትዮጵያ እያሰማራ መሆኑ ተነገረ። ሙያተኞ�� ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡት በቆጵሮስ ፓስፖርት መሆኑም ታውቋል። ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! https://t.co/HCNEOrtfV7
Zoble Post
@ZoblePost
6 months ago
ህወሓት የሰው አልባ የውጊያ አውሮፕላን ተቆጣጣሪዎችን እያሰለጠነ ነው። ስልጠናው እየተሰጠ ያለው በሱዳን "ሽዎክ" ግዛት መሆኑ ተነግሯል። ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ! https://t.co/1bNSEoj6e7
Zoble Post
@ZoblePost
7 months ago
ከአርሲ ክርስቲያኖች ግድያ ጀርባ፣ ከሀገር ቤት እስከ ውጭ የተጣመሩ እጆች! የምርመራ ዘገባ። https://t.co/NeGS8lyhwZ
Zoble Post
@ZoblePost
7 months ago
የተባበሩት አረብ ኢመሬቶች ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ልዩ ወታደራዊ ድጋፍ ልታደርግ ነው። ድጋፉ በስልጠና ላይ የሚገኘውን አዲሱን የፌዴራል ፖሊስ ኮማንዶ ኃይል ታሳቢ ያደረገ ነው። ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ! https://t.co/7fPWSxFzyR
Zoble Post
@ZoblePost
7 months ago
የተባበሩት አረብ ኢመሬቶች የውጭ ሀገራት ወታደሮችን ማሰልጠኛ የጦር ሰፈር በኢትዮጵያ እገነባች ነው። ወታደራዊ ማሰልጠኛው የሚገነባው በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ነው ተብሏል። ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! https://t.co/GcgEDLjDRD
Zoble Post
@ZoblePost
8 months ago
የእንግሊዝ መንግሥት ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ንግግር እንዲ���ምሩ ግፊት ማድረግ ጀምሯል ተባለ። ሳዑዲ አረቢያ በአደራዳሪነት እንድትሰየም መጠየቁን የዲፕሎማቲክ ምንጮች ለመጽሔታችን ገልጸዋል! ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! https://t.co/jN3QvxxRS9
Zoble Post
@ZoblePost
8 months ago
የሶማሌ የጎሳ መሪዎች ጠቅላ�� ሚንስትር ዐቢይ “ድሬዳዋ የኦሮሚያ ነበረች” ለሚለው ንግግራቸው ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል አሉ! የጎሳ መሪዎቹ በድሬዳዋ ሸረፍ ሆቴል አስቸኳይ ስብሰባ አካሂደዋል። ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ! https://t.co/uHDrsf0isB
Last Seen Users on Sotwe
Abang adik
Seen from
Malaysia
sh
Seen from
Malaysia
icha_yan
Seen from
United States
Vago_Puerc0te
Seen from
Mexico
alpha 777
Seen from
Saudi Arabia
Midas 42
Seen from
Indonesia
1004전주
Seen from
Korea
Maç çılqın
Seen from
Turkey
TEMBEM
Seen from
Indonesia
Dhoom Jezz
Seen from
Italy
Trends for you
1
#gachiakuta169
Under 10K tweets
2
Powell
Under 10K tweets
3
mark lee
Under 10K tweets
4
USAID
Under 10K tweets
5
Micah Nori
Under 10K tweets
6
Xenoverse 3
Under 10K tweets
7
#BestVPS
Under 10K tweets
8
Blair Witch
Under 10K tweets
9
#JunePaintedBySUNOO
Under 10K tweets
10
Dennis Weaver
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.4M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.3M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.7M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
110.1M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.5M followers
7
NASA
@nasa
92.1M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
90.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
87.4M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
81.2M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
72.8M followers
12
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.7M followers
13
Virat Kohli
@imvkohli
69.5M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
63.7M followers
16
The Ellen Show
@theellenshow
62.5M followers
17
Neymar Jr
@neymarjr
62.2M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
X
@x
60.8M followers
20
Selena Gomez
@selenagomez
60.5M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫