Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Yigelet Ewnetu
@Abeb2021
Truth be told ! Falsehood has to be exposed and condemned !!!
Joined May 2021
232
Following
157
Followers
1.6K
Posts
Abeb2021
retweeted
አጋፋሪ
@Tesafari
about 2 years ago
ይህን ባናጋራ በደል ነው
Abeb2021
retweeted
Tsedi አፅደ ማርያም☦️
@Tsedeniya11
almost 3 years ago
The resilient, strong, and courageous
#Afar
💚💛💔✊🏿
Yigelet Ewnetu
@Abeb2021
almost 3 years ago
Abeb2021
retweeted
Neamin Zeleke
@NeaminZeleke
almost 3 years ago
በአማራ ህዝብ ላይ ፍትሃዊ ያልሆነ ጦርነት አውጆ ንጹሃንን በድሮና በታንክ አረር በሚጨፈጨፉበት፣ ዜጎች በማንነታቸው ተዘርዝሮ የማያልቅ ግፍና በደል በተዳረጉበት፣ በማንነታቸው በጅምላ በሚታጎሩበት--በገላንና ፣ በአዋሽ እርባ- ከሰውነት በታችን እንዲማቅቁ፣ ሰቆቃ በሚፈጸምበት ሀገር፣ ከአዲስ አባባ 50 - 100 ኪ ሜትር ወጥቶ ለመግባት ጭንቅ በሆነበት ሁኔታ፣ ፍትህ፣ የህግ የበላይነት ደብዛው በጠፋበት ሀገር ፣ የዜጎች ደህንነትና ዋስትና ፣ መሰረታዊ መብቶች በሚጨፈለቁበት ምድር፣ የኦሮሚያ ብልጽግና ካድሬዎች ለከት በሌለው ጥጋብ፣ እብሪትና ጋጠ ወጥነት በተለይም የአዲስ አበባን ህዝብ ቁም ስቅል በሚያሳዩበት ሁኔታ፣ እይኑን በጨው ታጥቦ ፣ ደመና ላይ ተሰቅሎ፣ "ኑ ወደ ሀገር ግቡ፣ ሀገራችሁ መጥታችሁ ኑሩ" የሚል ጥሪ ለዲያስፓራው። እንደዚህ ሰውዬ ነውረኛ፣ አጭበርባሪና፣ ከሃዲ በዘራችሁ እይድረስ የሚያስብል ነው። #JusticeForEthiopia #AmahraResistance
See More
Who to follow
ayni💚💛❤️ Bekele🇪🇹🇪🇹
@ayni_ayn
God is good all the time 🤲🤲🤲 I'm proud to be ethiopiaዊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 God bless my country 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Yoman
@YohanAlem12
culture
@genetm98
Stands with the TRUTH
Yigelet Ewnetu
@Abeb2021
almost 3 years ago
ባጎረስኩ ተነከስኩ !
Yigelet Ewnetu
@Abeb2021
almost 3 years ago
@HannaaLido
@MameS_Ethio
Yigelet Ewnetu
@Abeb2021
almost 3 years ago
@MameS_Ethio
እኔ ማንኛቸውንም ደግፌም ነቅፌም አልፃፍኩም። ለኔ በሀገሬ በወገኔ ላይ እስላም ክርስቲያን ሳይለይ ግፍ እየፈፀመ ያለ ሞልቶ ተርፎ እያለ ያንን ከምንም ቁብ ሳይሰጡ ባህር ማዶ ተሻግሮ ደጋፊ እና ነቃፊ መሆን አይበጀንም። ቅድሚያ ለሀገራችን ችግር ?!
Yigelet Ewnetu
@Abeb2021
almost 3 years ago
@MameS_Ethio
መጀመሪያ ሰው ሀን!
Yigelet Ewnetu
@Abeb2021
almost 3 years ago
@MameS_Ethio
የኽ የአንተን ማንነት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። እኔ ግን አልሰድብህም።
Yigelet Ewnetu
@Abeb2021
almost 3 years ago
@MameS_Ethio
ሰው ለሆነ ሰው ሊያስጨንቀው የሚገባው ሰብአዊነት የጎደለው ግፍ በማንም ላይ ይፈፀም ፈፃሚው ማንም ይሁን ማን ማውገዝ ይገባል። ከዚያ በዘለለ ቡድን ለይቶ በጭፍን መደናበር ለማንም አይበጅም !!!
Yigelet Ewnetu
@Abeb2021
almost 3 years ago
@seyoum_teshome
ሽርክቱ። ከእንግዲህ አንተን የሚሰማ ጆሮው ይግማ!!! እርግማኔ ደግሞ ከመሬት ጠብ አይልም !
Yigelet Ewnetu
@Abeb2021
almost 3 years ago
@MameS_Ethio
"የራሷ ሲያርባት የሰው ታማስላለች" እንደሚባለው ሁላችሁም ያልበላችሁን አትከኩ። የሚያስብ አእምሮ ላለው ሰው የሆነ ፍጡር በማንም ላይ ግፍ መፈፀም የለበትም። ግፈኛም መቀጣት አለበት። ለራሱ ወገን መፍትሄ የማያመጣ የሰው ሲፈተፍት ግን ያስጠላል።
Yigelet Ewnetu
@Abeb2021
almost 3 years ago
@seyoum_teshome
@netanyahu
ወናፉ ፤ ሀገር ውስጥ አብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ላይ ጦር አዝምቶ እየጨፈጨፈ ፤ ድሮኖች በአርሶ አደሩ ላይ ቦንብ እያዘነቡ ፣ በከባድ መሳሪያ መንደሮች ከነ ነዋሪዎቻቸው እየተቃጠሉ አንተ ያልበለህን ታካለህ።
Abeb2021
retweeted
Neamin Zeleke
@NeaminZeleke
about 3 years ago
ይሄን ጉድ ተመልከቱ፣ “አፍርሰን ወደ መከላከያ/ፌዴራል ፓሊስ እንዲቀላቀል ተደርጎአል” የተባለለት የኦሮሚያ ልዩ ሃይል ወይንም የነ ሽመልስ አብዲሳ “የመጨረሻው ምሽግ” በምንጃር አውሮ ጎዳና ከተማ አማራ ተወላጅ ንጹሃን ዜጎችን በጭካኔ ከገደሉና ካፈናቀሉ በኋላ ውድመትና ዘረፋቸው ይሄው ! በእኩልነት ስም የበላይነት፣ “በኢትዪጵያ አትፈርስም” ፣ምናምን ሽፋን በደል መፈጸም፣ የመሬት ወረራ ፣ አረመኔያዊ ግድያ፣ ነውረኝነት፣ ጋጠ ወጥነት፣ ህገ ወጥነት ፣ ኢ-ህገ መንግስታዊነት የ #AbiyAhmedAli የሽመልስ እብዲሳ የኦሮሚያ ብልጽግና እይነተኛ መገለጫዎች ይቀጥላሉ። ለዚህም ነው በተባበረ ትግል ይህን ግፈኛ፣ ዘራፊ አገዛዝ መወገድ ያለበት። ድል ለፋኖ ህዝባዊ ሃይል! #FanoCourage #AmharaResistance #WaronAmhara ምስል ከ @ ግዮን አማራ
See More
NeaminZeleke's tweet video.
Yigelet Ewnetu
@Abeb2021
about 3 years ago
@seyoum_teshome
@NeaminZeleke
@AbiyAhmedAli
@Sabi92409431
@EthiopianNewsA
ዛሬም አንተን የሚያዳምጥ እንከፍ ካለ ይገርመኛል።
Yigelet Ewnetu
@Abeb2021
about 3 years ago
@seyoum_teshome
ወናፍ !!! ንፁሀን እየተጨፈጨፉ አንተ የባጥ የቆጡን ትዘላብዳለህ። ደበደቡኝ ያልከውም ድራማ መሆን አለበት። ሰው የሆነ ፍጡር በዚህ ደረጃ ይዘቅጣል!?
Yigelet Ewnetu
@Abeb2021
about 3 years ago
በምንጃር-አወራ ጎዳና ከተማ (በወለንጪቲና መተሀራ መካከል) ላይ በኦሮሚያ ልዩ ሀይል አመካኝነት ነዋሪዎችን ቤት ለቤት ግድያ በመፈፀም ዘረፋው ደግሞ እንደዚህ ተጧጡፏል። በደም የሰከራችሁ፣በጥላቻ የናወዛችሁ፣ይህን የምትክዱ እግዚአብሔር ይፈርዳል።
Yigelet Ewnetu
@Abeb2021
about 3 years ago
@KiyaEthiopia
ፕሮፌሰሩ በብልፅግና መጋለቡን ያቆመ እለት ደግሞ ይህች የውሴ ግጥም የርግማን እንደምትሆን ቀን ያሳየናል። የካድሬ ነገር መቼም የመጣ የሄደውን እንደ አዝማሪ ማወደስ ነው - የሚጣልለት ዳረጎት አይቅረበት እንጂ።
Abeb2021
retweeted
Peter van 🇪🇺
@vantbag
about 3 years ago
Leaked videos of
#AmharaConcerntrationCamps
vantbag's tweet video.
Yigelet Ewnetu
@Abeb2021
about 3 years ago
Yigelet Ewnetu
@Abeb2021
about 3 years ago
ታዘብልኝ አባይ
Last Seen Users on Sotwe
バチボコ😈るでぃ
Seen from
Indonesia
Busui addict
Seen from
Singapore
إبن اللبوه
Seen from
Turkey
hamza😗
Seen from
Turkey
DeityofDepravity 🔞
Meme hastasi
Seen from
Turkey
Kittiya
Seen from
India
ابن الموصل ❤️🩹
Seen from
Algeria
eksib_media
Seen from
Singapore
kinkysoftboi🏳️⚧️
Seen from
Canada
Trends for you
1
Bryce Underwood
Under 10K tweets
2
Michigan
Under 10K tweets
3
Bama
Under 10K tweets
4
Tommy Carr
Under 10K tweets
5
Kamario Taylor
Under 10K tweets
6
Gophers
Under 10K tweets
7
Jason Beck
Under 10K tweets
8
PJ Fleck
Under 10K tweets
9
Whittingham
Under 10K tweets
10
#GoBlue
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.7M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.5M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.5M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.5M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.2M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫