Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
Adam Reta ✍️ Quotes and Excerpts
Joined May 2020
17
Following
5.9K
Followers
434
Posts
Pinned Tweet
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
about 6 years ago
"ሀገር የምትራመደው በአንድ ሳንቲ ሜትር ዕውቀት፣ በመቶ ሳንቲ ሜትር ስነ-ስርዓት ነው"
#ሕማማትና_በገና
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
5 months ago
መዝሙረ ሄላም 1008 ገፆች በቅርብ ቀን
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
6 months ago
© Abiy Aniye
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
6 months ago
አዲስ መተግበሪያ/ Application 🚀 አዳም ረታ የፈጠራቸውን አዳዲስ ቃላት ትርጉም የያዘ "ሙዛፈር" የመዝገበ ቃላት መተግበሪያ (application) Download 👇 https://t.co/QxXZnG94D0
Who to follow
Zerubabbel Molla 🎸
@ZerubabbelMolla
🎵 Singer | Songwriter | Guitarist |ጊዜና እድል ግን ሁሉን ይገናኛቸዋል | Truth prevails |
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
@Wazemaradio
“ዋዜማ ሬዲዮ” ለተሻለና ሚዛናዊ መረጃ ፍሰት የሚሰራ የሚዲያ ተቋም ነው። ይከታተሉን! ቴሌግራም ላይ wazema_radio
Zeritu Kebede
@KebedeZeritu
Love is what my Life is for❣Forgiven
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
6 months ago
The first design map/draft for "መዝሙረ ሔላም"። የእድሜ ስሌት ብቻ።
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
6 months ago
ሴረኞች 'ቅን ነህ' ሲሉህ፤ 'ቂል ነህ' ማለታቸው ነው።
#የስንብት_ቀለማት
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
8 months ago
በድሮ ጊዜ ቀስት ሲሰራ ቂጡ ላይ ለሚዛን ላባ ይገባለታል። እና አንድ ጭልፊት ጎኑን በቀስት ተመትቶ ከሰማይ እየወደቀ፣ ዞር ብሎ የተወጋበትን ቀስት ሲያይ የራሱ አይነት ላባ ተሰክቶበት አየ... በወገንህ እጅ እንደመጥፋት ከባድና ቀላል ነገር የለም
#የቀ
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
8 months ago
"ሚሪንዳ ሆንኩ። (እከሌ 'ሚሪንዳ' ነው ማለት፤ 'ሴታ ሴት' ነው ማለት ነው በእኔ አማርኛ"
#የስንብት_ቀለማት
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
9 months ago
"መስዋዕትነት ምንድን ነው? ለእኔ፤ 'መስዋዕትነት'፤ ቀን በቀን ከላያችን ላይ የሚሸራረፈው የትዕግስት ሀብታችን ነው። ከላያችን እየበነነ የሚሄደው የልጅነት ሰፈፍ ነው። የኖረ ሁሉ፤ በሆነ መልክ መስዋዕት ነው።" ***
#የስንብት_ቀለማት
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
9 months ago
"...ፈረንጆች 'እንትና ኤልዛቤት ቴይለርን ትመስላለች'፣ ወይም 'ቬኑስን ትመስላለች' ይላሉ። የእኛ ሴቶችስ? ከጊዜ፣ ከታሪክ ጋር የተገናኙ ታላቅ እንስቶች ኪነታችን አልወለደም። ኪነታችን አልፈጠራቸውም። እንተኛቸዋለን እንጂ አላወቅናቸውም"
#እሎሽ
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
9 months ago
'ጎበዝ ሀገር የተወለድኩ ነኝ' ለማለት ምን ላሳያቸው? የአድዋ ጦርነት? ሉዓላዊነት ማሺንና ገንዘብ አይደለም። በገንዘብ አይሰላም። ነፃነት ስንት አውሮፕላን ያወጣል?
#መረቅ
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
9 months ago
"ከሽንት ቤቱ መግቢያ፤ የሆነች በረሃ የመሰለች ደባሪ ገርዳሜ ሶፍት ፔፐር ታድላለች። ማነው የመጥረጊያውን መጠን የሚወስነው? የቂጣችን ስፋት ተለክቶ፤ አማሃይ ሳንቲሜትር ወጥቶለታል? 'አይበቃኝም' ብል፤ 'አራም!' ልባል ነው?! "
#የስንብት_ቀለማት
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
9 months ago
'አለማየሁ' የተባለ፤ አለማየሁ ስለተባለ አማራ ጨቆነኝ ይልና 'አሌክስ' ሲባል ግን ፈረንጅ ጨቆነኝ የማይለው ለምንድን ነው?
#የስንብት_ቀለማት
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
9 months ago
"[በዩኒቨርሲቲ] 4 ፖይንት ስታመጣ ከሚቀናብህ፣ 2 ፖይንት ስታመጣ ከሚስቅብህ ምን ትጠብቃለህ? ይሄ አገር አማሃይ ያመልካል።"
#አፍ
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
9 months ago
"ማንም የአእምሮ ባርያ፤ የቀጥታና የእጅ አዙር ቅኝ ገዢዎች 'ጥሩ ነው' ካላሉት ጥሩ አይደለም። 'ያምራል' ካላሉት አያምርም። 'ብሩህ ነህ' ካላሉት ብሩህ አይደለም።"
#የስንብት_ቀለማት
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
10 months ago
"ጉርሻ አለማዊ ስጋ ወደሙ ነው። በግለሰቦች መሀል ያለ ቁርባን ነው። ቃል ኪዳን ነው (በእጄ በልተህ እንዲህ አታድርገኝ ... )"
#እቴሜቴሎሚሽታ
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
11 months ago
'አይ አም ኢንተለጀንት' ብሎ የሚናገር፤ ግን ዘር ማንዘሩ በቁንጫ የሚበላበት፣ በጎጥ ብራንድ የነደደ ሰው አያበሽቅህም? በ 'ነኝ' ሰው የሚበላለጥ ቢሆን የአለም ጌታዋ ብዙ ነበር።
#የስንብት_ቀለማት
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
11 months ago
"በክርስቶስ አምናለሁ የሚል ጎሰኛ ቢያጋጥመኝ፤ የክርስቶስ ሰው እንዳልሆነ አውቃለሁ፡፡ ረቂቅ ምርመራም አያስፈልግም፣ ቀኖና መመርመር ግድ አይደለም፡፡ ሺህ ጊዜ እንጥልህ በመዝሙርና በቅዳሴ ቢነድ ጎሰኛ ነህ ክርስቲያን አይደለህም
#የስንብትቀለማት
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
11 months ago
© Gebrela Shewakena
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
11 months ago
Adam Reta
@AdamReta_Quotes
11 months ago
"እኔ የፊት በር ስዘጋ፤ የጀርባ በር ከፍተው፣ ጠላታቸውን አገራቸው እልፍኝ አስገብተው፣ እናታቸው ተከናንባ የተኛችበትን ብሉኮ ገፍፈው፣ "ይቻትልህ!" እንዳሉት አጅሬዎች አይደለሁም"
#የስንብት_ቀለማት
Last Seen Users on Sotwe
Male pee desperation 💦
Seen from
United States
สายคอหนังต้องที่นี้18+++++
Seen from
Thailand
🔞♠️DrunkDaddy♠️🔞
@Sohigher
Seen from
Vietnam
منسقه مهاء
Seen from
France
loveblackcock69
Seen from
Canada
ihanet evli bekar ve dul bayanlar herşey gizli olm
Seen from
Turkey
Morbvicbare
Seen from
Argentina
AI FANTASY GAME
Seen from
Spain
الحراق 🌶️🔥
Trends for you
1
Thanksgiving
Under 10K tweets
2
Tucker Kraft
Under 10K tweets
3
Packers
Under 10K tweets
4
#Survivor51
Under 10K tweets
5
Rodgers
Under 10K tweets
6
#AEWDynamite
Under 10K tweets
7
Rockies
Under 10K tweets
8
Denny
Under 10K tweets
9
Duran Duran
Under 10K tweets
10
Stafford
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
239.8M followers
2
Barack Obama
@barackobama
118.6M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.3M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.7M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
106.9M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.6M followers
7
NASA
@nasa
92.1M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.7M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.9M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.9M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.4M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.3M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.8M followers
14
YouTube
@youtube
68.6M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.3M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.1M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.1M followers
19
CNN
@cnn
61.7M followers
20
X
@x
60.6M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫