Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Addis Ababa Youth and Sport bureau
@AddisYouth
Joined November 2021
1
Following
10
Followers
19
Posts
Addis Ababa Youth and Sport bureau
@AddisYouth
almost 4 years ago
የመዲናዋ ወጣቶች እና የስፖርት ቤተሰቦች አረንጓዴ አሻራቸውን አስቀመጡ። ሀምሌ 13/2014ዓ.ም አዲስ አበባ።
Addis Ababa Youth and Sport bureau
@AddisYouth
almost 4 years ago
የተከበሩ አቶ አብርሀም ታደሰ በኦሪገን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናው ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ባስመዘገቡት ድል የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ!! ሀምሌ 10 ቀን 2014ዓ.ም አዲስ አበባ
Addis Ababa Youth and Sport bureau
@AddisYouth
almost 4 years ago
ኢትዮጵያ አሸነፈች !!! እንኳን ደስ አላችሁ!! እንኳን ደስ አለን!!! ሀምሌ 10/2014ዓ.ም አዲስ አበባ በ18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በወንዶች ማራቶን አትሌት ታምራት ቶላ ሁለተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ አስገኝቷል ።
Addis Ababa Youth and Sport bureau
@AddisYouth
almost 4 years ago
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!! በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በለተሰንበት ግደይ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች ሐምሌ 9/ 2014ዓ.ም አዲስ አበባ
Addis Ababa Youth and Sport bureau
@AddisYouth
almost 4 years ago
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን የ2014 ዓ.ም የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በአራት ኪሎ ስፖርት ትምህርት ስልጠና ማዕከል በድምቀት ተከፈተ ። ሀምሌ 09 / 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ።
Addis Ababa Youth and Sport bureau
@AddisYouth
almost 4 years ago
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል ስፖርት ፌዴሬሽን ፣ ከአዲስ አበባ ባህል ፣ ቱሪዝምና ኪነጥበብ ቢሮ ጋር በመቀናጀት ያካሄደው የ2014 ዓ.ም 2ኛው የታዳጊ ወጣቶች የባህል ስፖርቶች የፕሮጀክት ምዘና ውድድር በድምቀት ተጠናቀቀ ። ሀምሌ 08/ 2014
Addis Ababa Youth and Sport bureau
@AddisYouth
almost 4 years ago
ቢሮው የ2014 በጀት ዓመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን እና የ2015 በጀት አመት እቅድን ከከተማ እስከ ወረዳ ከሚገኙ የስራ ሀላፊዎች ጋር ውይይት አካሄደ። ሀምሌ 07 / 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ
Addis Ababa Youth and Sport bureau
@AddisYouth
almost 4 years ago
በ2014ዓ.ም ኢትዮጵያ ቤት ኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮና በመሆን ድል የተቀዳጀው የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ዛሬ የዕውቅናና የሽልማት መርሀ ግብር አካሄደ ። ሀምሌ 05 / 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ።
Addis Ababa Youth and Sport bureau
@AddisYouth
almost 4 years ago
ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ማምሻውን አዲስ አበባ ገቡ ነገ የከተማው ከፍተኛ የመንግስት አመራሮችና ወጣቶች በተገኙበት ደማቅ አቀባበል ይደረግላቸዋል ። ሀምሌ 04 / 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ።
Addis Ababa Youth and Sport bureau
@AddisYouth
about 4 years ago
#ሸገር_ሰመር_ካፕ
ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የሚያካሂደው የክረምት የእግር ኳስ ስፖርት ውድድር ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በይፋ ተጀመረ ።
Addis Ababa Youth and Sport bureau
@AddisYouth
about 4 years ago
አዲስ አበባ የሰላምና አብሮነት በሚል መሪ ሀሳብ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በአራዳ ክፍለ ከተማ ተካሄደ። ሀምሌ 3/2014ዓ.ም
Addis Ababa Youth and Sport bureau
@AddisYouth
about 4 years ago
" አሻራችንን ፣ ለትውልዳችን ፣ለትውልድ እንስራ ፣ ለኢትዮጵያ እንትከል በሚል መሪ ቃልና መልዕክቶች የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ተካሄደ ሀምሌ 03 / 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ።
Addis Ababa Youth and Sport bureau
@AddisYouth
about 4 years ago
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከሸገር ሰመር ካፕ ጋር በክረምት የእግር ኳስ ስፖርት ውድድር ለማካሄድ የሁለትዮሽ የፊርማ ስምምነት ተካሄደ ። ሀምሌ 02 / 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ
Addis Ababa Youth and Sport bureau
@AddisYouth
about 4 years ago
የአዲስ አበባ ከተማ ካራቴ ፌዴሬሽን ለሲኒየር አሰልጣኞችና ስፖርተኞች አለም አቀፍ ስልጠና ሰጠ ። ሀምሌ 02 / 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ
Addis Ababa Youth and Sport bureau
@AddisYouth
about 4 years ago
አቶ አብርሀም ታደሰ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ የእንኳን
#አደረሳችሁ
መልዕክት አስተላለፉ ።
Addis Ababa Youth and Sport bureau
@AddisYouth
about 4 years ago
የቢሮው የስፖርት ዘርፍ የ2014 ዓ.ም የዕቅድ አፈፃፀም ተገመገመ ።የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይም ውይይት ተካሄደ ።
Addis Ababa Youth and Sport bureau
@AddisYouth
about 4 years ago
የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከሊጉ የወረደበት መንገድ ፕሮፌሽናሊዝምን ባልጠበቀና ከአቋም በታች በመጫወት በመሆኑ ትክክለኛ ፍትህ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ለማግኘት ሲባል እስከ አለም አቀፍ የግልግል ፍርድቤት እንደሚሄድ አስታወቀ ።
Addis Ababa Youth and Sport bureau
@AddisYouth
about 4 years ago
@PMEthiopia
Opppkb
Addis Ababa Youth and Sport bureau
@AddisYouth
over 4 years ago
@AddisYouth
Last Seen Users on Sotwe
ديوث ماما ♠️ القحبة🇲🇦
Big cock cumming
Seen from
United States
Gizem
Seen from
Turkey
Pinoy Gay Guy
Seen from
Malaysia
Gustavo Casasola Aguilar
Seen from
United Kingdom
Gül evli bisek
Seen from
Turkey
嘟嘟
Seen from
Singapore
Sahil Ghosh
Seen from
India
ᑭᗴᑕiᑎ丅ᗩ ᗷiᑎOᖇ S丅ᗯ
Seen from
Indonesia
อยากเย็ดแม่กับแม่ยาย
Trends for you
1
$VEX
Under 10K tweets
2
#bb28
Under 10K tweets
3
#ValkoIsLoved
Under 10K tweets
4
#TheLastDriveIn
Under 10K tweets
5
Caleb Wilson
Under 10K tweets
6
Jay Z
Under 10K tweets
7
#TokyoGorePolice
Under 10K tweets
8
#MutantFam
Under 10K tweets
9
Benny
Under 10K tweets
10
Baron Corbin
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.8M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.7M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
111.2M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.8M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
87.9M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
81.8M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.3M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
70.4M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64.1M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
63.2M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫