Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Addis ketema woreda 4 prosperity party-q
@Addisketemaw4
kindness is good
Ethiopia
Joined August 2021
306
Following
432
Followers
650
Posts
Addis ketema woreda 4 prosperity party-q
@Addisketemaw4
almost 2 years ago
#የምትተክል
ሀገር የሚያፀና ትውልድ" በሚል መሪ ቃል የአንድ ጀንበር 600 ሚሊዮን የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 4 በደማቅ ሁኔታ እየተካሄ ይገኛል።
#GoGreen_AK
.
#AddisGreenLegacy
#600_ሚሊዮን_ችግኝ
Addis ketema woreda 4 prosperity party-q
@Addisketemaw4
almost 2 years ago
#GoGreen_Ak_W4
Addis ketema woreda 4 prosperity party-q
@Addisketemaw4
about 2 years ago
#addiss
ketema w4pp
Addisketemaw4's tweet video.
Addis ketema woreda 4 prosperity party-q
@Addisketemaw4
about 2 years ago
ቁልፍ የፖለቲካ ስብራታችንን ከመጠገን አንጻር የብሔራዊነት ትርክት ፋይዳ ምንድነው? እኛ ኢትዮጵያዊያን የወልብሔረመንግስት በመመስረት አሰባሳቢ ሀገረ መንግስት መገንባት ከጀመርንበት ጊዜ አንስቶ በርካታ ዘላቂወረቶች በጋራ ያካበትህዝቦችነን
Who to follow
Addis Ketema Woreda 14 prosperity party
@ProsperityW14P
መደመር መንገዳችን ብልፅግና መዳረሻችን
mesele tessema
@akaki_8
Bole Communication
@abole_18
ፈጣንና ተዓማኒነት ያለው መረጃ እናደርሳለን🇪🇹
Addis ketema woreda 4 prosperity party-q
@Addisketemaw4
over 2 years ago
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ብልጽግና ፓርቲ በዛሬው እለት" ከእዳ ወደ ምንዳ !!"በሚል ርዕስ ሀብት መፍጠር እንዲሁም የገዢ ትርክ የተሠኙ 2ትላልቅ ሀገራዊ ገጉዳዮች ላይ ወረዳው ላይ ለሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል።
Addis ketema woreda 4 prosperity party-q
@Addisketemaw4
over 2 years ago
የ2015 በጀት አመት የመንግስት የልማት ስራዎች አፈፃፀም ለህዝብ ቀርቦ ዛሬ 22/3/16 ዉይይት ይደረጋል። ********************
Addis ketema woreda 4 prosperity party-q
@Addisketemaw4
over 2 years ago
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳደር የአቅመ ደካምች ቤት እድሳት። ህዳር2016ዓ.ም
Addisketemaw4's tweet video.
Addis ketema woreda 4 prosperity party-q
@Addisketemaw4
over 2 years ago
በጋራ እንበለጽጋለን!!! በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳደር የበጋ በጎ ፍቃድ ተግባራት ከሆኑት መሀል የአቅመ ደካምች ቤት እድሳት መርሀ ግብር አስጀምሯል።
Addis ketema woreda 4 prosperity party-q
@Addisketemaw4
over 2 years ago
የወል ትርክት ለወል ሀገር! ብልፅግና ፓርቲ ነጠላ ትርክቶች በመሀላቸው ያለውን የሀሳብ ክፍተት ከመሙላት ይልቅ የበለጠ የሀሳብ ልዩነት እንዲፈጠር ሰበብ አስባብ የሚፈልጉ እንደመሆናቸው መጠን ለወል ሀገር ግንባታ መሰናክል ናቸው ብሎ ያምናል።
Addis ketema woreda 4 prosperity party-q
@Addisketemaw4
over 2 years ago
የለሚ እንጀራ ፋብሪካ በሙሉ አቅሙ ማምረት እንዲችል እያደረግን ባለው ጥረት በፋብሪካው ለሚሰሩ እናቶች ማመላለሻ የሚውል ሶስት መለስተኛ ተሽከርካሪዎች በስጦታ ያበረከቱትን አቶ በላይነህ ክንዴ ላመሰግን እወዳለሁ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Addis ketema woreda 4 prosperity party-q
@Addisketemaw4
over 2 years ago
የለሚ እንጀራ ፋብሪካ በሙሉ አቅሙ ማምረት እንዲችል እያደረግን ባለው ጥረት በፋብሪካው ለሚሰሩ እናቶች ማመላለሻ የሚውል ሶስት መለስተኛ ተሽከርካሪዎች በስጦታ ያበረከቱትን አቶ በላይነህ ክንዴ ላመሰግን እወዳለሁ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Addis ketema woreda 4 prosperity party-q
@Addisketemaw4
over 2 years ago
የሀገር ግንባታ የዘመናትና የማያልቅ የትውልድ ቅብብሎሽ ውጤት ነው። ሀገር የትውልዶች ትስስር ውጤት ናት። የትውልድ ቅብብሎሽ ሲባል፣ በትውልዶች መካከል በሚኖር ጠንካራ ተግባቦት የሚፈጠር፣ የጠንካራ እሴት መወራረስ ነው።
Addisketemaw4
retweeted
Neba mohe
@nebaman96
almost 3 years ago
24ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች
#PMOEthiopia
Addis ketema woreda 4 prosperity party-q
@Addisketemaw4
almost 3 years ago
Addisketemaw4
retweeted
Addis Ketema Prosperity Party-ብልፅግና
@PartyAddis
almost 3 years ago
የተማሪዎች ምገባ ፕሮግራም በሚመለከት ፦ 👉 ለ700 ሺህ ተማሪዎች በቀን ሁለቴ መመገብ፣ የተማሪ ዩኒፎርም፤ ደብተር እና የመምህራን ጋዋን በወቅቱ ማሰራጨት ተችሏል፡፡ይህ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሀገራችን እውቅና እንድታገኝ ያስችለ መልካም ተግባር ሆኗል
Addisketemaw4
retweeted
Addis Ketema Prosperity Party-ብልፅግና
@PartyAddis
almost 3 years ago
የከተማዋን የውሃ አቅርቦትን ለማሳደግ የተሰሩ ተግባራት በሚመለከት ፡- https://t.co/q90dVXvUwC
Addisketemaw4
retweeted
Addis Ketema Prosperity Party-ብልፅግና
@PartyAddis
almost 3 years ago
ከተማ ግብርና በሚመለከት ፦ በከተማ ግብርና መርሃ ግብር በእንስሳት እና በሰብል ልማት ምርት 110,489.33 ቶን ለማድረስ ታቅዶ 120,167 ቶን ምርት ማግኘት የተቻለ ሲሆን፣ ትልቅ ድርሻ የነበረው የሌማት ትሩፋት ንቅናቄ ስራው ነው፡፡
Addisketemaw4
retweeted
Addis Ketema Prosperity Party-ብልፅግና
@PartyAddis
almost 3 years ago
"የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በበጀት አመቱ 685 ሚሊዮን ብር ለማሰባሰብ ታቅዶ 632,126,733 ተሰባስቧል፡፡ በዚሁ አጋጣሚ የከተማችን ህዝብ የሀገራችን ስኬት ማሳያ የሆነውን የህዳሴ ግድብ እስኪጠናቀቅ ድረስ ድጋፉን እንዲያስቀጥል ጥሬዬን አቀርባለሁ፡፡"
Addisketemaw4
retweeted
Addis Ketema Prosperity Party-ብልፅግና
@PartyAddis
almost 3 years ago
በበጀት አመቱ የኑሮ ውድነትን ለማቅለልና የምርት አቅርቦት ችግሩ ለመፍታት መሰረታዊ የፍጆታ ምርቶች ወደ ከተማችን በስፋት ለማስገባት፣ ግብይቱንም ለማዘመን እና ተደራሽ ለማድረግ እንዲቻል በከተማችን የመግቢያ በሮች ማቅረብ ተችሏል።
Addis ketema woreda 4 prosperity party-q
@Addisketemaw4
about 3 years ago
#ነገን
ዛሬ እንትከል'' አረንጓዴ አሻራችን አንድነታችን እና አብሮነታችን አጠናክረን ለመጪው ትውልድ ልምላሜን እና ብልፅግናን የምናወርስበት ዘመን ተሻጋሪ ተግባር ነው።
Last Seen Users on Sotwe
Yekta
Seen from
Netherlands
百里奕
Seen from
United States
Phine Ladz
Hoa Stirman
Seen from
Malaysia
Alihaydar
Seen from
Poland
học sinh sục cặc
Seen from
Vietnam
fatty
Mehmet
Seen from
Ukraine
Ünlülerin Paylaşımları
Seen from
Turkey
Trends for you
1
Celtics
Under 10K tweets
2
Senegal
Under 10K tweets
3
Brad Stevens
Under 10K tweets
4
Belgium
Under 10K tweets
5
Bosnia
Under 10K tweets
6
#AEWDynamite
Under 10K tweets
7
Skenes
Under 10K tweets
8
#CFB27
Under 10K tweets
9
Bill Simmons
Under 10K tweets
10
Go USA
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.6M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.7M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
110.6M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.7M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
90.9M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
87.7M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
81.5M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.1M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
69.9M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.8M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
63.9M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
62.7M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
X
@x
60.8M followers
20
Selena Gomez
@selenagomez
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫