Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!!!
Ethiopia
Joined January 2021
4.9K
Following
5.2K
Followers
5.7K
Posts
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
about 21 hours ago
መሶብ የአገልግሎት ማዕከል ብቻ አይደለም፤ የኢትዮጵያ የብልጽግና እና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ህያው ማረጋገጫ ነው!"
#aa_prosperity
#akaki_kality_prosperity
#akaki_pp
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
about 22 hours ago
አሻራችን ለትውልድ፣ አረንጓዴነታችን ለምድራችን! 🌱
#aa_prosperity
#akaki_kality_prosperity
#akaki_pp
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
4 days ago
#የህዝብ
ድምጽ አሸንፏል፤ ኢትዮጵያ በልጆቿ ጸንታለች!
#aa_prosperity
#akaki_kality_prosperity
#akaki_pp
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
6 days ago
የግብርና ምርቶች (አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ እህል) በቀጥታ ከዕርሻ ቦታው ስለሚመጡ ህብረተሰቡ ትኩስና ለጤና ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያገኝ አግዟል።
#aa_prosperity
#akaki_kality_prosperity
#akaki_pp
Who to follow
Ledeta subcity Prosperity Party-ብልፅግና
@Lidetaprosperit
ይህ የልደታ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ህጋዊ የቲውተር ገፅ ነው!
Tekilil Ayele Tamire🇪🇹
@ayele_tekilil
ነገ መልካም ይሆናል እግዚአብሔር አዲስን ነገር ያደርጋል እርሱም አሁን ይበቅላል
AA. PROSPERITY PARTY
@aa_prosperity
Prosperity party is a leading party of Ethiopia, committed to realize Ethiopian prosperity
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
6 days ago
"የበጎ ፈቃድ ሥራዎች የብልፅግናችን መሠረትና የህብረተሰባችን ችግር ፈቺ ተግባራትም ናቸው።
#aa_prosperity
#akaki_kality_prosperity
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
6 days ago
“የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ዛሬ የምንተክለው ችግኝ የነገውን አረንጓዴ ኢትዮጵያ የሚገነባ የልማት፣ የአካባቢ ጥበቃና የትውልድ አደራ ነው።” 🌱
#aa_prosperity
#akaki_kality_prosperity
#akaki_pp
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
7 days ago
አረንጓዴ አሻራ ተራ የዛፍ ተከላ ሳይሆን፤ የነገዋን አረንጓዴ፣ ለምለምና የምግብ ዋስትናዋ የተረጋገጠ ኢትዮጵያን የመገንባት ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ ነው።
#aa_prosperity
#akaki_kality_prosperity
#akaki_pp
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
7 days ago
ከጎሮ መታጠፊያ እስከ ኮዬ ፈጬ አደባባይ ድረስ ያለውን አዲስ የኮሪደር ልማት ስራን በተቀናጀና በተደራጀ አግባብ ተጀምሮአል።
#aa_prosperity
#akaki_kality_prosperity
#akaki_pp
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
7 days ago
የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች የክረምት ወራት የ90 ቀናት የመንግስት እና የፓርቲ የንቅናቄ ስራዎችን ዕቅድ የጋራ በማድረግ አልቆ ለመተግበር ተግባቦት ፈጥረዋል ።
#aa_prosperity
#akaki_kality_prosperity
#akaki_pp
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
8 days ago
#አቃቂ
የኢንደስትሪ ማዕከል ገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ በእውቀትና በቴክኖሎጂ የላቀ አምራች ዘርፍ በማፍራት የሀገር ውስጥ ምርትን በማሳደግ የውጭ ምንዛሬን የሚታደግ ግዙፍ ፕሮጀክት ነዉ።
#aa_prosperity
#akaki_kality_prosperity
#akaki_pp
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
9 days ago
**አረንጓዴ አሻራ - ለኢትዮጵያ ብልፅግና* አረንጓዴ አሻራ የሀገሪቱን የተፈጥሮ ሀብት ከመጠበቅ ባለፈ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገትን ለማረጋገጥ የተነደፈ ትልቅ ሀገራዊ ራዕይ ነው።
#aa_prosperity
#akaki_kality_prosperity
#akaki_pp
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
9 days ago
#በጎ
ፍቃድ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የአቅመ ደካሞችን እንባ ማበሻ በጋራ የሀገራችንን የጋራ ተስፋ መገንቢያ፣ ማህበራዊ ካፒታላችንን ማጠናከሪያ እና ነገን በፅኑ መሰረት ላይ ማቆሚያ ትውልዳዊ ድልድይ ነው::
#aa_prosperity
#akaki_kality_prosperity
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
9 days ago
ኢትዮጵያ መርጣለች ፤ አሸንፋለች! በ12ቱም ወረዳ፣ ልዩ ወረዳ ጨምሮ በደረጃው የሚገኙ የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ብልፅግና ፖርቲ አባላት በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የተያዙ መንትያ ግቦችን ለማሳካት የተከናወኑ ስራዎችን ገመገሙ
#aa_prosperity
#akaki_kality
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
9 days ago
#አረንጓዴ
አሻራ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብራችን ዘላቂና ምቹ ከባቢን በመፍጠር ፣ በአየር ንብረት ለውጥ ሲከሰቱ የነበሩ ችግርችን በማቃለል ፣ በማህበረሰብ የኑሮ ዘዬ ላይ መሠረታዊ ለውጥ አምጥቶአል ።
#aa_prosperity
#akaki_kality_prosperity
#akaki_pp
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
about 1 month ago
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!
Ak_kProsperity's tweet video.
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
about 1 month ago
ምርጫው 7 ቀናት ብቻ ቀርተውታል! ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በምርጫ ካርድዎ የሀገርዎን መጻኢ ዕድል ለመወሰን ዝግጁ ነዎት? በድምፅዎ ዴሞክራሲን በማፅናት በብልፅግና ጉዟችን ላይ ጉልህ አሻራዎን ያሳርፉ!
#prosperity
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
about 1 month ago
ድምፃችን ለልማት፣ ዋስትናችን ለሰላም ብልፅግናን ይምረጡ!! በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የንግድ ማህበረሰብ እና ምሁራንን ያሳተፈ ደማቅ የምክክር መድረክ ተካሄደ።
#ምርጫ2018
#7_ቀናት_ቀሩት
#ብልፅግናን_ይምረጡ
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
about 1 month ago
ለከተማችን ተምሳሌታዊ ጉዞ መጠናከር የእርስዎ ድምፅ ወሳኝ ነው! ምርጫው 7 ቀናት ብቻ ቀርተውታል! ምልክታችን የመደመር ፣ የትብብር እና የአንድነት መገለጫ የሆነው የስንዴ ነዶ ነው !
#ምርጫ2018
#7_ቀናት_ቀሩት
#ብልፅግናን_ይምረጡ
#የስንዴ_ነዶ
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
almost 2 years ago
ጳጉሜ 2 የሪፎርም ቀን
#ከትናንት_እንማራለን_ዛሬን_እንሰራለን_ነገን_እናልማለን
! ጳጉሜ 2 "የሪፎርም ቀን በሚል ስያሜ ሰጥተን ከመቼውም ጊዜ በተለየ ሁኔታ በሪፎርሙ ሁለንተናዊ ለውጥና እድገት ለማምጣት ቀኑን ሙሉ ህዝብን እናገለግላለን!
Akaki Kality Prosperity Party
@Ak_kProsperity
almost 2 years ago
#የሰኞ_ስንቅ
ጥራት ያለው የኢኮኖሚ ልማት እና ምርታማነትን መሰረት ያደረገ ማህበራዊ ፍትህ ለማረጋገጥ ፓርቲያችን በትጋት ይሰራል! መልካም የስራ ቀን! ነሐሴ 27/2016 ዓ.ም
#prosperity
party Akaki kality Branch
Last Seen Users on Sotwe
🏳️🌈🔥عرب
Seen from
United States
สาวใหญ่ สาวอวบอ้วนนัดได้ครับ
Seen from
Thailand
tuflaitecito34
Seen from
Chile
احمد🇦🇪
Seen from
Singapore
ของดีโรงงาน
Seen from
Thailand
fadner 3some dan pijit kusus pasturi
Seen from
Indonesia
Desiree Garcia
Seen from
Canada
DelyanneTheMoneyCoach ®
Wot Only
Seen from
Indonesia
Señoras Cachondas
Seen from
Mexico
Trends for you
1
Pretty Ricky
Under 10K tweets
2
Turkey
Under 10K tweets
3
#USMNT
Under 10K tweets
4
#DreaminaAtAnnecy
Under 10K tweets
5
Weah
Under 10K tweets
6
Corbin
Under 10K tweets
7
Scott
Under 10K tweets
8
Matt Turner
Under 10K tweets
9
Trusty
Under 10K tweets
10
Miles Robinson
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.3M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.7M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
110.3M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.6M followers
7
NASA
@nasa
92.1M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
90.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
87.5M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
81.3M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
72.9M followers
12
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.7M followers
13
Virat Kohli
@imvkohli
69.7M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
63.8M followers
16
The Ellen Show
@theellenshow
62.5M followers
17
Neymar Jr
@neymarjr
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
X
@x
60.8M followers
20
Selena Gomez
@selenagomez
60.6M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫