Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Alemtsehay Teffera
@AlemtsehayTeff2
Sunnyvale, CA
Joined December 2021
67
Following
206
Followers
8.7K
Posts
Pinned Tweet
Alemtsehay Teffera
@AlemtsehayTeff2
about 4 years ago
ውድ ኢትዮጵያውያን -ከዘር ቆጠራ እንውጣ የሚዘራ እህል ቆጥረን አንችለውምና -ህገ መንግስት ይቀየር ብዙ ዋጋ አስከፍሎናልና -የሴቶችና የህፃናት ጥቃት ይቁም ህጉ ተከብሮ በጣም የጠበቀና እውነተኛ ይሁን -ፍቅርን በአንድ ለብሰን ሀገራችንን እናሳድግ
Alemtsehay Teffera
@AlemtsehayTeff2
5 months ago
@ageri3299
@NatnaelMekonne7
አዋቂው እሱ ነበራ ሀገርን የሸጠ ብቸኛ መሪ ወደብ ያሳጣን ? ሞቶም እንኳን ለዘላለም የሚያናድድ የታሪክ አተላ !! ቴዲዬ የሀገር እነቁ ቅኔ አዋቂ ምሁር ነው ።💚🌼❤️
Alemtsehay Teffera
@AlemtsehayTeff2
5 months ago
@KingTunde_SZN
C is different
Alemtsehay Teffera
@AlemtsehayTeff2
6 months ago
@AbrarSuleiman
ኢድ ሙባረክ ውድ ወንድሜ ከነ ፍቅር ቤተሰብህ ! 🍀🍀🍀🌷🌷🌷🎆🎉🎊🎈📦
Who to follow
Dar-Eskedar
@OneEthiopianism
Pan-Africanist ⏩️ HOA Defender ⏩️ Anti-Terrorism⏪️
Shoa Afrassa
@AfrassaShoa
ሕሩር ራየታይ
@MulugetaGa2927
Honest and Integrity will payoff. I stand always with Peace.
AlemtsehayTeff2
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
12 months ago
ነግ በኔ! 1 ግለሰብ የማርያምን ሥዕል ሲያወድም/ሲሳለቅበት የሚያሳይ ቪዲዮ በማህበራዊ ሜዲያ ሲዘዋወር አይተናል። ይህ ክስተት የ
#ኢትዮጵያ
ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን አስከፍቷል የሕግ አካላት ግለሰቡን ለፍርድ እንዲያቀርቡ ጥያቄ እናቀርባለን
Alemtsehay Teffera
@AlemtsehayTeff2
12 months ago
ኢትዮጵያ የት እንደነበረች የማያውቅ ህዝብ ዛሬ በCalifornia dmv ግድባችን ዜና ተለቀቀ ይህን ለማየት ያበቃን አምላክ ክብር አምልኮት ስግደት ለዘላለም ይሁንለት አሜን !! 💚🌼❤️
AlemtsehayTeff2
retweeted
፲ሃዐBA @/𝕏
@iyoba4u
12 months ago
"... እኛ
#ዓባይ
'ን እንገድብ ብንል አቅም የለንም፤ የውጭ ሀገራትን ደግሞ ዓባይን ለመገደብ እርዱን ብንል
#ግብፅ
'ን ላለማስቀየም ፈቃደኛ አይሆኑም፣ ቀጣዩ ትውልድ ግን በራሱ ንዋይ ይገነባዋል።" - ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፣ 1957 ዓ.ም.
#GERD
#Ethiopia
🇪🇹
iyoba4u's tweet video.
AlemtsehayTeff2
retweeted
Fano Natahan A
@a_yarna
over 1 year ago
@AbrarSuleiman
እምዪ ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ናቸው
AlemtsehayTeff2
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
over 1 year ago
የማይካድ ሐቅ!
AlemtsehayTeff2
retweeted
Dove/ርግብ
@LikeSugur31621
over 1 year ago
@AbrarSuleiman
እናመሰግናለን ዘር ሳይቆጣጠሩ ባርነትን ለተፋለሙ ታላቆቻችን ❤️ 🙏🙏🙏
AlemtsehayTeff2
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
over 1 year ago
እናመሰግናለን! የተሰጠን ህይወት፥ ዛሬ በነጻነት፤ ሰው ተከፍሎበታል፥ በደምና በአጥንት!
#ኢትዮጵያ
በአውሮፕላን የመጣ ጠላትን በጋሻ እና ጦር ብቻ መክተው ትልቅ ያደረጓት ውድ አርበኞቿን ዛሬ ታመሰግናለች!
#Ethiopia
AlemtsehayTeff2
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
over 1 year ago
በአለም በእጅጉ፥ ስሙ ገናና ቢሆንም፣ ነቢይ ባገሩ፥ ባይተዋር ቢመስልም፣ ጥንታዊ ቋንቋችን፥ አማሪኛ ይለምልም!
#ኢትዮጵያ
#Ethiopia
Alemtsehay Teffera
@AlemtsehayTeff2
over 1 year ago
@IvankaNews_
8
Alemtsehay Teffera
@AlemtsehayTeff2
over 1 year ago
@AsayeDerbie
ቴዲ አፍሮ ጎጠኝነት የሌለው በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ከማንም ጋር የማይደራደር ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው እሁን ብርሃኑ ነጋን ና ቴዲን የሚያገናኛቸው ነገር የቱ ነው ርቀታቸው የሰማይና የምድር ነው ሲጀመር የብልፅግና ደጋፊ አይደለም አረ ማስተዋል!
Alemtsehay Teffera
@AlemtsehayTeff2
over 1 year ago
@TheGAReport
በእርዳታ ሰበብ እር ስ በርስ የሚያባሉን ይቀራል አሁን ህዝቡ ተባብሮ ተፋቅሮ ሰርቶ ይኖራል ኪሳቸውን የተራቆተባቸው ይዘኑ የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔርን አንጋጦ ለምኖ ዝናብ አዝንቦ አርሶ ነው የሚበላው USAID ያደለበው ለፖለቲከኞች ብቻና ብቻ ነው
Alemtsehay Teffera
@AlemtsehayTeff2
almost 2 years ago
የዘር ሀረግ/ "ሲራክ ታደሰ እና አለማየሁ ታደሰ ወንድማማቾች ናቸው"/ አማርኛ/ Ethiopia https://t.co/AFiIqHZqSd via
@YouTube
ደስ የሚል አገላለፅ ለገባው 💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏
Alemtsehay Teffera
@AlemtsehayTeff2
about 2 years ago
@AbrarSuleiman
የተቀደሰ የመልስ ጁምዓ !!ለሀገራችን ሰላም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
AlemtsehayTeff2
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
about 2 years ago
ረጂም እድሜና ጤና ለሩቅ አሳቢ አባቶቻችን! አልሀምዱሊላህ ዛሬ ጁምዓ ነው!
#ኢትዮጵያ
#Ethiopia
Alemtsehay Teffera
@AlemtsehayTeff2
about 2 years ago
@AsayeDerbie
ለፖለቲካ ትርፍ ብለህ ይህችን ሴት የደገፍክ እግዚአብሔር ይፍረድብህ ቁስሉ ስለማይሰማህ ምንታደርገዋለህ ?ይቅርታ ጠይቅ እውነታው እንዲሸፋፈን አትጣር ፍትህ ምንም ክፋት ለሌላት በግፍ ተደፍርራ ለተገደለች ህፃን 🥲🥲🥲
Alemtsehay Teffera
@AlemtsehayTeff2
about 2 years ago
ሞት ስቅላትለደፋሪ እስር ለውሽታም ሚስትና እህቶቹ የሚገርመው በበረኪና ያጠበቻት ልጅሽ ናት ምን አይነት ሆና በስነልቡና እንደምታድግ አስቢ እግዚአብሔር ይጠይቅሽ ወደ ፖለቲካ የምታዞሩ ሰዎች አዘንኩባችሁ መቼ ነው እውነት በሀገራችን የምትነግሰው
Alemtsehay Teffera
@AlemtsehayTeff2
about 2 years ago
ከዚህ በላይ ምን ማስረጃ ይሁንልህ አረ ፈሪሀ እግዚአብሔር ይኑራችሁ እህት ወይ ሴት ልጅ ላይኖርህ ይችላል ግን እኮ አንተንም እናት ነው የወለደችህ እስቲ እንደ እናትህ ይሰማህ ምን አይነት አስተዳደግ ነው ቱቱ ውይ ጭካኔ አረ ከየት የመጣ ነው
AlemtsehayTeff2
retweeted
Alemtsehay Teffera
@AlemtsehayTeff2
about 2 years ago
ከዚህ በላይ ምን ማስረጃ ይሁንልህ አረ ፈሪሀ እግዚአብሔር ይኑራችሁ እህት ወይ ሴት ልጅ ላይኖርህ ይችላል ግን እኮ አንተንም እናት ነው የወለደችህ እስቲ እንደ እናትህ ይሰማህ ምን አይነት አስተዳደግ ነው ቱቱ ውይ ጭካኔ አረ ከየት የመጣ ነው
Last Seen Users on Sotwe
DarkWeb Haber
Seen from
Qatar
عاشق الشيميلات
Seen from
Turkey
Hyper Malaya
Seen from
United States
@coachjeffwalz
Seen from
United States
💣💣 MERT ATEŞş 💣💣
Seen from
Turkey
안녕
Seen from
United States
calientemorenocl
Seen from
United States
DRIVE JANDA
Seen from
France
Marwa Nina
Seen from
France
KELAS BINTANG OFFICIAL
Seen from
Singapore
Trends for you
1
$CHUMP
Under 10K tweets
2
#NeverForget
Under 10K tweets
3
Pentagon
Under 10K tweets
4
Mamdani
Under 10K tweets
5
#911Remembrance
Under 10K tweets
6
Cooper Rush
Under 10K tweets
7
Gayle King
Under 10K tweets
8
namjoon
Under 10K tweets
9
#September11
Under 10K tweets
10
Jhene
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.6M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.2M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.9M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.8M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.3M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.2M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.8M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.2M followers
16
Bill Gates
@billgates
65M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫