Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Asta'a
@Astatk1
The right to life!
Joined September 2020
97
Following
6
Followers
671
Posts
Asta'a
@Astatk1
about 2 years ago
@LiyuFkir
@Zershhoney
#የትግሉን
መሰረታዊ ግብ የሚያውቅ
#መድረሻውን
ያውቃል።
#ፋኖ_ዛሬ
አሁን#ሕይወት እየከፈለ ያለው ለማን ነው ? ሀ.ለተገፋው የኢትዮጲያዊ ህዝብ ለ. ለተገፋው የአማራ ሕዝብ ሐ. ለተገፋው ጥቁር ህዝብ መ. ለተገፋው የአፍሪካ ህዝብ ሠ.ለ"ታላቁ" መሪያችን ሸ.
Asta'a
@Astatk1
about 2 years ago
@LiyuFkir
#የትግሉን
መሰረታዊ ግብ የሚያውቅ
#መድረሻውን
ያውቃል። ቀላል ግን ወሳኝ
#ፋኖ_ዛሬ
አሁን
#ሕይወት
እየከፈለ ያለው ለማን ነው ? ሀ. ለተገፋው የኢትዮጲያዊ ህዝብ ለ. ለተገፋው የአማራ ሕዝብ ሐ. ለተገፋው ጥቁር ህዝብ መ. ለተገፋው የአፍሪካ ህዝብ
Asta'a
@Astatk1
about 2 years ago
@DerejeEdom89243
@DrAklogBirara
ማምለክ ማለት።የምታከብረውን እንዳንተ የሚክድ፣ የሚያምን ሰው መሆኑን መርሳት ማለት ነው።ትላንት እንዲያ ከነበረ ዛሬ እንዲህ አይሆንም ብሎ ማመን ነው።"እኛ ሰዎች አምላክ ዙፋን ላይ ሳይቀር ዶልተናል እኮ"።እከሌ እንዲ አያደርግም እረi
Asta'a
@Astatk1
about 2 years ago
@dagmawi_belay
ሁልጊዜም ያው ነበሩ ! ካንተ ፍላጎት ውጭ ስለዘግቡ ነው ዛሬ የተገለጠልህ። ሀብታሙ state power አልያዘም እንጂ ቁርጥ ዐብይ አህመድ አይደል እንዴ። ሰው መሆን ከፈልግህ መንጋ አትሁን።ሰው ማለት እኮ ያው አንተው ነህ።
Who to follow
Teshome Abebe
@TeshomeAbebe18
Proud parent, Professor of Economics, Curious about perpetual celebratory escapism! Centeris“The truth shall set you free”. Own views, Retweets n= endorsements
Thefinalthird
@Thegoonernhisd1
Amhara born & bred. የ ሸዋ አበባ ያብባል ገና፦ Oሮmo ጠል!
MissMaryMack🥂
@dannimacx
your favorite Gemini💁🏾♀️
Asta'a
@Astatk1
about 2 years ago
@LiyuFkir
አንቺን የመሰሉ ሰው አምላኪና አስመላኪዎች ሲንጫጩ ካየሁ ፣ ያልኩሽን እላቸዋለሁ።
Asta'a
@Astatk1
about 2 years ago
@absiniya_4000
@DrAklogBirara
ድንቄም ዲሞክራሲ! ፖፍ
Asta'a
@Astatk1
about 2 years ago
@folee123
@DrAklogBirara
መጀመሪያ article ሉን እንብብ።ማን እንደጻፈው ተመልከት። መደዴ ! ማንበብ ሳትችል እንዴት ፖለቲካ ይገባሃል? ዐብይን አደከሙት አለች ዝናሽ። ሆሆ ! ድካም። ሰው አምላኪ ሁላ !
Asta'a
@Astatk1
about 2 years ago
@getahun06978937
@DrAklogBirara
መጀመሪያ ማን እንደ ጻፈው እወቅ። እና አንብብ። ከመጠምጠም መማር ይቅደም! ሰው "ማምለክ" አይሰለችም እንዴ? * እስክንድር ባልደራስን ይምራ! ህይወት የሚገብሩት ፋኖዌች ወደፉት ይምጡ። እርሱ ከአዲስ አበባ ባልደራስን ይዞ ይቀላቀል።
Asta'a
@Astatk1
about 2 years ago
@mikemulu713
@assefa1970
@DrAklogBirara
ሰዎቹ እኮ መንጋ መሆን እንጂ የማንበብም የማሰብም ፍላጎት የላቸውም። ሥራቸው ሰውን ማምለክና ማስመለክ ነው። እሱ ባህታዊ ነው ፣ ልጁን ጥሎ ምናምን ይሉሃል። ለስልጣን ሲሟሟት ግን አይታያቸውም።
Asta'a
@Astatk1
about 2 years ago
@DerejeEdom89243
@DrAklogBirara
ይሄንን ያላጣራህ። ፖለቲካ እንዴት ይገባሃል? መንጋ ሁላ። እስክንድር በባልደራስ በኩል ይንገስ። አማራ ፣ፋኖ አዲስ አመራር ያስፈልገዋል። እንዴ ጉድ እኮ ነው! "ታንማኝ የሰገደ ዕለት" አለ ሰውዬው። ሥልጣን ናፍቆ"ባህታዊ" ነው ተብሎ እዴት ይሆናል?
Asta'a
@Astatk1
about 2 years ago
@minalachew_s
@YouTube
ይሄ ኢትዮጲያኒት ግን ሰው ማምለክ ሲወድ። አብይን አመለከ ፣ አስመልከ። ይሄው የሚሆነው ! ብርሃኑን፣ አንዳርጋቸውን..እስክንድርን ፖለቲካው የንዑስ ብሔርተኞች ነው። እስኪ አማራን ተዉት ብሔርተኛ ይሁንበት! ሌላ አብን/ባልደራስ ምን ያርግለታል።
Asta'a
@Astatk1
over 2 years ago
@MulugetaAnberbr
እስከ ምጽዐትም አይሆንም! ፖለቲካሊ ያረጠ ስብስብ ነው። "ጉራ ብቻ!" አለ ቴዲ አፍሮ። ፍላጎቱን ለማስፈጸም ነክሶ የሚታገለውን ማብጠልጠል ትግል አይባልም። የራስን ትግል ነክሶ አስቦ መታገል ይበጃል። ጠጅ በሌለበት አበጋዝነት።
Asta'a
@Astatk1
over 2 years ago
@MerejaMedia
@SenaitSenay
የአማራ ጠላት ብአዴን ነው! *ትኩረት እርሱ ላይ ይሁን። "ጠላት" የሚባሉት ሁሉ አስቻይ ብአዴን ነው።ነፃ አማራ ብቻ አንብሩ! ድህረ ብአዴን ከሌላው ጋር ለመጣላትም ለመደራደርም ይቻላል!
Asta'a
@Astatk1
over 2 years ago
ልዑል እግዚአብሔር ይፈውስህ! ብርሃኑንም ያብራልህ።
#ዳንኤል_በጣም_ታሳዝነኛለህ
።
#አዛኝቱ
፣ ድንግል ማርያም ከወረድክበት መቀመቅ ታውጣህ! ወንድም ዓለም ሞት አይቀርም፣ የንስሐ ሞት ትስጥህ! ጸሎቴ ነው! ብልጽግና ግን ይዞን ሊሞት እየዛበረ ነው።
Daniel Kibret
@danielkibret
over 2 years ago
መዛበር የሚባል ነገር አለ። መዛበር ማለት ልትሞት ደቂቃዎች ሲቀሩህ ይሄንንም ያንንም ለመያዝ የሚደረግ መፍጨርጨር ነው። የሚዛብር ሰው ዕቃ ይሰብራል፤ ሰው አንቆ ይገድላል፤ እጅ ፈጥርቆ ይሰብራል፤ የተኛበትን አልጋ ያንገጫግጫል። ወይ ላለመሞት፣ ወይ ይዞ ለመሞት ነው ጥረቱ። አለመሞት አይችልም። ይዞ እንዳይሞት ግን ጥንቃቄ ይፈልጋል። የሚዛብር ሰው መጀመሪያ የሚጎዳው የቅርብ ቤተሰቡን ነው። አልጋውን ከብቦ አብሮት ስለሚኖር። ታድያ ዐዋቂ ሽማግሌዎች ሰውን ከዛባሪው ያርቃሉ። ከቤት ያስወጣሉ። ማሟሟት የሚችል ብቻ በአካባቢው ይከብባል። ሌጌዎን እንደዚያ ሆኗል። አሁን እየዛበረ ነው። የገዛ ወገኑ ላይ ቦንብ እየጣለ ነው። እየተኮሰ ነው። እያገተ ነው። እህል እያቃጠለ ነው። መድኃኒቱ ራስን ከጉዳት አርቆ ሌጌዎንን ማሟሟት ነው።
See More
Asta'a
@Astatk1
over 2 years ago
@EliasMeseret
የብልጽግና ሴራ። አማራ ሆይ ንቃ!
Asta'a
@Astatk1
over 2 years ago
@KiyaEthiopia
እሰይ! አድርጎት ነው።
Asta'a
@Astatk1
over 2 years ago
@LiyuFkir
ብአዴኖች ተላኪዎች! እጃቸው ላይ ያለን constituency ጥለው፣ ሥልጣና ጥቅም ከሌላው የሚቀላውጡ እርባና ቢሶች። እነዚህማ የፖለቲካ ትንሣኤ የላቸውም። ሊኖራቸውም አይገባም!
Asta'a
@Astatk1
over 2 years ago
@LiyuFkir
@biniamhirut
ብአዴኖች ተላኪዎች! እጃቸው ላይ ያለን constituency ጥለው፣ ሥልጣና ጥቅም ከሌላው የሚቀላውጡ እርባና ቢሶች። እነዚህማ የፖለቲካ ትንሣኤ የላቸውም። ሊኖራቸውም አይገባም!
Last Seen Users on Sotwe
mnm345
Seen from
United States
Rung
Seen from
Thailand
SEKO.34
Seen from
Turkey
xxxag
Seen from
Singapore
Safa Fawad
Seen from
Singapore
southsidekinks❤️🔥
Seen from
United States
Yetişkin Merkezi🔞
Seen from
Turkey
susan
Seen from
Germany
Msanzi teens exposed
Seen from
South Africa
Doyumsuz Olgun
Seen from
Turkey
Trends for you
1
Jack Smith
Under 10K tweets
2
#RTXON
Under 10K tweets
3
Braves
Under 10K tweets
4
Dots
Under 10K tweets
5
Odell
Under 10K tweets
6
Trea Turner
Under 10K tweets
7
Man City
Under 10K tweets
8
GPT-6.1 Sol
Under 10K tweets
9
Hawley
Under 10K tweets
10
#TinaTuesday
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.7M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.4M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.4M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.4M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.4M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.2M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫