Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
bahirdar city communication
@BahirdarC
Joined February 2018
21
Following
124
Followers
346
Posts
bahirdar city communication
@BahirdarC
almost 3 years ago
የባህርዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በደረጃና በዲግሪ መርሃ ግብር ያስተማራቸውን 1ሺ 176 ተማሪዎች አስመረቀ።
bahirdar city communication
@BahirdarC
almost 3 years ago
የስርዓተ ፆታ እኩል��ትን በማስፈን ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን መከላከል የሁሉም ድርሻ ሊሆን እንደሚገባ የጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማህበር አሳሰበ።
bahirdar city communication
@BahirdarC
almost 3 years ago
በባህርዳር ከተማ ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ጽ/ቤት ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የሴት ሊግ አደረጃጀት ጋር በመቀናጀት በዳግማዊ ምኒሊክ ክፍለ ከተማ አዲስ አምባ ቀበሌ ችግኝ በመትከል አሻራቸውን አስቀምጠዋል።
bahirdar city communication
@BahirdarC
almost 3 years ago
በአማራ ልማት ማክበር /አልማ/ እና በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አዘጋጅነት የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ፣አትሌቶች እና ሌሎች የስፖርት አፍቃሪያን ነዋሪዎች የተሳተፉበት ታላቅ ሩጫ ተካሄዷል።
Who to follow
Basona worana gov’t communication office
@bassocommunica1
ባሶና ወራና ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት
enareje enawega worda governmental communication a
@enawega
ራዕይ፡- በመረጃ የበለፀገ፣ ሁለገብ ተሳትፎ የሚያደርግ፣ በመሠረታዊ ጉዳዮች መግባባት የፈጠረ ሕዝብ እውን ሆኖ ማየት፡፡
east gojjam communication
@commu2017
bahirdar city communication
@BahirdarC
almost 3 years ago
የአማራ ልማት ማህበር /አልማ/ ሐምሌ 16/2015 በከተማችን ባህርዳር የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳ��� ላይ ህዝባዊ ሩጫ ሊያካሂድ መሆኑን ዛሬ በሰጠው መግለጫ አሳውቋል።
bahirdar city communication
@BahirdarC
almost 3 years ago
በራሳቸው አቅም መተዳደር የማይችሉ ነዋሪዎች ያለባቸውን የመኖሪያ ቤትና ሌሎች ችግሮቻቸውን መፍታት የአብሮነት ፣የመተሳሰብ ፣የህሌና እንዲሁም የስነ ልቦና ስብራትን የሚጠግን በጎ ተግባር ነው። አቶ ባየ አለባቸው የባህርዳር ከተማ ም/ከንቲባ
bahirdar city communication
@BahirdarC
almost 3 years ago
የ2ኛው ምዕራፍ የመጀመሪያ ዙር የ���ንድ ቀን ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ በባህርዳር ከተማ ዘንዘልማ ቀበሌ ጣና ዳር በሚገኘው ገላድ ተፋሰስ ላይ ተካሄደ።
bahirdar city communication
@BahirdarC
almost 3 years ago
በአንድ ቀን ጀምበር 260 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል የአረንጓዴ አሻራ ማስቀመጥ መርሃ ግብር በባህርዳር ከተማ ዘንዘልማ ቀበሌ ገላን ተፋሰስ "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል መሪ ቃል በክልሉና ከተማ አስተዳደሩ አስተባባሪነት ተጀምሯል።
bahirdar city communication
@BahirdarC
almost 3 years ago
በአማራ ክልል ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም በአንድ ጀንበር 260 ሚሊዮን ችግኝ ይተከላል። ለውጤታማነቱ ሁላችንም የድርሻችንን እንወጣ። ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም በአንድ ጀንበር 260 ሚሊዮን ችግኝ በመትከል ዳግም ታሪክ እንስራ።
bahirdar city communication
@BahirdarC
almost 3 years ago
የፌዴራልና የባህር ዳር ከተማ አመራሮች የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ አካሄዱ። የክረምት ስራዎችን ለመደገፍ ወደ አማራ ክልል የመጡ የፌዴራል አመራሮች ከክልሉና ከባህርዳር ከተማ አመራሮች ጋር የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ አካሂደዋል።
bahirdar city communication
@BahirdarC
almost 3 years ago
ሀገር በትውልድ ትውልድ በመምህራን የሚገነባ በመሆኑ ለዚህ ስኬት ሁላችንም የየድርሻችንን ኃላፊነት ልንወጣ ይገባል። ዶ/ር ድረስ ሳህሉ የባህርዳር ከተማ ከንቲባ
bahirdar city communication
@BahirdarC
almost 3 years ago
በወልዲያ ከተማ በተካሄደው የአማራ ክልል እግር ኳስ ሻምፒዮን ባህርዳር ከተማን የወከለው የጣና ክፍለ ከተ��� እግር ኳስ ቡድን ውድድሩን በአሸናፊነት አጠናቆ ሲመለስ አቀባበል ተደረገለት።
bahirdar city communication
@BahirdarC
almost 3 years ago
"አንድ ቃል ያስተማረህን እንደ አባትህ (ፈጣሪህ) አክብር" የሚለውን የመጻህፍ ቃል መነሻ በማድረግ የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ዓመታዊ የመምህራን ቀንን በልዩ ድምቀት እያከበ�� ነው።
bahirdar city communication
@BahirdarC
almost 3 years ago
ከጃፓን መንግስት ድጋፍ በተገኘ 650 ሚሊዮን ብር በጀት የተገነባዉ የንፁህ መጠጥ ዉሃ ኘሮጀክት ተመረቀ
bahirdar city communication
@BahirdarC
almost 3 years ago
የባህር ዳር ከተማን የመጠጥ ውሃ ሽፋን አሁን ካለበት 60% ወደ 80% ከፍ እንደሚያደርግ የሚጠበቀው የንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታ ፕሮጀክት በነገው ዕለት በይፋ ይመረቃል።
bahirdar city communication
@BahirdarC
almost 3 years ago
በፌደራል ስራና ክህሎት ሚኒስትር በተደረገው ብሩህ ኢትዮጵያ የንግድ ፈጠራ ሃሳብ የተሰጥኦ ውድድር የባህርዳር ከተማ ወጣቶች አሸናፊ መሆናቸውን የስራና ስልጠና መምሪያ አስታወቀ።
bahirdar city communication
@BahirdarC
almost 3 years ago
ችግኝ ተክሎ በመንከባከብ እንዲፀድቁ ማስቻልና ደም በመለገስ በደም እጦት የሚጠፋን የሰዉ ህይወት መታደግ ትልቅ ሰብአዊ ተግባር መሆኑ ተገለጸ።
bahirdar city communication
@BahirdarC
almost 3 years ago
ባህር ዳር ከተማ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ ከሚገኙ አዳጊ ከተሞች መካከል ልዩ ውበት ያላት በመሰረተ ልማት ፣በኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት የሚደረገው እን��ስቃሴም የሚደነቅ ሆኖ አግኝቸዋለሁ። አቶ አህመድ ሽዴ የገንዘብ ሚኒስተር ሚኒስትር
bahirdar city communication
@BahirdarC
about 3 years ago
በኢፌድሪ ገንዘብ ሚኒስተር ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ እና በባህርዳር ከተማ ከንቲባ የሚመራው የፌደራል ፣የክልልና የከተማ ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ በባህርዳር ከተማ ያለውን የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት የስራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል።
bahirdar city communication
@BahirdarC
about 3 years ago
የጣናው ሞገድ ባህርዳር ሲገባ በከንቲባ ዶ/ር ድረስ ሳህሉ ፣በክለቡ አመራሮች፣ ደጋፊዎችና ወዳጆች ደማቅ አቀባበል እየተደረገለት ነው።
Last Seen Users on Sotwe
vũ gia
Seen from
Vietnam
Hochu dodomu
Seen from
United States
memedelisi izmr
Seen from
Turkey
Gizemli
Seen from
Turkey
Niche Gamer
Seen from
Brazil
Hijab Bokep
Seen from
Malaysia
alzeera
Seen from
Indonesia
Salman Khan
Seen from
Pakistan
Cum Covered Girls 💦
Seen from
Turkey
May
Seen from
Thailand
Trends for you
1
Tim Walz
Under 10K tweets
2
Sinner
Under 10K tweets
3
#teenager
Under 10K tweets
4
Veto
Under 10K tweets
5
#วาดฝันวันวิวาห์EP4
Under 10K tweets
6
#FursuitFriday
Under 10K tweets
7
Secretary Rubio
Under 10K tweets
8
Ann Widdecombe
Under 10K tweets
9
#ValkoWasFramed
Under 10K tweets
10
Letterboxd
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.8M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.7M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
111.1M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.8M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
87.9M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
81.8M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.3M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
70.3M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
63.1M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫