Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
Joined August 2024
10
Following
35
Followers
286
Posts
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
14 days ago
መስከረም 13/2019 ዓ.ም የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ባህል ፣ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ከሆቴሎችና አጋር ተቋማት ጋር በመተባበር በባሕር ዳር ከተማ የተቋቋሙትን የብስክሌት ክለቦች የበለጠ ለማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ።
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
14 days ago
መስከረም 13/2018ዓ/ምየባሕርዳርከተማ አስተዳደርኢንዱስትሪናኢንቨስትመንትመምሪያ "አርቆማየት አልቆመስራት "በሚልመሪቃል የ2018በጀት አመት የእቅድአፈፃፀም ግምገማና የ2019 በጀት አመት እቅድ ትውውቅ መድረክ አካሄዱ ።
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
15 days ago
🇪🇹 ኢትዮጵያ 🆚 ሴኔጋል 🇸🇳 መስከረም12/2019 ዓ.ምየአፍሪካዋንጫ ማጣሪያመስከረም19/2019ዓ.ምከቀኑ10:00 ሰዓትየኢትዮጵያወንዶችየእግርኳስቡድንየሴኔጋል አቻውንበባሕርዳርአለምአቀፍ ስታዲየም ጨዋታቸውን ያካሂዳሉ ::
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
15 days ago
ከ3.3 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ያደረገው የባሕር ዳር ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ኢንተርፕራይዝ የዕቅድ አፈፃፀም ገምገማ አካሄደ።
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
15 days ago
በባህርዳር ከተማ የሚደረጉ ስፖርታዊና ልዩ ልዩ ሁነቶች በሰላም እንዲጠናቀቁ የቅድመ ዝግጂት ስራ መሰራቱን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ።
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
19 days ago
"አርቆ ማየት አልቆ መስራት" በሚል መሪ ቃል የባሕርዳር ከተማ ብልጽግና ፓርቲ የተቋማት ህብረት የ2018 ዓ/ም የፓርቲ እና የመንግስት ሥራዎች አፈፃፀም ፣የ2019 የእቅድ ኦረንቴሽን መድረክ መካሄድ ተጀመረ።
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
21 days ago
"አርቆ ማየት አልቆ መሥራት!" የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲና የመንግስት ሥራዎች የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ኦሬንቴሽን መድረክ ሶስተኛ ቀን እንደቀጠለ ነው።
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
23 days ago
"አርቆ ማየት አልቆ መስራት" በሚል መሪ ቃል የባሕርዳር ከተማ የከተማ፣ የክፍለ ከተማና የቀበሌ አመራሮች የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲና የመንግስት ስራዎች አፈጻጸም ግምገማና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ኦረንቴሽን የውይይት መድረክ ተካሄደ
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
26 days ago
ሕዝቡ ጀግና ነው ባሕር ዳርን ለማዘመን 735 ሚሊዮን ብር አዋጥቷል። በባሕር ዳር ከተማ የተጀመሩ የልማት እና የማዘመን ሥራዎችን ለማፋጠን የማኅበረሰቡ ተሳትፎ በላቀ ደረጃ ከፍ ማለቱ ተገልጿል።
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
26 days ago
ባለዘንባባዋ ከተማ በጣና ዳር ውበት ደምቃ አዲስ ዓመት ዋዜማን እያበሰረች ነው።
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
about 1 month ago
ነሃሴ 25/2018ዓ/ም የባሕርዳር ከተማ ሞሰብ አንድ ማዕከል አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት 11 ወራት ብቻ ለ81 ሺህ 613 ተገልጋዮች ፈጣን፣ ቀልጣፋና አካታች አገልግሎት መስጠቱን የባሕርዳር ከተማ አስተዳድርሲቪል ሰርቪስ መምሪያ አስታወቀ
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
about 1 month ago
"የሚዲያናኮሙኒኬሽንዘርፉበክልሉሰላምና ልማትእንዲረጋገጥየድርሻውንእየተወጣነውአቶ ዓባይመንግሥቴ የአማራብሔራዊክልላዊመንግሥትኮሙኒኬሽን ቢሮየ2018በጀትዓመትየሥራአፈጻጸም የተመዘገቡስኬቶችያጋጠሙተግዳሮቶችን የሚገመግምመድረክእያካሄደነው
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
about 1 month ago
"ሥራችሁን በአግባቡ ሥትሠሩ ሕዝብ ያመሠግናችኋል" ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የአማራ ክልል መንገድ፣ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀትዓመትየዕቅድ ትውውቅ መድረክ እያካሄደ ነው
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
about 1 month ago
"የሕዝብንመብትእናጥቅም ማስከበር የጋራ ግባችንመኾን አለበት" ርእሰመሥተዳድርአረጋ ከበደ የአማራክልልከፍተኛናመከካለኛመሪዎችየ2018 በጀትዓመትየፓርቲእናየመንግሥትሥራዎች አፈጻጸም እና የ2019በጀትዓመትየዕቅድ ትውውቅ መድረክእየተካሄደነው
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
about 1 month ago
ባሕር ዳርን የትራንስፖርት ፍሰቷን ዘመናዊ እና ፈጣን ማድረግ ተችሏል። ባሕር ዳር የትራንስፖርት ፍሰቷን ይበልጥ ዘመናዊ እና ፈጣን ለማድረግ አሻጋሪ የልማት ሥራዎችን አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገልጿል።
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
about 1 month ago
በባሕርዳር ከተማ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 120 ተማሪዎች ከ500 እስከ 581 ከፍተኛ ውጤትአስመዝግበዋል። ነሀሴ 22/2018 ዓ.ምአንድንሀገር በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካናበማህበራዊ ዘርፎችየጎለበተችና የበለፀገችለማድረግ ትምህርትመሠረታዊመሣሪያ ነው
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
about 1 month ago
ብልፅግናሰውተኮርለሆኑማህበራዊናኢኮኖሚያዊ ልማቶችስኬትአበክሮእየሰራነው አቶጎሹእንዳላማው ነሐ22/2018ዓምየባሕርዳርከተማ አስተዳደሴቶችወጣቶችማህበራዊጉዳ መምሪያ2018በጀትዓመትየሥራአፃፀሪፖርት ግምገየ2019በጀትዓመትዕቅድትውውቅተካሄደ
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
about 1 month ago
ጠንካራፓርቲለመገንባትጠንካራኢንስፔክሽን ያስፈልጋል ቀን 22/12/2018 ዓ.ምየባሕርዳርከተማ ብልፅግናፓርቲ ቅ/ጽ/ቤትኃላፊአቶሞላሁሴን በበጀትዓመቱየከተማውኢንስፔክሽንና ሥነ-ምግባርኮሚሽንያከናወናቸውየንቅናቄ ሥራዎችውጤታማመሆናቸውንገልፀዋል
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
about 1 month ago
ነሐሴ 20/2018 ዓ.ምየባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ የ2018 እቅድ አፈጻጸምና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ እና ተቋሙ ላስመዘገበው ስኬት ጉልህ ሚና ለነበራቸው አካላት ምስጋናና እውቅና የመስጠት መድረክ አካሂዷል።
Bahir Dar City Communication Office
@BahirdarO8493
about 1 month ago
ለጋራርዕይየሚታትርበዓላማየተግባባናየጋራግብ ያለውአመራርማረጋገጥተችሏልርእሰመሥተዳድር አርቆማየትአልቆመሥራትበሚልመሪመልዕክት የአማራክልልየ2018በጀትዓመትየአሻጋሪእድገት ዘላቂየልማትዕቅድአፈጻጸናየ2019በጀትዓመት ዕቅድትውውቅ ተካሄደ
Last Seen Users on Sotwe
Ale Williams ✨
Seen from
Turkey
Fachlo9
Seen from
Turkey
Angelika Here 🍑 Top 0.66% Of 💦
Seen from
Turkey
سوداني اصلي
Seen from
United States
Aasma
Seen from
Pakistan
MasterOnTwinks
Seen from
Spain
Milf Weakness {^6K^}
Seen from
Turkey
jmac
Seen from
Germany
Jennifer Fabri
Seen from
Mexico
Bot Dâm Đãng🔞🔞🔞
Seen from
Vietnam
Trends for you
1
Hamas
Under 10K tweets
2
Mall of America
Under 10K tweets
3
Howie
Under 10K tweets
4
Sheikhdoon Abdullahi Mohamud
Under 10K tweets
5
#Funtoken
Under 10K tweets
6
Susan Dell
Under 10K tweets
7
Kyle Teel
Under 10K tweets
8
Haiku 5.5
Under 10K tweets
9
#YGOWCS2026sweepstakes
Under 10K tweets
10
Grisham
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.7M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.6M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.5M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.5M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.2M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫