Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
ራዕያችን: ኢትዮጵያ ዴሞክራሲዊ ሥርዓት፣ የዜጎች እኩልነት፣ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት የሰፈነባት፣ እራሷን የሆነች እና ባለቤትነቷ የህዝቧ ሆና ማየት ነው::
Addis Ababa, Ethiopia
Joined July 2020
1
Following
36.7K
Followers
1.3K
Posts
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
about 1 year ago
ታስረው ፍርድ ቤት ስለማይቀርቡ እና በታጣቂዎች እየታገቱ ስላሉ ዜጎች የተሠጠ መግለጫ 1. ታስረው ፍርድቤት እንዳይቀርቡ ስለተደረጉ ዜጎች 2. በታጣቂዎች ታግተው አድራሻቸው ስለሚጠፉ ንፁሀን https://t.co/X38ons8UQm
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
over 1 year ago
አምስት አመታትን ለህዝብ በመታመን ከክልል አቀፍ ፓርቲነት እስከ ሀገር አቀፍ ፓርቲነት! ድል ለኢትዮያ! ድል ለዲሞክራሲ!
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
over 1 year ago
https://t.co/dfhuVo5jha
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
over 1 year ago
https://t.co/V0CHNQWIaT
Who to follow
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
A US based Ethiopian news analysis media outlet. Established in 2019
Tädla Mäl’aku ☨✡
@NegedeYehuda
Author & Philosopher (UNT Alum) Ethiopian-Yemenite Jew🧬Miaphysite Orthodox Christian | American-born | Semitist | Solomonic Dynasty | Culture War | Realpolitik
Teddy Afro
@teddyafromuzika
ከወረስነው ቂም ይልቅ የምናወርሰው ፍቅር ይበልጣል!
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
over 1 year ago
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ ። ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ!
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
over 1 year ago
#የሀዘን_መግለጫ
የባልደራስ ፓርቲ - የሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ሰጪ ማህበር መስራች አባል የነበሩት እና በኦዲት እና ቁጥጥር በኃላፊነት ያገለገሉት አቶ ወንድወሰን መኮንን በትላንትናው እለት ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ በአቶ ወንድወሰን መኮንን ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጆቹ እና ለትግል አጋሮቹ መፅናናትን ይመኛል። ነፍስ ይማር!
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
over 1 year ago
https://t.co/ic9xQvXh0h
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
over 1 year ago
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረስዎ! መልካም የደመራና የመስቀል በዓል!
#ደመራ
#መስቀል
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
almost 2 years ago
#ሰበር_ዜና
ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ሀገር አቀፍ ፓርቲ ሆነ!!! በአዋጁ መሠረት ባልደራስ ከክልላዊ ፓርተነት ወደ አገር አቀፍ ፓርቲነት ለመሸጋገር በአራት ክልልሎች የ
#ስድስት_ሺህ
መስራች አባላት ፊርማን ማቅረብ ሲገባው፣ ፓርቲያችን ግን በስድስት ተጨማሪ ክልሎች ከ #አስር_ሺህ በላይ የመስራች አባላት ፊርማን በማሰባሰብ በአጠቃላይ ከ14 ሺሕ በላይ የመስራች አባላት ፊርማን በማስገባት የሀገር አቀፍ ፓርቲነት ሰርቲፍኬቱን ተረክቧል፡፡ https://t.co/A4vBjHxPjw
See More
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
almost 2 years ago
ወቅታዊ ሀገራችንን ኢኮኖሚ ሁኔታ በተመለከተ ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ። https://t.co/smdXrBylSk
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
almost 2 years ago
#አሳዛኝ
በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ከ230 በላይ የወገኖቻችን ሞት ፓርቲያችን ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ እጅጉን አዝኗል። የሞቱትን ነፍስ እንዲምር እና ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ይመኛል።
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
almost 2 years ago
Contemporary Modern Slavery in Ethiopian Government Workers https://t.co/1AS2If8x9O
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
almost 2 years ago
በግፍ እስር ላይ የሚገኘው የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የሚዲያ ክፍል ጋዜጠኛ ወንድም ነው አድማስ፦ 🔴 ግንቦት 14/2016 ዓ.ም በኦህዴድ-ብልፅግና ኃይሎች ታፈነ። 🔴 እስከ 28/09/2016 ዓ.ም ድረስ ፍ/ቤት አልቀረበም። 🔴 በ28/09/2016 ዓ.ም ከሌሎች የግፍ እስረኞች ጋር በፖሊስ "የሽብር ክስ" ቀርቦባቸዋል። 🔴 የግፍ እስረኞቹ ለሁለት ተከታታይ ጊዜያት፣ 14 ቀናት የምርመራ ጊዜ (በድምሩ 28 ቀናት) ተሰጥቶባቸዋል። 🔴 የግፍ እስረኛው ጋዜጠኛ ወንድምነው በኦህዴድ-ብልፅግና ኃይሎች ከታፈነ 40 ቀናት ገደማ ሆኖታል፤ 🔴 ጋዜጠኛ ወንድምነው በአሁኑ ሰአት በፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ (ሜክሲኮ) በግፍ እስር ላይ ይገኛል።
See More
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
almost 2 years ago
አቶ ናትናኤል በ30 ሺህ ብር ዋስ እንዲለቀቁ ጠቅላይ ፍ/ቤቱ አፀና https://t.co/Xin83Wyiws
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
almost 2 years ago
ጋዜጠኛ ወንድምነው አድማስ ለሰኔ 26 ተቀጠሩ ❗️የመሀል ዳኛው ለአራተኛ ጊዜ ተቀይረዋል https://t.co/JkaJcSZKnq
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
about 2 years ago
#ሰበር
አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ በ30 ሺህ ብር ዋስ እንዲወጡ ተወሰነ https://t.co/r1n4zDOIAV
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
about 2 years ago
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ዒድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል አደረስዎ! መልካም በአል!
#ኢትዮጵያ
#አዲስ_አበባ
#ባልደራስ
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
about 2 years ago
እነ ናትናኤል ያለምዘውድ ለሰኞ ተቀጠሩ ከትላንት በስቲያ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የወጣቶች ዘርፍ ኃላፊ እና የስራ አፈፃሚ አባል የሆኑት አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ 12 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እንደተሰጠባቸው መዘገባችን ይታወሳል። ይህንን የፍ/ቤቱን ውሳኔ በመቃወም የተከሳሾቹ ጠበቆች ይግባኝ ብለው ነበር። https://t.co/KJqVfk42wj
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
about 2 years ago
እነ ናትናኤል ያለምዘውድ ለሰኞ ተቀጠሩ ከትላንት በስቲያ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የወጣቶች ዘርፍ ኃላፊ እና የስራ አፈፃሚ አባል የሆኑት አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ 12 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እንደተሰጠባቸው መዘገባችን ይታወሳል። ይህንን የፍ/ቤቱን ውሳኔ በመቃወም የተከሳሾቹ ጠበቆች ይግባኝ ብለው ነበር። https://t.co/KJqVfk42wj
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
@BalderasAddis
about 2 years ago
ሰኔ 1, 1997 ዓ.ም ሰላማዊ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከዘረኝነት የነፃ ዲሞክራሲን በኢትዮጵያ ምድር ለማምጣት ባደረጉት ሰላማዊ ትግል ምክንያት በዘረኛው የህወሓት-ኢሕአዴግ አገዛዝ በጭካኔ የተጨፈጨፉበት ቀን
Last Seen Users on Sotwe
bad boys
Seen from
Malaysia
คู่แท้40++ เล่น2คน ผัวเมีย
Seen from
Thailand
The Hollywood Handle
Seen from
Italy
壱級天災
FOTOĞRAF İFŞA İTİRAF PAYLAŞIM
Seen from
United States
Led
Seen from
South Africa
Rose İfşa
Seen from
Turkey
Olgun Türbanl
Seen from
Turkey
ปุ้ยมุ้ยย🐷
Seen from
Thailand
Malechritude
Seen from
Mexico
Trends for you
1
Juneteenth
Under 10K tweets
2
Fauci
Under 10K tweets
3
Iran
Under 10K tweets
4
Lebanon
Under 10K tweets
5
Israel
Under 10K tweets
6
Australia
Under 10K tweets
7
Good Saturday
Under 10K tweets
8
Oracle AI Trade
Under 10K tweets
9
Turkey
Under 10K tweets
10
Hezbollah
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.4M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.3M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.6M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
109.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
106.9M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.5M followers
7
NASA
@nasa
92.1M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
90.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
87.3M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
81.1M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
72.7M followers
12
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.6M followers
13
Virat Kohli
@imvkohli
69.3M followers
14
YouTube
@youtube
68.6M followers
15
Bill Gates
@billgates
63.7M followers
16
The Ellen Show
@theellenshow
62.5M followers
17
Neymar Jr
@neymarjr
62M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
X
@x
60.9M followers
20
Selena Gomez
@selenagomez
60.4M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫