Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
bethel deribie
@BethelDeri94404
Joined April 2023
38
Following
2
Followers
374
Posts
bethel deribie
@BethelDeri94404
3 months ago
@ethiotelecom
ቴሌ ሼር ግን ምን ላይ ደረሰ
bethel deribie
@BethelDeri94404
4 months ago
@Elsie_560
288
bethel deribie
@BethelDeri94404
5 months ago
@LunarWhisper_X
4 up to 6
bethel deribie
@BethelDeri94404
5 months ago
@ethiotelecom
ለ1447ኛ
Who to follow
Eskedar A Bekele
@EskedarAB
"Our lives begin to end the day we become silent about things that matter" ~ Martin Luther King, Jr ~ Independent Consultant. Views mine. RP = endorsements🇪🇹
ናትናኤል ☦️
@finotekarta
“ ‘The land must not be sold permanently, because the land is mine and you are but aliens and my tenants. - Lev 25:23
BethelDeri94404
retweeted
Thomas Jejaw Molla
@MollaJejaw
7 months ago
የትግራይ ወጣት ለኋላቀሩ ቡድን ጥቅም ሲል የሚከፍለው ዋጋ እንደሌለ እየተናገረ ነው
MollaJejaw's tweet video.
BethelDeri94404
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
12 months ago
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ዝምታ።
@AbiyAhmedAli
በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ የተበተኑት የሐሰት ዳመናዎች በእውነት ብርሃን ድል እየተነሱ የሚመጡበት ዘመን የቀረበ ይመስለኛል። ለአመታት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ የተደረቱት የውሸት ድሪቶዎች ተቀዳደው እየወደቁ የአብይና የኢትዮጵያ እውነት እየተገለጡ ሊመጡ ግድ ሆነ። ጠላት፣ “ግድቡ ተሽጧል” ከሚል ሃሜት “ተርባይን ተቀንሷል” ወደሚል የሃሜት ቁልቁለት ወርዶ ነበር። አሁን ደሞ ሃሳቡን ያመነጨው እገሌ ነው ወደሚል ጉንጭ አልፋ ክርክር ተንከባሏል። ቁልቁለት ጫፍ የለውማ። ገና ይወርዳሉ። የዶክተር አብይ የረጅም ግዜ ዝምታ አሁን ይገባናል። ገድለው ገዳይ ሲሉት፣ አስጨፍጭፈው ጨፍጫፊ ሲሉት ዝም አለ። እዛም እዚም እሳት እየጫሩ ሐገር ሲያምሱ የ��ዱን በሆዱ ይዞ ዝም አለ። ጦርነት ቀስቅሰው ጦርነት ቀስቃሽ ሲሉት፣ በቅጥረኞቻቸው አሳርደው አራጅ ሲሉት፣ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻውን ሲያጧጥፉ፣ ስሙን ሲያጠለሹ፣ ዶክተር አብይ ትኩረቱን በእጁ የያዛት የውሃ ብርጭቆ ላይ አድርጎ ስራውን እየሰራ ዝም አለ። ዝም ሲል ደሞ ለምን ዝም አለ የሚል ዘመቻ ከፈቱ። እሺ ብሎ የልቡን ሲናገር ደሞ ንግግሩን ለመቶ እየሰነጠቁ ዘለዘሉት። አሁንም ዝም አለ። ያለስሙ ስም ሲሰጡት፣ በየሚዲያው የማያቋርጥ የስብእና እርድ ሲፈፅሙበት ሰውየው ዝም አለ። አሁን የእውነት ፀሃይ እየወጣች የኢትዮጵያ ህዝብም አብይ ላይ የተሰራው ሸርና ተንኮል እየገባው መጣ። ተሽጧል ያሉትን ግድብ የእገሌ ውጤት ነው ብ��ው ሲያወሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ገረመው። ደሃን አፈናቀለ ሲሉት ድሆቹ መጥተው “አብይ ቀን አወጣልን” ብለው ሲመሰክሩ ህዝቡ ተመለከተ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተናገራቸው እያንዳንዱ ነገሮች ሲፈፀሙ አለም ተመለከተ። ህፃን ነው ቢሉ፣ አልተማ���ም ቢሉ፣ ብልጭልጭ ይወዳል ቢሉ፣ ስብእናውን ቢያራክሱ፣ ባልዋለበት ቢያውሉ፣ ምስኪኖችን በጮሌ ምላሳቸው ቢያታልሉ፣ የዶክተር አብይን ሃቅ አለም አፉን ከፍቶ ይመሰክር ጀመር። ግድቡ ተሽጧል ያሉት ሁሉ ግድቡ አጠገብ ተቀምጠው ሲጨዋወቱ አለም ታዘበ። ከጀርባ የወጉት ከሰሩ፣ ለፖለቲካ ትርፍና አብይ ላይ ህዝብ እንዲነሳ ንፁሃንን በሳቦታጅ ያስጨፈጨፉ ሁሉ ኮሰመኑ። እቅዳቸው ፈረሰ። አላማቸው መከነ። ዶክተር አብይ አሁንም በዝምታ ስራውን ይሰራል። እሱ ዝም ይልና ስራዎቹ ይናገራሉ። በሱ ላይ በክፋት ያሴሩ በሙሉ በአለም ፊት ይቀልላሉ። በደጋፊዎቻቸው ፊት ይረክሳሉ። ኢትዮጵያና ዶክተር አብይ እውነታቸው እያደር ይወጣል። እውነትን ማንም ሸሽጎ ሊያቆያት አይችልምና። እንኳን እውነትዎ ወጣልዎ መሪዬ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ!
See More
BethelDeri94404
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
about 1 year ago
ከመቀሌ ትእዛዝ የሚቀበለው ቡድን ራሱን ገለጠ! አማራ ክልል ያለው በትክክለኛው ፋኖ ስም ተመሳስሎ የተሰራው ሃሳዊው ፋኖ የወያኔ አጀንዳ አስፈፃሚ ነው ስንል የሚሰማን አ��ነበረም። ይኸው ራሳቸው ከመቀሌ ቪዲዮ ሰርተው ለቀውላቹሃል! ፎርጂዱ ፋኖ ትግሉ በአ��ራ የደም ዋጋ ወያኔን ተሸክሞ ማንገስ ነው ብለን ነበር። የምስራቅ አማራ ፋኖ (በምሬ የሚመራው ሃይል) በጦርነቱ ግዜ ወሎ ላይ ያንን ሁሉ ሰው ከጨፈጨፉት፣ ያንን ሁሉ ንብረት ካወደሙት፣ እነዚያን ምስኪን ሴቶች ደፍረው አምነስቲ ኢንተርናሽናል እንደዘገበው የጅምላ ግድያዎችን ሳይቀር ፈፅመው ከተመለሱት ወያኔዎች ጋር የግርድና ስምምነቱን ለመፈፀም መቀሌ ገብቷል። የወያኔ እቅድ ውስብስብ አልነበረም። በአማራና በኦሮሞ መሀከል የማይቋረጥ የጠላትነት ትርክት መፍጠር፣ በተለያዩ አካባቢዎች አማራ ላይ ዘር ተኮር ጥቃት በማስፈፀም የአማራን ህዝብ ማስቆጣት፣ የራሱን ቡድን በአማራ ስም ማስታጠቅ፣ አማራ ክልልን በጦርነት ማድቀቅ፣ ለ���ሱ የሚታዘዙና በነሱ የሚደገፉ ታጣቂዎችን በየጉረኖው መፍጠር፣ ትምህርት ማቋረጥና ተማሪዎችን ወደውጊያ ማስገባት፣ የአማራ መምህራን ላይ የጅምላ ገድያ መፈፀም፣ "ሰሜናዊ" የሚል ጨዋታ ፈጥሮ አማራን ከወያኔ ጋር ማሰለፍ፣ በስተመ��ረሻም ከሰላሳ አመት በፊት እንዳደረጉት በአማራ ሃብትና የደም ዋጋ ኢትዮጵያ ፈርሳም ቢሆን የነሱን የመጨረሻ ግብና አላማ ማስፈፀም! ለዚህ አላማ አማራ ነን ብለው ክልሉ ላይ ጦር ያደራጁ በደም ግን አማራ ያልሆኑ ሰዎች ተመድበው በድብቅ ሲሰሩ ከርመዋል። ወያኔ ለአለም ህዝብ ስለሰላም እያወራች ከትግራይ ህዝብ ጉሮሮ ነጥቃ ወደአማራ እሳት የሚተፋ መሳሪያ ትልክ ነበር። ቦንቡን ታፈስሰው ነበር። መሳሪያ ታስታጥቅ ነበር።የፖለቲካና የሚሊተሪ ስልጠና ትሰጥ ነበር። አንዳንድ አመራሮች ጦራቸውን ለወያኔ ሸጠውታል። ለወያኔ አልሸጥም ያሉ በሴራ እንዲገደሉ ተደርገዋል። የተስማሙት የፋኖ መሪዎች ደግሞ በኡጋንዳና በዱባይ ቅንጡ ቤቶች ተገዝቶላቸዋል፣ ብዙ ሺ ዶላሮች በተለያዩ ባንኮች ተቀማጭ ተደርጎላቸዋል፣ ይሄንን ሁሉ ሲሰሩ ከርመዋል። በልዋጩ ወልቃይትን ለወያኔ ቃል የገቡ የፋኖ አመራሮች በህውሀት ዘንድ ተጨማሪ ክብርና ድጋፍ ተሰጥቷቸዋል። ይሄንን ቀድመን ከአመታት በፊት ተና��ረናል፣ ፅፈናል፣ መክረናል። አሁን አማራ ክልል ያለ ታጣቂ ሲሶው የወያኔ ስራ አስፈፃሚ ነው። ወያኔ ክልሉን በቦንብ አጋይልኝ ካለችው ያለምንም ማመንታት ክልሉን በቦንብ የሚያርስላት የራሷን ታማኝ ፋኖ ፈጥራለች። ከዚህ ውስጥ በዋናነት የምስራቅ አማራ ፋኖ ነኝ የሚለው የወሎን ህዝብ በዝርፊያና በእገታ ደም እምባ እያስለቀሰ ያለው የምሬ ወዳጆ ሃይል አንዱ ነው። አሁንም እንናገራለን ከቀበሮ ጋር የሚደረግ ጓደኝነት መጨረሻው ዋይታና ለቅሶ ነው። ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ይላሉ አበው ሲተርቱ!
See More
NatnaelMekonne7's tweet video.
bethel deribie
@BethelDeri94404
over 1 year ago
ጆሮ ያለው ይስማ ttps://wwwጀhttps://t.co/lQOsTjkOU7
bethel deribie
@BethelDeri94404
almost 2 years ago
ጆሮ ያለው ይስማ ttps://wwwጀhttps://t.co/lQOsTjkOU7
bethel deribie
@BethelDeri94404
almost 2 years ago
ይኸው ነው
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
almost 2 years ago
የፌደራሉ መንግስት ሁሉን ነገር የተወላችሁ ለህዝቡ እረፍት ለመስጠት ነው:: ጠሚ ዶር አቢይ ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል አዲስ አበባ ላይ ከጠሚ ዶር አቢይ ጋር መነጋገራቸውን ለማወቅ ተችሏል:: በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራውን ካቢኔና ዞን አስተዳዳሪ ጭምር ከስልጣን አንስቻለሁ በማለት መግለጫ በትነው ወደ አዲስ አበባ የተጏዙት ዶር ደብረጺዮን በአዲስ አበባ ከጠሚ ዶር አቢይ ጋር ባደረጉት ውይይት ጠሚ ዶር አቢይ የደብረጺዮን ቡድን በህግ አግባብ ��ቻ እንዲንቀሳሰሱ ማሳሰቢያ መስጠታቸውን ለማወቅ ተችሏል:: ጠሚ አቢይ አህመድ ህወሓት ለሁለት መክፈሉን እና ዶር ደብረጺዮን የአንዱ ���ድን መሪ ብቻ መሆናቸውን እንደሚያውቁ ለዶር ደብረፂዮን ነግረዋቸዋል:: የተካሄደው ጉባኤ በምርጫ ቦርድም ይሁን በራሱ በህወሓት ቁጥጥር ኮሚሽን እውቅና የሌለው መሆኑን እና ዶር ደብረጺዮንን የህወሓት ተወካይ አድርገው መቀበል እንደማይችሉ ጠሚ አቢይ ለዶር ደብረጺዮን እንደነገሯቸው መረዳት ተችሏል:: ህወሓት ባይከፈልና አንድ ሆኖ ቢቆም እንኳን ስለሚሾሙ ሰዎች ሃሳብ ያቀርባል እንጂ ሰዎችን መሾም አይችም ሲሉ ጠሚ አቢይ ለዶር ደብረጺዮን አስረድተዋቸውል:: በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት ፕሬዝዳንት የመሰየም የጠሚኒስትሩ መብት እንደሆነ የተናገሩት ጠሚ አቢይ የፌደራል መንግስት መከላክያን ጨምሮ ወደ ትግራይ ያልገባውና የፌደራል መንግስት ሁሉን ነገር የተወላችሁ ለህዝቡ እረፍት ለመስጠት ነው በማለት ለዶር ደብረፂዮን እንደነገሯቸው ታውቋል:: ጠሚ አቢይ ለዶር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል በመጨረሻም የሰጡት ማስሰቢያ ከቻሉ ልዩነታቸውን አጥብበው በአንድነት እንዲንቀሳቀሱ ያለዛም ምርጫ ቦርድ ህጋዊው ህወሓት የትኛው እንደሆነ እስኪወስን ቡድናቸውን ይዘው አርፈው እንዲቀመጡ ማሳሰቢያ እንደተሰጣቸው ለማወቅ ተችሏል::
See More
bethel deribie
@BethelDeri94404
almost 2 years ago
@AdanechAbiebie
የተከበሩ የከተማችን ከንቲባ ንግስት አስቴር እስራኤልን ለመታደግ ቤተመንግስት እንደገባች ሁሉ እርስዎም ከንቲባ የሆኑት በምክንያት ነውና ...
bethel deribie
@BethelDeri94404
almost 2 years ago
https://t.co/3BlNBk2Q3U
bethel deribie
@BethelDeri94404
almost 2 years ago
https://t.co/3BlNBk3nTs
bethel deribie
@BethelDeri94404
almost 2 years ago
@hopegeb
ይቺ ሴቲዮ አሁን ደግሞ እኛ ተጋሩዎች ፋኖን በሚያስፈልገው እንርዳው ከጎኑ ሆነን አብይ አህመድን እንጣለው እያለች ነው እንዲህ አይነቶቹ ናቸው ባንዳና የኢትዮጽያ ጠላቶች
BethelDeri94404
retweeted
Fano አመለወርቅ
@Betty38107458
almost 2 years ago
No comment 😉
Betty38107458's tweet video.
bethel deribie
@BethelDeri94404
almost 2 years ago
@EthiAmhara
ለረሱት እንዲህ አስታውሻቸው
bethel deribie
@BethelDeri94404
almost 2 years ago
https://t.co/H2zQ2JWZbv
bethel deribie
@BethelDeri94404
almost 2 years ago
https://t.co/H2zQ2JWZbv
bethel deribie
@BethelDeri94404
almost 2 years ago
@Wazemaradio
ግም ለግም አብረህ አዝግም አሉ አበው
bethel deribie
@BethelDeri94404
almost 2 years ago
@AdanechAbiebie
እግዚአብሔር ይርዳቹ መልካም ሲሰራ የሚበሳጨው ዲያቢሎስ እና ሰራተኞቹ ናቸው ጌታ ምድራችንንና የህዝቦቿን አእምሮ ይፈውስ
Last Seen Users on Sotwe
Konten Dewasa
Seen from
Indonesia
⁌𝙶𝚕𝗈𝑑ℯ𝓮⁍
Seen from
Bahrain
선악과善惡果::
Seen from
United States
xjonkuch
Seen from
Argentina
heng heng
Alejo
Seen from
Brazil
mamovaliente
Seen from
Argentina
شيومة زهراني رؤي قحطاني
Seen from
Oman
عمارجي
matt
Seen from
Turkey
Trends for you
1
#WWERaw
Under 10K tweets
2
Boutte
Under 10K tweets
3
The Supreme Court
Under 10K tweets
4
Chelsea
Under 10K tweets
5
Durk
Under 10K tweets
6
Jed York
Under 10K tweets
7
Sanchez
Under 10K tweets
8
Girl Scouts
Under 10K tweets
9
Palmer
Under 10K tweets
10
The Batman
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.1M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
113.7M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.5M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.7M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.6M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.5M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
72.7M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.7M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
65.6M followers
16
Bill Gates
@billgates
64.9M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
62.6M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫