Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Birhanu Dossa
@BirhanuDossa
Joined December 2021
525
Following
345
Followers
34
Posts
Birhanu Dossa
@BirhanuDossa
over 4 years ago
ምን ያክል እውነት ነው? እንደዚህ የመንግሥት ሃይሎች ይህንን ያደርጋሉ የሚል እምነት የለኝም
мιѕgαиαω zє gнισи
@Misganaw_92
over 4 years ago
ከየጁቤ ጎጃም የፋኖ አበባው የአንድ አመት ህፃን ልጅ በመንግሥት ሃይሎች ተወስዷል፤ አበባው እጅ ካልሰጠ ልጅና ሚስቱን እንደሚገድሏቸው ለሀገር ሽማግሌዎች ተናግረዋል። እንዲህ ያለ ነውር መንግስት ነኝ በሚል አካል እየተፈፀመ ዝም ልንል አንችልም።
BirhanuDossa
retweeted
Suleiman Abdell7
@suliemanAbdell7
over 4 years ago
ለጀግና ሞቱ ኩርቱ ነው ‼ ጀግኒት የአፋር ልዩ ሀይል አባል ሀዋ አህመድ!! እንዲህ አለች ወላሂ ኢትዮጵያ እናቴ ናት !! ወላሂ ከልቤ እወዳታለሁ
@AbiyAhmedAli
https://t.co/oeteKzpSF8
BirhanuDossa
retweeted
Hermela Aregawi fans
@hermela_fans
over 4 years ago
ማንነት ወይም ብሔር ተኮር ፖለቲካን ፈፅሞ ልናበረታታ አይገባም፤ምክንያቱም የእብደት ሁሉ ምንጭ እርሱጋ ስለሆነ ያለው ብሔርን መሰረት ያደረገ ፖለቲካ ነገም ጊዜውን ጠብቆ እንዲሁ መፈንዳቱ አይቀርም!
#nomore
#Ethiopia
#EthiopiaPrevails
Birhanu Dossa
@BirhanuDossa
over 4 years ago
እባክህን በዚህ ልክ ባታስብ ይሻላል ስለላው ብሔርስ ምን ምትለው አለ?አማራ ብቻ ኢትዮጵያን አያፀናም ሁሉም ተደምሮ ነው ለማነኛውም ተረጋጋ
Anteneh Shiferaw
@ShiferawAnteneh
over 4 years ago
የባንዳ ልጆች ስብስብ በሆነው ትህነግ እና በሰሜን ዕዝ ውስጥ የነበሩ የኦህዴድ/ኦነግ ከፍተኛ የሰራዊት አባላት በጋራ በመሆን ስንት የዐማራ ከፍተኛ የዕዙ አባላትን እንደጨፈጨፉ ታውቃላችሁ? ፍትሕ በሴራ ለተጨፈጨፉ የሰሜን ዕዝ አባላት! ፍትሕ፣ ፍትሕ!
BirhanuDossa
retweeted
Esmael Smith
@esmael_smitb
over 4 years ago
እሱ እረፍት የለው እኛ ስራ የለን እንዴት እንግባባ ሁሉት አለም ሆነን። አብይ የምትታየው 🇪🇹
#ኢትዮጵያ
ከብዙ አመታት በፊት የነበረች እና ወደፊት የምትመጣው ነች። ካለፈው ስህተት ተምረን ለወደፊት መሠረት እንጣል ስትባል።
BirhanuDossa
retweeted
Samuel
@Samuel08921006
over 4 years ago
ከዶ/ር አብይ ይልቅ በጣም የሚያሳዝነኝ ህዝቡ ነው! ምንም ምክኒያታዊ ያልሆነ, በስሜት እንጂ በምክኒያት የማያሰላ በመሆኑ:: ቤተመንግስት ጥሎ ለሀገር ህልውና ጦርነት የወረደን መሪ አንተ ቤትህ ቁጭ ብለህ በትዊተር አብይ has to go ስትል ትንሽ አይሰማህ?
BirhanuDossa
retweeted
SisayHG 🙏🇪🇹❤😍👌
@SisayGibebo
over 4 years ago
ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጎን መቶ ሰው ካለ ከእነዛ ውስጥ እኔ አለሁ። ሀምሳ ሰው ሲኖርም እኔ አለሁ። አስር ሰው ከቀረም እኔ አለሁ። አንድ ሰው ከቀረም ያ ሰው እኔ ነኝ ። ማንም ከጎኑ ከሌለ ያ'ኔ እኔ ሞቻለሁ ማለት ነው ! ! !
#Ethiopia
#EthiopiaPrevails
#Abiy
Birhanu Dossa
@BirhanuDossa
over 4 years ago
የግ�� ሀሳብ እንጅ የብዙሃን አይደለም
BirhanuDossa
retweeted
Suleiman Abdell7
@suliemanAbdell7
over 4 years ago
እያንዳንዷ እርምጃህ በብስለትና በስሌት መሆኑን ስለምናውቅ በሙሉ እምነት እንከተልሃለን። አንዳንዱ ሁሉም ነገር በሚዲያ የሚነገር ይመስለዋል።
BirhanuDossa
retweeted
Befekadu Gemechu🇪🇹
@udakefeb_G
almost 5 years ago
"We are all
#Ethiopians
"...
#LandofOrigins
#EthiopiaPrevails
#AfricaUnite
udakefeb_G's tweet video.
BirhanuDossa
retweeted
Suleiman Abdella
@SuleimanAbdell7
almost 5 years ago
አሜሪካ ግብፅ ፈረንሳ�� ጀርመን እንግሊዝ እንደፈለጉ የሚጫወቱበት የሱዳን ፖለቲካ ዛሬም ድረስ በህዝባዊ አመፅ እየታመሱ ነው። አገራችን ይህ እንዳይመጣ ነው ተገዳ ወደ ጦርነት የገባችው። በጦርነቱ ዋጋ ብንከፍልም ማንም ግን አልጋለበንም።
#NoMor
e
Birhanu Dossa
@BirhanuDossa
almost 5 years ago
እውነተኛ አገልጋይነት መንፈስ ነው እውነት እጅግ የሚደንቅ ነው ታምር ነው ዚቅ ብሎ ማገልገል ምን አይነት እንደሆነ አሳይቷል
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
almost 5 years ago
መድረኩን ከሚያሳዩ ከሚመሩት መሀል አንዷ ልጅ ጫማዋ ይወልቃል በዛው ቅጽፈት ጠሚ
@AbiyAhmedAli
ወደ መድረኩ ተጠተው እየመጡ ነው ልጅቷ ደንግጣ አንድ እግር ጫማዋን ትታው ትሄዳለች ጠሚ አብይ ወደ ተጠሩበት መድረክ ላይ ሲደርሱ ያደረጉትን ተመልከቱ
NatnaelMekonne7's tweet video.
BirhanuDossa
retweeted
Eframe kutafo
@eframekutafo
almost 5 years ago
በሰልኬ እዘምታለው በ6800 መከላከያ�� እደግፋለሁ! ከመከላከያ ጎን በፅናት እቆማለሁ! ኢትዮ ቴሌኮም
BirhanuDossa
retweeted
Oromia Voice
@oromiavoices49
almost 5 years ago
"የኢትዮጵያ ድል መሰረቱ የጠላት ድክመት ሳይሆን የእኛ ብርታትና ትብብር መሆኑን አውቀን፣ ይበልጥ አንድነታችንን አጠናክረን መቆም ይገባናል።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
Birhanu Dossa
@BirhanuDossa
almost 5 years ago
ምን እያልሽ ነው?እውነት ከሆነ ይከብዳል
BirhanuDossa
retweeted
Ethiopia First 🇪🇹💪
@Defending_Ethio
almost 5 years ago
ጥንትም ሆነ ዛሬ ኢትዬጵያን ነክቶ ያተረፈ አገርም ሆነ ግለሰብ የለም የከሰረ እና የተዋረደ እንጂ!!!..
#Nomore
#NoMoreIntervention
@UnityforAfrica1
@HermelaTV
@Umbrella4Peace
@Alarusi1
@MKebatu
@nafyadwakjira3
@eslemanabayy
@ethioblack1
@PMEthiopia
@realseyoum
Birhanu Dossa
@BirhanuDossa
almost 5 years ago
ኢትዮጵያን ሶሪያንና የሜን ያደረከው አንተ በሀሳብ እንጅ ኢትዮጵያ መቸም አትሆንም አንተ እና ልጆችህ በምቹ ሀገር ሆናችሁ ኢትዮጵያን አትበጠብጡ
Birhanemeskel Abebe Segni
@BirhanSegni
almost 5 years ago
አሜርካና የአውሮፖ አገሮች በኢትዮጵያ ላይ የሚከተሉት ዲፕሎማሲና ፖለቲካ፣ እልቂት ከደረሰ በኋላ ምግብና ውሃ ይዞ መርዶ ከመድረስ እና ትንሽ ከማለቃቀስ ካላለፈ፣ ኢትዮጵያ ሲሪያ፣ ሊቢያና የመን ሆናለች ማለት ነው! ይህ በግልፅ ልነገራቸው ይገባል።
BirhanuDossa
retweeted
Kee Park
@keepark
almost 5 years ago
Having spent several years training
#Ethiopian
neurosurgeons, I am heartbroken by the destruction of health facilities in
#Ethiopia
🇪🇹.
#HealAndRestore
@Doctors4Ethio
@MisekerAbate
@abebesurg
@lia_tadesse
Last Seen Users on Sotwe
Cuckold helper
Seen from
United Kingdom
Mossvale
Seen from
United States
외로운미시녀
Seen from
Korea
Bare ass spanking
Seen from
Turkey
VManiak Jilbab
Seen from
Indonesia
Lo Lacey💗
Seen from
Poland
ناردوليو
Kiran Rathod
Seen from
India
Stag and Vixen
Seen from
Spain
chut ka parinda
Seen from
Netherlands
Trends for you
1
Falcons
Under 10K tweets
2
Good Tuesday
Under 10K tweets
3
San Diego
Under 10K tweets
4
Lanterns
Under 10K tweets
5
Boone
Under 10K tweets
6
Yankees
Under 10K tweets
7
Kellen Moore
Under 10K tweets
8
#IRySConcert2026
Under 10K tweets
9
USAID
Under 10K tweets
10
Lula
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.7M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.6M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.5M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.5M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.3M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫