Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
@ቦሌ 11 ኮሚኒኬሽን/Bole Communication
@Bole11prosperty
@ቦሌ 11 ኮሚኒኬሽን/Bole Communication
Ethiopia
Joined November 2021
206
Following
275
Followers
613
Posts
Bole11prosperty
retweeted
Adanech Abiebie
@AdanechAbiebie
about 3 years ago
ተግዳሮት ያልበገረው ለውጥ በሚል መሪ ቃል የ2015 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ማካሄድ ጀምረናል:: ግምገማችን ድክመት ጥንካሬዎቻችንን ከነመንስኤዎቻቸው በመለየት ለ2016 በጀት ዓመት ትምህርት በመውሰድ ፣ የከተማችንን ነዋሪዎች ኑሮ ለማሻሻል ይበልጥ የምንዘጋጅበት መድረክ ይሆናል:: በአመራራችን መሃል ሕብረ-ብሄራዊ ወንድማማችነት እየሰፋ አካባቢያዊነት እየከሰመ ከራስ በላይ ህዝብና ሃገርን በማስቀደም በትጋትና በታማኝነት በአንድ በጀት ዓመት ብቻ በመንግስት ከ5 ሺ በላይ ፕሮጀክቶች እና በህብረተሰብ ተሳትፎ ከ7ሺ በላይ ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜና በጀት በጥራት አጠናቅቀናል:: በተግዳሮቶች ሳንሸነፍ የህዝባችንን የኑሮ ሸክም እያቀለልን በአዲስ የስራ ባህል ታላላቅ ፕሮጀክቶቻችንን እያጠናቀቅን ከተማችንን ለኑሮና ለስራ ምቹ ለማድረግ ይበልጥ በትጋት የተሰራበት ዓመት ነው:: ስኬቶቻችን የምንረካባቸው ሳይሆኑ ኢኮኖሚያዊ ሽግግር ማምጣት የሚያስችሉ ጠንካራ አመራርና ተቋም ለመገንባት መሰረት የምንጥልባቸው ይሆናሉ:: በግምገማችን ሌብነትና ብልሹ አሰራርን ፣ የውሸት ሪፖርትን ፣ ህዝብን ሆን ብሎ ማንገላታትን እና የመሳሰሉ ችግሮችን ቀርፈን ተቋማዊ ስርዓት እየገነባን ፍትሃዊና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ቁመና ላይ እንድንደርስ አመራራችንን እናጠናክራለን:: ህዝባችንን ዝቅ ብለን በትጋትና በታማኝነት ማገልገላችንን እንቀጥላለን!
See More
Bole11prosperty
retweeted
Adanech Abiebie
@AdanechAbiebie
about 3 years ago
አዲስ አበባ እያመረተች ነው !!
AdanechAbiebie's tweet video.
Bole11prosperty
retweeted
Gizachew Muluneh
@GizachewMulune2
over 3 years ago
የሕግ የበላይነት ለዘላቂ ሠላም፤ ዘላቂ ሠላምን ለአይቀሬው የኢትዮጵያ ትንሣዔ !! https://t.co/a3NNxhSh59
@ቦሌ 11 ኮሚኒኬሽን/Bole Communication
@Bole11prosperty
over 3 years ago
የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 የክረምት ወራት ዋና ዋና የስራ ትኩረቶች!!
Who to follow
Kirkos prosperity party
@kirkosppp
Prosperity party is a leading party of Ethiopia, committed to realize Ethiopian prosperity
Abiyot Ayele
@abiyot_ayel
Never give up!
Neba moha
@Neba49727447
peace for all
@ቦሌ 11 ኮሚኒኬሽን/Bole Communication
@Bole11prosperty
over 3 years ago
የአብሮነት፣ የመተሳሰብ እና የመረዳዳት ባህላችን ለሰላማችን!!
@ቦሌ 11 ኮሚኒኬሽን/Bole Communication
@Bole11prosperty
over 3 years ago
#በጎ_ፍቃደኝነት_ለህሊና_እካታ_ለሀገር_እድገት
!!
Bole11prosperty
retweeted
Ethiopia Ministry of Industry
@ethio_Industry
over 3 years ago
የኢንዱስትሪ ምርቶች ጥራትና ተወዳዳሪነት ዙሪያ በሚሊኒየም አዳራሽ በሚካሄደው የውይይት መድረክ ላይ እንዲገኙ በክብር ተጋብዘዋል!
@melaku_alebel
@TarekegnBululta
Bole11prosperty
retweeted
Ethiopian News Agency
@EthiopianNewsA
over 3 years ago
AUC Appreciates Ethiopia's Conviction on AU's Homegrown Solution https://t.co/85gGApp2F4
@ቦሌ 11 ኮሚኒኬሽን/Bole Communication
@Bole11prosperty
over 3 years ago
#ሰላም
እንደጦርነት ነው፤ጀግንነት ይፈልጋል!!! ከጦርነት ያልተናነሰ ስራ፣ ድካም ይጠይቃል"
@ቦሌ 11 ኮሚኒኬሽን/Bole Communication
@Bole11prosperty
over 3 years ago
ስለሰላም የተናገሩት
Bole11prosperty's tweet video.
@ቦሌ 11 ኮሚኒኬሽን/Bole Communication
@Bole11prosperty
over 3 years ago
የህዝብ እንደራሲዎች አምራች እንዱስትሪዎችን እንዲጎበኙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ"https://t.co/t1bL2N5mPA…
Bole11prosperty
retweeted
Adanech Abiebie
@AdanechAbiebie
over 3 years ago
ለሥራ ጉብኝት
#ኢትዮጵያ
የሚገኙት የዓለም ባንክ የምሥራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ክዋክዋ ጋር በልማት ጉዳዮች ዙሪያ ፣ ሴቶችን በማብቃት እና ትብብራችንን ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል።
Bole11prosperty
retweeted
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
over 3 years ago
"የልብ ህክምና ደረጃን ለማወቅና ህክምናውን ለማስፋፋት የእስከአሁኑና የወደፊቱ ጉዞ" በሚል ርእስ አውደ ጥናት ተካሂዷል። https://t.co/hMbiDxop1Q
Bole11prosperty
retweeted
Ethiopia Ministry of Industry
@ethio_Industry
over 3 years ago
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከኢኳቶሪያል ጊኒ የፕላንና ኢኮኖሚ ዳይቭርሲፊኬሽን ሚኒስትር ጋብርኤል ኦብያንግ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ውይይት አካሄዱ፡፡https://t.co/jNPN5wFUp2
#ኢትዮጵያ_ታምርት
@melaku_alebel
@ቦሌ 11 ኮሚኒኬሽን/Bole Communication
@Bole11prosperty
over 3 years ago
#የሀሳብ_ልዕልና_ለተሻለ_ሀገር_ግንባታ
!!
@ቦሌ 11 ኮሚኒኬሽን/Bole Communication
@Bole11prosperty
over 3 years ago
አዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ታዳሚ እንግዶችን ጉባኤውን በሰላም አጠናቃ መልካም መንገድ ብላ ሽኝታለች !!
#Peace_for_Africa
@ቦሌ 11 ኮሚኒኬሽን/Bole Communication
@Bole11prosperty
over 3 years ago
#አዲስአበባ
#AddisAbaba
#Ethiopia
@ቦሌ 11 ኮሚኒኬሽን/Bole Communication
@Bole11prosperty
over 3 years ago
#welcome_To_Addis_Ababa
@ቦሌ 11 ኮሚኒኬሽን/Bole Communication
@Bole11prosperty
over 3 years ago
Last Seen Users on Sotwe
udif_guada
Seen from
United States
𝕋𝕒𝕟𝕘𝕠 𝕃𝕚𝕧𝕖
Seen from
Netherlands
Reshma rechu
Seen from
India
Anh Chú Đạo Dụ
Seen from
Vietnam
Trfantazifşa
Seen from
Turkey
Pramm
Seen from
Indonesia
AZGIN KIZLAR
Seen from
Turkey
Entsar
Seen from
United Kingdom
wafaa cuckold
Seen from
Pakistan
Melissa
Seen from
Singapore
Trends for you
1
Mateer
Under 10K tweets
2
Oklahoma
Under 10K tweets
3
Ted Cruz
Under 10K tweets
4
Ireland
Under 10K tweets
5
Dario
Under 10K tweets
6
#GoBlue
Under 10K tweets
7
Penn State
Under 10K tweets
8
Charlie Becker
Under 10K tweets
9
Meek
Under 10K tweets
10
Reed Harris
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.7M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.2M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.9M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.8M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.3M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.2M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.8M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.2M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.1M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫