Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Bole Mereja
@BoleMereja
United States
Joined October 2020
22
Following
5.9K
Followers
498
Posts
Bole Mereja
@BoleMereja
20 days ago
ለልጅህ ካድሬ የመሆን መጥፎነትን ማስተማር ስትፈልግ ይህቺን ቀትረ ቀላልን እንደ ምሳሌ ተጠቀም😉
Bole Mereja
@BoleMereja
2 months ago
የብልፅግና እጩዎቻችን እውቀትን የታጠቁ እና ሰርተው የታዩ ናቸው'' በስነምግባራቸው የተለዩ፣ በብቃታቸው የተመዘኑ፣ በትምህርት ዝግጅታቸው ሀገራቸውን ወደፊት ትዘልቅ ዘንድ የሚያስችል እውቀትን የታጠቁ ሰርተው የታዩ ናቸው። ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
Bole Mereja
@BoleMereja
3 months ago
የተወዳጁ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ CMC አካባቢ የሚገኘውንና አቡጊዳ የተሰኘውን የሙዚቃ ስቱዲዮውን የፌድራል ፖሊሶች ሰብረው በመግባት እቃዎቹን በሙሉ ጭነው ወስደዋል።
#TeddyAfro
#UN
#USA
#Ethiopia
BoleMereja
retweeted
BBC News (World)
@BBCWorld
3 months ago
Millions listen to Ethiopian star's song criticising government https://t.co/gl4VPvymgz
Who to follow
Ethio Segenet Media
@HabtamuAyalew21
A US based Ethiopian news analysis media outlet. Established in 2019
Andargachew Tsege
@AndargachewTse2
"Free Meskerem Abera and all political prisoners who have been unjustly imprisoned for being Amharas and for standing against Amhara Genocide."
Daniel Bekele
@DanielBekele
Independent Consultant. Formerly Chief Commissioner @EthioHRC, Senior Advisor @Amnesty, Africa Director @HRW, Research & Policy Director @ActionAid Ethiopia
Bole Mereja
@BoleMereja
4 months ago
#በኢራን
በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች
#በካሜኒ_ግድያ_አዝነዋል
!
Bole Mereja
@BoleMereja
4 months ago
ይህ ቬትናም ወይም ቻይና አልያም ሌሎች የኮሙኒስት አገሮች ላይ የተደረገ ሰላማዊ ሰልፍ አይደለም፤ ኢትዮጵያ ውስጥ እንጂ። ኢትዮጵያን እየገፉ፣ ሰንደቅ ዓላማዋን እየተጸየፉ ጥያቄአችንን መልሽልን ማለት ግን እስከመቼ ይሆን!?
Bole Mereja
@BoleMereja
5 months ago
መረጃ ! የፋኖ፣ ሕወሓት፣ ኦነግ ሸኔ እና የጀነራል አልቡርሃን ኃይል በጋ መከሩ ! የሱዳን ብሔራዊ ጦርን የሚመሩት ጀነራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን የኢትዮጵያ አማጺዎችን እንደሚደግፉ መረጃዎች ያሳያሉ።
Bole Mereja
@BoleMereja
5 months ago
#Ethiopia
:- የኤርትራ ሰራዊት በመቀሌ 70 ካሬ አከባቢ በብዛት እየተራገፈ ነው::
Bole Mereja
@BoleMereja
5 months ago
ሰበር መረጃ ! ጄኔራል ተፈራ ማሞ ከኤርትራው ጄኔራል ፍሊጶስ ጋር የስልክ ዉይይት አደረጉ። ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸዉ ምንጮች እንደ ተናገሩት ከሆነ ዉይይቱ ያተኮረዉ በቅርቡ ብልፅግና ላይ ከሚደረገው ዘመቻ ጋር በተገናኘ ነው ብለዋል።
Bole Mereja
@BoleMereja
5 months ago
የህወሓት ቀኝ እጅ የሆነው "አርሚ 42" መበተኑ ተገለፀ ! የህወሓት ከፍተኛ መሪዎች ከፍተኛ ተስፋ የጣሉበት እና እንደ special commando ተዋጊ ኃይል የሚያዩት “አርሚ 42” የተባለው ተዋጊ ሀይል በከባድ መከፋፈል እና በመበታተን ላይ እንደሚገኝ ተሰምቷል።
Bole Mereja
@BoleMereja
5 months ago
ሰበር_ዜና‼️ ➖➖➖➖ የሻዕብያ ጦር ወደ ትግራይ ክልል ሙሉ በሙሉ ገብቷል‼️ በ3 ግንባር ሜካናይዝድ ጦሩን ይዞ የገባው የሻዕቢያ ሰራዊት በዚህ ሳምንት ጦርነቱን ሻቢያ ትጀምራለች የሚል መረጃ ወጥቷል።
Bole Mereja
@BoleMereja
5 months ago
የአፍሪካ መሪዎች በአዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ላይ የሚገኙ ሲሆን የጎረቤት ሀገር የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቄ በዛሬው እለት በምጽዋ የሰማዕታት መቃብር የአበባ ጉንጉን እያኖሩ ይገኛሉ።
#BoleMereja
Bole Mereja
@BoleMereja
5 months ago
Jawar Vs Getachew !
#Ethiopia
:- እንደ ሀሳብ ሁለቱን ፖለቲከኞች በአንድ መድረክ ላይ የሚያወያይ እና ህዝቡንም የሚገላግል ጋዜጠኛ ያስፈልጋል።
#BoleMereja
Bole Mereja
@BoleMereja
5 months ago
ሰበር መረጃ ‼️ በመቀሌ ከተማ ምሽት ከባድ ፍንዳታ ተከሰተ። የፍንዳታውን ሁኔታ በቪዲዮ ይመልከቱ 👇 https://t.co/Kx8Y9r2mnp
Bole Mereja
@BoleMereja
5 months ago
#Ethiopia
:- ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ለ7ኛው አገራዊ ምርጫ በ "ሐ" ይመለሳል? ወይስ የስንዴ ነዶውን ያነሳል ?
Bole Mereja
@BoleMereja
5 months ago
"እንደ ሸረሪት ድር እንበጣጥሳቸዋለን" ተመስገን ጥሩነሀ ጠላቶቻችን ወጥመድ ሁሌ ያጠምዳሉ እኛ ግን እንደ ሸረሪት ድር በጣጥሰናቸው እናልፋለን ብለዋል።
#BoleMereja
#Ethiopia
Bole Mereja
@BoleMereja
5 months ago
ጠ/ሚ የተናገሩት እውነት ነው! ''የሰብዓዊ ጥቃት አይፈፀም፣ ሰራዊቱ በግዴለሽነት የሚፈፅመው ጥቃት ይቁም፣ በህዝቡ ላይ የሚደርሱ የሰብአዊ መብት ረገጣዎች ይቁሙ፣ ወታደሩም ጥንቃቄ ያድርግ አስፈላጊውም እርምት ይወሰድ ' ብለው ልከውኛል'' አቶ ገዱ
Bole Mereja
@BoleMereja
5 months ago
#Ethiopia
:- የኢትዮጵያ ታሪካዊ የቀይ ባህር ባለቤትነት ጥያቄ አሁን ላይ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግሯል፡፡
Bole Mereja
@BoleMereja
5 months ago
መረጃ !
#Ethiopia
:- በሰሜን ኢትዮጵያ ብሎም ከኤርትራ ጋር ያለው ውጥረት መባባሱን ተከትሎ የኢትዮጲያ መንግስት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሀይል በማጓጓዝ ለይ ይገኛል።
Bole Mereja
@BoleMereja
5 months ago
ሰበር መረጃ ‼️ ዋና ጀነራሉ ማርቆስ ላይ ተከበቡ። ከበባውን የሚሰብር ሀይል በሄሊኮፕተር እንዲላክ ታዘዘ። ሙሉ መረጃውን በቪዲዮ ለማየት 👇 https://t.co/6hhMi8UCGd
Last Seen Users on Sotwe
aku
Seen from
United States
Les couples libertin DZ
Seen from
Algeria
Tamil Nayagan
Seen from
India
🔥 هوت سكس| 18+
💍🔥 ♀️Sexy🌈EXotic🎶Seduction ♀️🔥💦❤️🔥💞👀
Seen from
United Kingdom
寂寞鳗鱼人夫
Seen from
Korea
ابن فاطمة ♠️🇲🇦
24x7
Seen from
United Kingdom
Hijabs
Seen from
United States
Afyn03
Seen from
Turkey
Trends for you
1
Caleb Wilson
Under 10K tweets
2
#SmackDown
Under 10K tweets
3
#bb28
Under 10K tweets
4
#TheLastDriveIn
Under 10K tweets
5
#OPLive
Under 10K tweets
6
Gonzalez
Under 10K tweets
7
Tim Hill
Under 10K tweets
8
Jay Z
Under 10K tweets
9
Core 4
Under 10K tweets
10
Gunther
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.8M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.2M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.7M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
111.2M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.8M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
87.9M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
81.8M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
73.3M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
70.4M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64.1M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
63.2M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.9M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫