Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
ህብረ ትርኢት
@Chobe2020
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !
Joined July 2020
7
Following
700
Followers
1.6K
Posts
Pinned Tweet
ህብረ ትርኢት
@Chobe2020
about 6 years ago
Why are we turning to music? 🎶 አንብቡኝማ 🎶
ህብረ ትርኢት
@Chobe2020
almost 5 years ago
ለቅምሻ ያክል እነኚህን ለዛሬ ካጋራን ይበቃል። የእያንዳንዱን ቁርጥ ቪዲዮ ማስፈንጠሪያ ተከትለው ቢሄዱ ጣፋጭ ሙዜቃዎችን ከመሳጭ የሙዚቀኞች አጫጭር ታሪኮች ጋር ይኮመኩማሉ። ቸር የሐሙስ ምሽት በያለንበት ይሁንልን 🙏
ህብረ ትርኢት
@Chobe2020
almost 5 years ago
የ2014 ዓ/ም የመጀመሪያው የሐሙስ ጀንበር የሙዚቃ ቅምሻዎች (ከክምችት ክፍላችን😁) እነሆ ማህሙድ አህመድ «የገጠር ሎሚ»
Chobe2020's tweet video.
ህብረ ትርኢት
@Chobe2020
almost 5 years ago
Ali Birra «Maaltu Addaan Nu Baase»
Chobe2020's tweet video.
Who to follow
Siyane Aniley (PhD)
@EthioPhenomenal
#SRHR #FeministResearch #Advocacy #Education
Zeleke Gesesse
@ethiozelle
Musician ,philanthropist,humanitarian,environmental activist .
ብሩክ ታዬ Brook Taye
@btaye
CEO - Ethiopian Investment Holdings
ህብረ ትርኢት
@Chobe2020
about 5 years ago
የኢትዮጵያ ሙዚቃ በተነሳበት ሁሉ ስሙ ሲዘከር ይኖራል። ጋሽ አሌክስ እናመሰግንሀለን። ነፍስ በሰላም ትረፍ። ለቤታቦቹ፣ ለወዳጆቹና ለመላው የሙዚቃዎቹ አድናቂዎች በሙሉ ፍፁም መፅናናትን እንመኛለን።
ህብረ ትርኢት
@Chobe2020
about 5 years ago
አለማየሁ እሸቴ ========= (1934 ዓ/ም — 2013 ዓ/ም) በአንጋፋውና ተወዳጁ ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ዜና እረፍት የተሰማን ሀዘን ጥልቅ ነው። ከ50 አመታት በላይ በሚቆጠር የሙዚቃ ህይወቱ ድንቅ ስራዎችን ያቀረበለን ጋሽ አለማየሁ እሸቴ
Chobe2020
retweeted
ህብረ ትርኢት
@Chobe2020
about 6 years ago
ከዚህ ጋር ግን ሁሌም ቡሄ ሲነሳ የሰሎሞን ደነቀ ሆያ ሆዬ ሙዚቃ የብዙዎቻችን የልጅነት ትዝታ ነው። ይሄ ያክል የእኛን ትዝታ ካካፈልንናችሁ ይበቃል። እስኪ ስለቡሄ ጭፈራ የምታስታውሱትን አጋሩን። https://t.co/VAnbeV9H8t
Chobe2020's tweet video.
Chobe2020
retweeted
ህብረ ትርኢት
@Chobe2020
about 6 years ago
የእማምዬን ቤት-ድገምና አመት ድገምና፣ ወርቅ ይፍስስበት ድገምና አመት ድገምና፡፡ የወፋፋ የወፋፋ፣ የወለዱት ይፋፋ አመት አመት አይለያችሁ ስመጣ አንጣችሁ ዘብ ይደሩ ደህና እደሩ እንዲህ እንዲህ እያልን ሰፈር ጎረቤቶቻችን ጋር እንጨፍር ነበር።
Chobe2020
retweeted
ህብረ ትርኢት
@Chobe2020
about 6 years ago
ሆያ ሆዬ ጉዴ ብሯን ብሯን ይላል ሆዴ እየው በቀዳዳ መሀለቅ ሲቀዳ፣ እየው በጭላጭል መሀለቅ ሲያቃጭል (ፐ!አንድ ብሩን መዥረጥ አድርጎ እየሰጠው ነው) አመት አውዳመት ድገምና አመት-ድገምና፣ የአባብዬን ቤት-ድገምና፣ ወርቅ ይዝነብበት
Chobe2020
retweeted
ህብረ ትርኢት
@Chobe2020
about 6 years ago
በድንክ አልጋ ሆ ተገልብጬ ሆ ያቺ ድንክ ሆ አልጋ አመለኛ ሆ ያለ አንድ ሰው ሆ አታስተኛ ሆ ሆያ ሆዬ ጉዴ፣ ጨዋታ ነው ልማዴ፡፡ እዛ ማዶ አንድ በረኪና፣ እዚህ ማዶ አንድ በረኪና፣ የኔማ ጋሽዬ ማራዶና፡፡ (አጭበርባሪ ሁላ ይላል ጋሽዬ ከውስጥ እየሳቀ)
Chobe2020
retweeted
ህብረ ትርኢት
@Chobe2020
about 6 years ago
ክፈት በለው ተነሳ ያንን አንበሳ 2x ክፈት በለው በሩን የጌታዬን 2x መጣና በዓመቱ ኧረ እንደምን ሰነበቱ 2x ሆያ ሆዬ ሆ (የበራቸውን ደፍ በያዝነው ዱላ እየደበደብን) እዛ ማዶ ሆ ጭስ ይጨሳል ሆ አጋፋሪ ሆ ይደግሣል ሆ ያቺን ድግስ ሆ ውጬ ውጬ ሆ
Chobe2020
retweeted
ህብረ ትርኢት
@Chobe2020
about 6 years ago
ሰላም ቤተሰቦች ቡሄን ለምታከብሩ ወዳጆቻችን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ። ቡሄ ሲነሳ ሆያ ሆዬ ጭፈራው አብሮ ይነሳል።በየአካባቢ ካለው የተወሰነ መለያየት ጭፈራው ከሞላ ጎደል አንድ ነው። ያኔ ሰፈራችን ካሉ ልጆች ጋር ሆያ ሆዬ ስንጨፍር እንዲህ ነበር
ህብረ ትርኢት
@Chobe2020
about 5 years ago
It is such a lovely evening to listen to Yuna's music and poetry ~Unrequited Love~ https://t.co/dwtUWooG4c
Chobe2020's tweet video.
Last Seen Users on Sotwe
The Local Top
Seen from
Indonesia
นัดลับๆ ชอบเย็ดรุ่นแม่ ป้าครับ
Seen from
Thailand
Goransex
Indian BI Top With Gays
Seen from
Singapore
Eros 🔞
Seen from
Italy
Serkan Ankara Sadece Reel 🇹🇷🇹🇷🇹🇷
Seen from
Turkey
sluty4u
Seen from
Singapore
Sevcan
Seen from
Turkey
Noodle
Seen from
Japan
Korean movie
Seen from
Indonesia
Trends for you
1
Shelton
Under 10K tweets
2
Webb
Under 10K tweets
3
Carson Kelly
Under 10K tweets
4
#WWENXT
Under 10K tweets
5
#TheDrop
Under 10K tweets
6
Chourio
Under 10K tweets
7
#DWCS
Under 10K tweets
8
Persona 6
Under 10K tweets
9
#AGT
Under 10K tweets
10
Lazaro Montes
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.6M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.2M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.9M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.8M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.3M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.1M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.8M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.1M followers
16
Bill Gates
@billgates
65M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
62.9M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫