Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Col Getnet Adane
@ColGetnet
2525
Joined August 2021
54
Following
878
Followers
52
Posts
Col Getnet Adane
@ColGetnet
over 3 years ago
ካለፈው የተሻለ ሆኖላቸው እንደተሻሻሉት ወይም ያለፈው ናፍቋቸው እንደሚፀፀቱት ሃገራት፤ ለመሆን ወይም ላለመሆን! አርቆ ማሰብ ወሳኝ ነው።
#ለአሃይ
ላሌም ሆነ ለወይኔ... ሃገር ያስፈልገናል። ሃገሩን የሚጠብቅ ወታደርን እናክብር። ከጎኑም እንሰለፍ!
Col Getnet Adane
@ColGetnet
over 3 years ago
የሰራዊት አባል ሲኮን የተወለድክበት ወይም ያደክበት ሰፈር ሰላም ቢደፈርስ፤
#እንደገበጣ
ጨዋታ ሲከፋኝ ብመለስ (ነክህ ባልባል) ተብሎ አትመለስም። ስራህ ነውና ሁሉ��� አገርህና ህዝብህ መሆኑን በማመን ሰላሙን ታረጋግጣለህ
። #
ይህ ደግሞ ይሆናል!
Col Getnet Adane
@ColGetnet
over 3 years ago
@jP4yIGXqb9stXsv
@Tinsae_1
አመሰግናለሁ። ምክረወትን በሚገባ ተቀብያለሁ።
Col Getnet Adane
@ColGetnet
over 3 years ago
"ሳትዋጋ ንገስ ቢሉት ግድ ተዋግቼ" ይባላል። መንገስ በጠመንጃ ሳይሆን በምርጫ ይሁን፤ ለአንድ ሃገር አንድ መከላከያ በቂ ነው። ሳይዋጉ መንገስ ብቻ ሳይሆን ሳያዋጉም መንገስ ይቻላል። ሃሳብ ሲታጣ መሳሪያ አ���ምጣ
! #በሀ
ሳብ እንገስ፣ መሳሪያ አንከስ!
Who to follow
Ethiopian National Dialogue Commission
@EthioNDC
The Ethiopian National Dialogue Commission is an independent federal institution established by the HoPR to facilitate an inclusive national dialogue.
Naoll(ናኦል) ➲ VISION2️⃣0️⃣3️⃣9️⃣🇪🇹
@VISION2039ET
#Satellite_HUB_Specialist. #Space_Science #Cyeber_Security #AI #Project_Coordinator #GeoPolitics_Observer #DefendEthiopia #freedom #Justice #Development #መልካምነት
Henok Teferra Shawl
@_HenokTeferra
Boeing executive; all tweets are personal & retweets do not necessarily mean endorsement.
Col Getnet Adane
@ColGetnet
over 3 years ago
@dagmawi_belay
አንዳድ ፅሁፈወትን ሳይ ሃሳበወን አከብር ነበር። ብዙ ስነቃሎችን ለማወቅ ስለምጥር አንዱን ላካፍለወ "አዬ አለማወቅሽ አገርሽ መራቁ" ይባላል። ለማንኛውም እኔ አቅሜ በፈቀደ መጠን ለመከላከያ ሰራዊት ረጅሙን ዕድሜ ስላገለገልኩ ለተልኮዬ ፅኑ ነኝ።
Col Getnet Adane
@ColGetnet
over 3 years ago
@Tinsae_1
ዕውቀት ክፍል መቁጠር ከሆነስ ነበረኝ። ግን አሁንም ተማሪ ነኝ። ከሚሰድበኝ ሳይሆን ከሚመክረኝ የሃገ�� ሰው። መልስ የሰጠዎት ሃሳብ ያለዎት መስሎኝ ነው። ይቅርታ ካልተማረም መማር ሲጀምሩ እንማማራለን። አመሰግናለሁ !
Col Getnet Adane
@ColGetnet
over 3 years ago
@BerhanuHailu14
እርሰዎ የሚሉት ችግር የሚፈታው መከላከያውን በማዋረድ አይደለም። በርግጠኝነት እየሞተ ችግር ለመፍታት እየጣረ ያለው ይህ ተቋም ነው። ለኢትዮጵያ አንድ መከላከያ ካልኖረን እና ዛሬ ካልቻልን ነገ ልጆቻችንም ይህ እንዲሆን መፋለማቸው አይቀርም።
Col Getnet Adane
@ColGetnet
over 3 years ago
ሰሞኑን የመከላከያ አመራሮች ተሰበሰቡ ዜና ሁኖ ሰማን። የገረመኝ ተበተኑ ሲሉን የነበሩ ተሰበሰቡ ሲሉን ነው። ኢትዮጵያችን እስካለች ገና ትሰበስበናለች። እንጠብቅሻለን ስንል ስለምትጠብቀን ነው።
#መሰብሰብ
!
Col Getnet Adane
@ColGetnet
over 3 years ago
@SahleNegash
በዘመኑ ውጊያ ደጀንና ግንባር የሚባል የለም። ዳር ደንበር እጠብቃለው ብለህ መሃሉ ላይ በሚፈጠር ችግር የምንወዳት ሃገራችን ልትፈርስ ትችላለች። ሃገራችን ብቻ ሳይሆን ቀጠናችንም ጭምር ችግር አለ። መታገል ካለብን ሁሉንም አስበን ነው።
Col Getnet Adane
@ColGetnet
over 3 years ago
ወታደርን፦ በሚዲያ የሚራገበውን ሁሉ እያመኑ ወይም ከሚመጣና ከሚሄድ ስርዓት ጋር እየለጠፉ ወደድናችሁ፤ ጠላናችሁ የሚል ካለ ሲጀመር ጥሩ መዛኝ አይደለም። ራሱን ይመርምር። የወታደር ግዳጅ አገሩን ከውስጥና ከውጭ ጠላት መከላከል ነው።
#መዛኝ
!
Col Getnet Adane
@ColGetnet
over 3 years ago
@SahleNegash
ሰላም፦ በህዝብ ላይ የሚዘምት ካለ እድሜውን ከማሳጠር ያለፈ የተለዬ ታሪክ ሊኖረው አይችልም። ሰራዊት ግዳጅን ሲወጣ የህዝብ ሰላም በዘላቂነትና በህጋዊነት እንዲከበር በሚል ነው። በርግጠኝነት ወታደር ከህዝብ ወጥቶ ህዝብን ጠላት አያደርግም። 🙏
Col Getnet Adane
@ColGetnet
over 3 years ago
@KEY_KEBERO
አመሰግናለሁ፦ 1/ በአድርግ አታድርግ ትዕዛዝ ውስጥ ህግ አለ። ለምሳሌ "ጥፍር በፒንሳ ንቀል!" ብባል አልነቅልም። በዚህ ���ዕዝዝ አልተቀበልክም የሚለኝ ካለ ብጠየቅ ይሻላል። 2/ ሁሌም ማነንም ለማስደሰትና ለማስከፋት ብዬ አልፅፍም፤ ለሙያዬ ነው። 🙏
Col Getnet Adane
@ColGetnet
over 3 years ago
#ምስጢር፦
የውትድርና ሙያን ታላቅነት ከሚያረጋግጥልን መመዘኛ አንዱ ምስጢር የመጠበቅ ብቃት ነው። ለማይመለከተው ተላልፎ አይሰጥም። በልኩ ከተሰጠው ውጭ የወገኑን ምስጢር ለማወቅ ብሎ ጥረት አያደርግም፤ የማያውቀውን አዋቂ መስሎ አይደሰኩርም!
Col Getnet Adane
@ColGetnet
over 3 years ago
ከሰሜኑ የሃገራችን ጦርነት ጀምሮ እስከ አሁን በሰራዊቱ ላይ የተነዛው ወሬ እውነት ቢሆን ኑሮ ኢትዮጵያ የአሁኑን ብቻ ሳይሆን መጭው ወታደሯን ጨርሳ ነበር። ሰራዊቱ ከህዝቡ ጋር ተባብሮ ባይሰራ የሚሆነውን መገመት ያስቸግራል።
#ቼር
ተመኝ!
Col Getnet Adane
@ColGetnet
over 3 years ago
ሠራዊቱን፦ የአፄ ቴዎድሮስ፣ የአፄ የኋንስ፣ የአፄ ሚኒሊክ፣ የአፄ ኃይለስላሴ፣ የደርግ ወታደር፣ የኢህአደግ ሰራዊት፤ አሁን ደግሞ የብልፅግና ... ወታደር ይባላል። በግለሰብ፣ በድርጅት እና በስርዓት እየሰዬሙ መሄድ ለተቋም ግንባታ ጠቃሚ ነው? #?#
Col Getnet Adane
@ColGetnet
over 3 years ago
"ስም ይወጣ ከቤት..." ሰድበን ለሰዳቢ የምንሰጠው የኢትዮጵያ ሰራዊት አይኑር። የቀደመውን ሰራዊት ለከፈሉት ዋጋ አክብረን፤ ያለውን ውስጣዊ አንድነቱን ጠብቆ ግዳጁን እንዲወጣ ብናደርግ ቀጣይ ሃገሩን ጠባቂ ትውልድ መገንባት እንችላለን።
#አንሳደብ
Col Getnet Adane
@ColGetnet
over 3 years ago
በታሪክ የማውቀውን ያኸል ሰራዊት ሳይዝ የተለወጠ ስርዓት አላውቅም። የሰራዊቱ ሙያዊ ብቃትና ውግንና ምንም ይሁን ምን ቀጣይ የሚመሩትን ሃገርና ስርዓት ይጠብቃል ያሉትን ይዘው ነው። አሁን ሰራዊት ለማፍረስ ሲነሱ ምን ይዘው ነው? የፌስ ቡክ
#ተከታይ
?
Col Getnet Adane
@ColGetnet
over 3 years ago
#NewProfilePic
Col Getnet Adane
@ColGetnet
about 4 years ago
ዛሬ ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም በወዳጂነት ፖርክ የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት የድጋፍና የልማት ማህበር የሰራዊት ቀንን አክብረዋል። ሰራዊታችን እየከፈለ ላለው ዋጋ ከእናንተ መስማት ደስ ይላል። ወደፊትም
#የጋራ
ቀናችን በጋራ እናከብረዋለን!
Last Seen Users on Sotwe
Desi Munda
Seen from
Pakistan
can
Seen from
Turkey
AV
Samira Fadal
Seen from
Nigeria
東京電機大学 経済研究サークル KEYLINK by KK
Seen from
United States
Diário do Pastor
Seen from
United States
Güncel Türk Porno - Yeni Türk Pornoları
Seen from
Italy
AfroMeat 🍆
Seen from
United States
Faceless Fly Fishing
ชอบสาวใหญ่
Seen from
Thailand
Trends for you
1
#AEWDynamite
Under 10K tweets
2
#CMAawards
Under 10K tweets
3
GTA 6
Under 10K tweets
4
Marlon Humphrey
Under 10K tweets
5
Dark MAGA
Under 10K tweets
6
Herro
Under 10K tweets
7
Merry Christmas
Under 10K tweets
8
Lucia
Under 10K tweets
9
Ponzi
Under 10K tweets
10
Vice City
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
118.7M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.4M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.4M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.8M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.4M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.2M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.1M followers
19
CNN
@cnn
61.7M followers
20
X
@x
60.6M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫