Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Desalegn Dolango
@DesalegnDolango
ነገ መልካም ይሆናል!
Ethiopia
Joined October 2022
2.2K
Following
1.2K
Followers
87
Posts
DesalegnDolango
retweeted
Jawar Mohammed
@Jawar_Mohammed
3 days ago
ህወሀቶች የመቀሌን ኤርፖርት ���መምታት አስጠነቀቁ ነው የምትሉኝ? ከሆነ፣ እውነትም ይህ ቡድን አንዳበቃለት አረጋግጧል። የሚያረጉት አይመስለኝም፣ ግን እንደፎከሩት ካደረጉትና በሲቪል አውሮፕላኖች እና ኤርፖርት ላይ ጥቃት ከፈፀሙ ለአብይ ተጨማሪ ውለታ ይሆንለታል። ምክንያቱም... 1. በሲቪል አውሮፕላንም ሆነ ኤርፖርት ላይ እር���ጃ መውሰድ automatically በአላም አቀፉዐማህበረሰብ ያስወግዛቸዋል። 2.በሽበርትኝነት ያስፈርጃቸዋል። 3 የህወሀት በሲቪል አቬዬሽን ላይ እርምጃ መውሰድ መሸሸጊያ የሆነችውን ኤርትራን ለባሰ አደጋ ያጋልጣታል። በተለይ እርምጃው በሚሳኤል ከሆነ የሚሰነዘረው ከኤርትራ ግዛት ስለሚሆን፣ አቢይ አስመራ ላይ ለመዝመት ተጨመሪ ዲፕሎማሲያዊ ፈቃድ ያስገኝለታል። በቅርቡ ህወሀት የሚያወጣቸው መግለጨዎች እና የሚወስዳቸው እርምጃዎች በብልጽግና የተቀረጹ ነው የሚመስሉት ፡) ምክንያቱም መግለጫዎቹም ሆኑ እርምጃዎቹ የብልጽግናን ፍላጎት የሚያሞሉ ናቸው።
See More
Desalegn Dolango
@DesalegnDolango
6 months ago
ሆርሙዝ ወሽመጥን ለሌሎች ሃገራት መዉጫን የቆለፈችው ኢራን ተመልሶ መግቢያዋም መዉጫም በሃያሉ አሜሪካ ተቆለፈባት‼️ አሁን ድርድሩ ማንን ይጠቅማል??
Desalegn Dolango
@DesalegnDolango
6 months ago
“እርሱ ግን፦ አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።” — ማርቆስ 16፥6 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ!
Desalegn Dolango
@DesalegnDolango
7 months ago
ጊዜ ጉልበት አለው!
#አሁን_NOW
♦️
Who to follow
Misganaw Elmneh
@elmneh_misganaw
Enthusiast |Communicator | Good Citzen | Positive Thinker|
Elias Tsadik Darimu
@EliasIlu
I am Politician
Desalegn Dolango
@DesalegnDolango
7 months ago
“እነሆ፥ አምላክ መድኃኒቴ ነው፤ ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌና ዝማሬዬ ነውና፥ መድኃኒቴም ሆኖአልና በእርሱ ታምኜ አልፈራም ትላለህ።” — ኢሳይያስ 12፥2
Desalegn Dolango
@DesalegnDolango
7 months ago
የሰው ልጅ የልምምድ ውጤት ነው፡ በልምምድ እንጂ በመወለድ ብቻ ሰው መሆን አይቻልም።
Desalegn Dolango
@DesalegnDolango
7 months ago
#እግዚአብሔር_ትክክል_ነው
! ቢዘገይም የገባኝ አንድ ትልቅ ነገር ቢኖር ከእግዚአብሔር በስጦታ የሚቀበለው እንጂ በመብትና በይገበኛል የማገኘው አንዳች ነገር እንደሌለ ነው(እርሱ ልዑል አምላክ ነውና):: በሕይወቴ ያጋጠሙኝ ስብራቶች ሁሉ "ይህን ካላገኘ
Desalegn Dolango
@DesalegnDolango
about 2 years ago
Jesus will not say good by, I with you!!
Desalegn Dolango
@DesalegnDolango
over 2 years ago
@SolomonHailem17
ታሪክ ነው ደቡብ ምዕራብ ሕዝብ ክልል መንግስት ሰራተኞች ደመወዝ አልተከፈለም ግን ክልል መሪያችን ፈታ እያሉ ነው 👍
Desalegn Dolango
@DesalegnDolango
over 2 years ago
“መስማትንስ በጆሮ በመስማት ሰምቼ ነበር፤ አሁን ግን ዓይኔ አየችህ፤” — ኢዮብ 42፥5
Desalegn Dolango
@DesalegnDolango
over 2 years ago
DesalegnDolango's tweet video.
Desalegn Dolango
@DesalegnDolango
over 2 years ago
“በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ተቀመጥ፥ ታምነህም ተሰማራ።” — መዝሙር 37፥3
Desalegn Dolango
@DesalegnDolango
over 2 years ago
“በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ተቀመጥ፥ ታምነህም ተሰማራ።” — መዝሙር 37፥3
Desalegn Dolango
@DesalegnDolango
almost 3 years ago
ከጀርባህ የሚያወሩት... አንተ ከፊታቸው ስለሆንከ ነው🔵 Keep going forward 🚶♂
Desalegn Dolango
@DesalegnDolango
almost 3 years ago
ታርጫ ከተማ ሰማይ ስር ያለ ደስታ!!!
Desalegn Dolango
@DesalegnDolango
almost 3 years ago
@AbiyAhmedAli
ተመስገን ማለት ናው
Desalegn Dolango
@DesalegnDolango
almost 3 years ago
#ብንቆይ_ይሻላል
… 🗣️🗣️ ከመኖር አለመኖር ይሻላል እሚሉህን እንዳትሰማቸው…አለመኖር ተሽሎ አያውቅም…ሁሌም ፈጣሪን እንዲያቆይህ ለምነው…ለንሰሀ ሞት እንዲያበቃህ፣ ቤተሰቦችህን ለመጦር እስኪያበቃህ፣ አግብተህ ልጆች ወልደህ እስክትስም ድረስ
Desalegn Dolango
@DesalegnDolango
almost 3 years ago
@mercato_addis
@amirabd23990791
@NatnaelMekonne7
ብልፅግና ሀገር ያሻግራል ‼️
DesalegnDolango
retweeted
Mercato
@mercato_addis
almost 3 years ago
@NatnaelMekonne7
መዋሸት የማይደክማችሁ ���🤥🤥🤥🤥🤥🤥🤥🤥 አሁን እናንተ የምታወሩትን የሚያምን እለ ብላችሁ ነው የምትለፉት
Desalegn Dolango
@DesalegnDolango
almost 3 years ago
#ታላቅ_የዳዉሮ_አባት
😭😭 ዳዉሮ ባለዉለታዋን አጣች! ሞት ይሙት እና ሁሌም እናስታዉሳለን አባታችን መልካም እረፍት 😭😭😭😭
Last Seen Users on Sotwe
미고
Seen from
Korea
Dxv111MxM
Seen from
Brazil
หวอ.
Seen from
United States
كوكتيل
Seen from
Saudi Arabia
gokhantest
Seen from
Kuwait
Sen ben
Seen from
Turkey
Erick Ramirez
Seen from
Germany
البارون
sigh
Seen from
Thailand
hasta'ama'kafadan
Seen from
Turkey
Trends for you
1
Angel Reese
Under 10K tweets
2
49ers
Under 10K tweets
3
#WWERaw
Under 10K tweets
4
Dan Quinn
Under 10K tweets
5
Fred Warner
Under 10K tweets
6
Niners
Under 10K tweets
7
Purdy
Under 10K tweets
8
#RaiseHail
Under 10K tweets
9
Junior Caminero
Under 10K tweets
10
Ian Seymour
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
118.8M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.6M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.5M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.5M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.3M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.2M followers
19
CNN
@cnn
61.7M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫