Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
This is the official Twitter account of the Ministry of Health of the FDRE. Our vision is to see healthy, productive & prosperous Citizens of Ethiopia.
Addis Ababa, Ethiopia
Joined February 2013
303
Following
312K
Followers
7.8K
Posts
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
about 20 hours ago
ልጆቻችንን ዛሬ በፋብሪካ ከተቀነባበሩና ከታሸጉ ምግቦችና መጠጦች መከልከላችን፣ ለወደፊት ጤናማ ህይወታቸው የምናስቀምጠው ትልቅ መሰረት ነው። ለበለጠ መረጃ ወደ 952 በነፃ ይደውሉ!
#unhealthydiet
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
4 days ago
ፖላንድ የኢትዮጵያን የጤና ስርዓት ለማጠናከር በድንገተኛ ሕክምና አገልግሎት ዘርፍ የምታደርገዉን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች። https://t.co/f9sz03G4ur
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
6 days ago
የጤና ሚኒስትር ዴኤታ የነበሩት ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ አዲስ ለተሾሙት ዶ/ር ሙሉቀን አርጋው የሥራ ርክክብ አደረጉ። https://t.co/o3vWNQSgUV
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
6 days ago
በኢትዮጵያ መከላከል የሚቻል የእናቶችና ጨቅላ ሕፃናት ሞትን የመቀነስ ሂደትን ለማፋጠን የተዘጋጀው የቢጊኒንግስ ፈንድ (The Beginnings Fund) ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሃግብር ተካሄደ። https://t.co/7LLDXZUIMW
Who to follow
Lia Tadesse
@lia_tadesse
Executive Director, HMLP; Professor of the Practice of Public Health, GHP Department, Harvard T.H Chan; Former Minister of Health, Ethiopia; Wife and Mom
Fana Media Corporation S.C. (FMC)
@fanatelevision
Official English account of Fana Media Corporation (FMC). News, analysis, and feature reporting from Ethiopia, Africa & the world.
EBC WORLD
@ebczena
Ethiopian Broadcasting Corporation (EBC) is a 24 hour public media. EBC disseminate its news and programs worldwide via Television,Radio,Website & Social Media.
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
7 days ago
የ2019 የሰንድቅአላማ ቀን “ሰንደቅአላማችን ለህብረብሄራዊ መግባባት እና ለአንድነታችን” በሚል መሪ ሃሳብ በጤና ሚኒስቴር ተከበረ። https://t.co/qm3z5WjeBV
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
9 days ago
የአእምሮ ጤና ቀን "እውነተኛ ድምፆች ለእውነተኛ ለውጥ፡ የህይወት ተሞክሮ ተደማጭነትን ማረጋገጥ" በሚል መሪ ሐሳብ በኤካ ኮቴቤ ሆስፒታል ተከበረ። https://t.co/StaIXXWbY2
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
9 days ago
እንኳን ደስ አላችሁ! ክብርት ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ፣ ክብርት ወ/ሮ ሰሃረላ አብዱላሂ እና ክቡር ዶ/ር ሙሉቀን አርጋው ከ30/01/2019 ዓ.ም ጀምሮ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታዎች ሆነው በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተሹመዋል።
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
10 days ago
ዓይንዎን ይውደዱ ፤ እይታዎን ይጠብቁ! Ija Keessan Mararfadhaa; Agartuu Keessan Kunuunfadhaa የዓለም የእይታ ቀን Guyyaa Qaroo Addunyaa መስከረም 28, 2019 Fulbaana 28, 2019
#WorldSightDay
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
11 days ago
እንኳን ደስ አለዎት! ክብርት ደ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነዉ በድጋሚ ተሹመዋል! https://t.co/3aqMZ3LJUj
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
11 days ago
በጤና ተቋም በመውለድ የልጅዎን የመጀመሪያ ክትባቶች በወቅቱ ያስጀምሩ! ክትባት ለጤናማ ትውልድ!
#ImmunizationAwareness
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
12 days ago
ሀገራችን ኢትዮጵያ አምስትኛውን ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የማህበረሰብ ጤና ጉባኤ (CPHIA 2026) ከኅዳር 14–18 ቀን 2019 ዓ.ም. /23–27 November 2026/ በአዲስ አበባ ታስተናግዳለች። https://t.co/s4BQHsdztj
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
14 days ago
በ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ክቡር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሰየማቸው የተሰማንን ደስታ እየገለፅን መልካም የስራ ዘመናት እንዲሆንላቸው እንመኛለን።
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
17 days ago
Baga Ayyaana Irreechaa Nagaan Geessan! እንኳን ለእሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
#Irrecha
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
17 days ago
𝗘𝘃𝗶𝗱𝗲𝗻𝗰𝗲 𝘁𝗼 𝗣𝗼𝗹𝗶𝗰𝘆 𝗮𝗻𝗱 𝗣𝗿𝗮𝗰𝘁𝗶𝗰? 𝑾𝒆𝒃𝒊𝒏𝒂𝒓 01: 𝑬𝒃𝒐𝒍𝒂: 𝑬𝒗𝒊𝒅𝒆𝒏𝒄𝒆 𝒂𝒏𝒅 𝑳𝒆𝒔𝒔𝒐𝒏𝒔 𝒇𝒐𝒓 𝑪𝒍𝒊𝒏𝒊𝒄𝒂𝒍 𝒄𝒂𝒓𝒆, 𝑷𝒓𝒆𝒑𝒂𝒓𝒆𝒅𝒏𝒆𝒔𝒔 𝒂𝒏𝒅 𝑹𝒆𝒔𝒑𝒐𝒏𝒔𝒆 REGISTER / JOIN https://t.co/tP9BkjTEMU
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
18 days ago
ሁሉም ሰው ኦክስጅን ያስፈልገዋል፤ አንዳንድ ሰዎች ግን ትንሽ ተጨማሪ ያስፈልጋቸዋል! የዓለም ኦክስጅን ቀን፣ በኢትዮጵያ ለ3ኛ ጊዜ ይከበራል መስከረም 22፣ 2019 ዓ.ም October 2, 2026
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
18 days ago
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በክልሉ ውስጥ ካሉት ቢሮዎች አንደኛ በመውጣት ተሸለመ። https://t.co/igVr2VuBqB
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
18 days ago
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከፓኪስታን አፍሪካ የኢኮኖሚ ምክር ቤት አምባሳደር ሃሚድ አሽጋር ጋር በጤና ልማት ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። https://t.co/ABFSOwRVxx
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
20 days ago
በፋብሪካ ተቀነባብረው የታሸጉና በውስጣቸው ከፍተኛ ጨው፣ ስኳርና የስብ ይዘት ያላቸው ምግቦችና መጠጦችን አዘውትሮ መመገብ ለሰውነት ጠቃሚ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ከማሳጣቱም በላይ ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች ተጋላጭነታችንን ይጨምራል፡፡
#unhealthydiet
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
22 days ago
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ በራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታልና ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት በመገኘት ከታካሚዎችና ከማህበረሰቡ ጋር የማዕድ መጋራት መርሃ ግብር አካሄዱ። https://t.co/5JVk8TF2ZD
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
23 days ago
እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
#መልካም_በዓል
!
Last Seen Users on Sotwe
Illvis Freshly
Seen from
United States
novinha
Seen from
Brazil
sandra
Seen from
Thailand
AFET HATUNLAR
Seen from
Turkey
Ali Osman
Seen from
Turkey
SmuOS
Seen from
Japan
😈 Chill Dom | 150k 🔥⛓️
Seen from
Mexico
deliyiz 0707
Seen from
Turkey
喜虐腹的超人gutpunch_superman
Seen from
France
THRIVER
Seen from
United States
Trends for you
1
Macron
Under 10K tweets
2
Cowboys
Under 10K tweets
3
Paris
Under 10K tweets
4
Good Monday
Under 10K tweets
5
Europe
Under 10K tweets
6
Tommy
Under 10K tweets
7
The French
Under 10K tweets
8
Victory Monday
Under 10K tweets
9
No Kings
Under 10K tweets
10
Rams
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
118.8M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.6M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.5M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.5M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.3M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.2M followers
19
CNN
@cnn
61.7M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫