Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
FSH
@FisbekShaw
Joined July 2011
64
Following
13
Followers
2.5K
Posts
FSH
@FisbekShaw
4 months ago
@MereditFernand3
@AbabaCity
@AbdiAbdijemal
@AbdiBoruEthio
@Abdrezak1584333
@addtad2004
@AdanechAbiebie
@Acyn
@ACS2ET
ውስጥ ሆነው ተበደልን የሚሉትስ ወታደር እየተላከ የሚወጉትስ ባንዳ ናቸው?
FSH
@FisbekShaw
4 months ago
@MereditFernand3
@adugn43904
@adem_geleto
@addtad2004
@AdanechAbiebie
@Acyn
@ACS2ET
@Abdrezak1584333
@AbdiBoruEthio
አንድ ሰው መንግሥት አይሆንም! አገር የሚያስፈልጋት መንግስታዊ ሥርአት ነው! እንደ መዋኦለ ህጻናት አዳራሽ ሞልተው ተረት የሚወራላቸው የሚያንቀላፉና የሚያዛጉ አላማ ቢሶችና እነርሱን ሰብስቦ እንደኔ ያለ አታገኙም የሚል ፎካሪ መንግሥት አይደሉም
FSH
@FisbekShaw
4 months ago
@BMLenjiso
ኅገመንግሥቱ እንደገና ይታይ ለሚሉ የተሰጠ የመልስ ምት መሆኑ ነው አግላይነቱን ላለመቀበል ነው?
FSH
@FisbekShaw
5 months ago
@MereditFernand3
@AbabaCity
@AbdiAbdijemal
@AbdiBoruEthio
@Abdrezak1584333
@ABergicho14755
@ACS2ET
@AdanechAbiebie
እስቲ ሰለ ማህበራዊ ትስስሩ ንገሩን
Who to follow
KOKEB TIGRAY3
@kokeb_3
Tigraweyti
Shewita Ã
@shewita__21
Jewess Fatale 🐝
@Tigraybideqa
Tigray/Israel | $Luna/ $Lunc HODLer | Valar Morghulis
FSH
@FisbekShaw
5 months ago
@Sile11521
@KiyaEthiopia
@mamamesay
ምርጫው የተበላ እቁብ እንደሆነ አለም ያውቅላችኋል ደርግ 17 አመት ወያኔ 27 አመት "በምርጫ " ነው ሲያሸንፉ የኖሩት በ96 እና 100 ፐርሰንት። stupid landslide
FSH
@FisbekShaw
5 months ago
@KiyaEthiopia
@mamamesay
ሰድብ የድኩማን ጋሻ ከሆነ ዋናዋ ድኩም አንቺ መሆንሽ ነው እኮ! የስድብ መዝገበ ቃላት የዋጥሽ ነው የምትመስይው !
FSH
@FisbekShaw
5 months ago
@KiyaEthiopia
የምርጫ ቅስቀሳ መሆኑ ነው!!? ከፋፍላችሁ በልታችሁ ልትጨርሱን ተሞኝተን እናንተ ስትበሉን እኛ ስንዘፍን ከረምን አሁን መበላት በቃን ስንል ትንጫጫላችሁ ! ከተበይዎችም ሆዳሞች አሉና አይድነቅሽ የማታ ማታ ፍትህ ማሸነፏ አይቀርም
FSH
@FisbekShaw
5 months ago
@BehiwotTilahun
በልቼ ካደርኩ ከተመቸኝ አገርን የምለካው እኔን በማይበት መነጽር ነው የሚል የ"ኬክ አይበሉም ወይ" ፖለቲካ ያሳፍራል። ሰውየው እኮ የሀገሩ መሰበር ከሚቆጨው በቀር ለሆድ ከሚያሸረግዱ በመቶ እጥፍ የተሻለ ኑሮ ያለው ሰው ነው። ከህሊና ድህነት ያውጣችሁ
FSH
@FisbekShaw
5 months ago
@Habtishgreat
በሆድ ለሚያስቡ ኢትዮጵያ ማለት የአአ መብራቶችና ገንዘብ እንደቆሻሻ የሚበትኑ ጊዜና ሌብነት የፈጠራቸው ከበርቴዎች ናቸው በጦርነት መኖሪያ ትምህርት ጤና አልባ የተደረጉ ማህበራዊ መስተጋብራቸው የፈራረሰባቸው ህዝብ ሀገር አይደሉም አይ ካድሬ 🤔
FSH
@FisbekShaw
5 months ago
@NatnaelMekonne7
Are we feeling the heat?
FSH
@FisbekShaw
5 months ago
@Aman74839942
ባንዲራ እየለጠፋችሁ ተንጫጩ። ስራህ ጆሮዬ ላይ ባይጮህ ወሬህ አይከፋም ነበር አሉ።
FSH
@FisbekShaw
5 months ago
@YKeku
በቀቀን ይመስል የአንድ ሰው ንግግር ማጯጯህ ምን ይባላል! 'ብልግና' የሰዎች ነው የበቀቀኖች ስብስብ ሁላችሁም እኮ ያንድ ሰው ካርቦን ኮፒ ሆናችሁ 🤔🤔🤔
FSH
@FisbekShaw
5 months ago
@Habtishgreat
አይ ታሪክ! ያልተማረ ሁሉ እንደፈለገ የሚደልዛት ሆና ትቅር?
FSH
@FisbekShaw
5 months ago
@Semibintjemal3
ቢያንስ ኢትዮጵያ ከኦሮሚያ ትውጣ ማለታችሁን ትታችሁ ኦሮሚያ ኢትዮጵያ መሆኗን ማውራት ጀምራችኋል። ነገ 'የብልግና ፓርቲ' ቦታ ሲለቅ ሌላውን ለመቀበል ያላችሁ ዝግጁነት ይታያል። አይነጋ መስሏት እንዳልሆናችሁ ተስፋ እናድርግ
FSH
@FisbekShaw
5 months ago
@Semibintjemal3
ለእውነት የሚሰራ ሰው 'ለቁራ ጩኸት' ይህን ያክል አይንጫጫም! ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ካልሆነ በሰተቀር
FSH
@FisbekShaw
5 months ago
@Semibintjemal3
ጉዳዩ አብይ አህመድ ፈራ አልፈራ አይደለም ስርአቱ ማህበራዊ መሰረት ስለሌለው በውሀ ቀጠነ ይደነግጣል
FSH
@FisbekShaw
5 months ago
@kabeto_abdisa
ስድብ የሚያጠና መሪ...
FSH
@FisbekShaw
5 months ago
@Nabe1926044
ለገዦች የሚያሸረግዱ አርቲሰቶች የመንግሥት ፕሮፓጋንዳ ቀላጤዎች ናቸው የህዝብን ትርታ የሚያዳምጡ ጀግና አርቲስቶች ህዝብ ላይ በሚሳለቁ መሪዎች ቢሰደቡም የህዝብ ድምጽ ናቸው
FSH
@FisbekShaw
5 months ago
@Semibintjemal3
@AbiyAhmedAli
With all due respect (be it undeserved), nobody shouts louder than you lot. As the saying goes ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሀል
FSH
@FisbekShaw
5 months ago
@Ambachew_Assefa
እንደ ዶክተር አምባቸው -ለሰው መዘመር መሰገድ ማንጠፍ መነጠፍ... የባሰም አይተናል ብርሀኑ ነጋ ፥ በለጠ ጎደለ...ፕሮፌሰሮች፥ አብይን አለማድነቅ አይቻልም disable በማድረግ የተካነ ጉድ ነው መከለስ ቢኖር እኮ ተመልሰው ት/ቤት መግባት ነበረባቸው
Last Seen Users on Sotwe
TakenByMen
Seen from
India
鹿島沙希のサブ垢
Seen from
Japan
Pecinta Janda Stw dan Binor
Seen from
Japan
Edger 9000 💦
Seen from
Germany
grass“
Seen from
Australia
BBO Sports
Seen from
Turkey
Enfes Paylaşımlar
Seen from
Turkey
pasutri happy
Seen from
Indonesia
Malatya ifşa ve itiraf
Seen from
Turkey
VManiak Jilbab
Seen from
Turkey
Trends for you
1
Cooper Rush
Under 10K tweets
2
Jalen
Under 10K tweets
3
Steelers
Under 10K tweets
4
Ja'Marr Chase
Under 10K tweets
5
Falcons
Under 10K tweets
6
Rodgers
Under 10K tweets
7
Baker
Under 10K tweets
8
Saquon
Under 10K tweets
9
Bradbury
Under 10K tweets
10
#GoPackGo
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.7M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.3M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.9M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.9M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.4M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.3M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.3M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.1M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫