Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
የማሜ እህት
@HayatBint1
Joined August 2015
282
Following
391
Followers
128
Posts
የማሜ እህት
@HayatBint1
over 10 years ago
የሌላ አካል እምነቶች ሴት ልጅ የወንጀሎች ሁሉ እራስ እንደሆነች ያስተምራሉ::ኢስላም ግን ጀነት ከሴት ልጅ እግር ስር እዳለ ያስተምራል::በኢስላም ሴት ልጅ ከዚህም በላይ የላቀ ደረጃ አላት!
የማሜ እህት
@HayatBint1
over 10 years ago
☞የምንዳ ትልቅነት የሚለካው በፈተና ትልቅነት ነው በእርግጥም አላህ ሰዎችን ሲወድ ይፈትናቸዋል የተረጋጋ ሰው ደስታን ይጎናፀፋል የተከፋ ሰው ቁጣ ያገኘዋል።☜ ♡ ረሱል {ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም}
የማሜ እህት
@HayatBint1
over 10 years ago
«በአላህ ፍጥረታት ተመራመሩ አስተንትኑ፣ በአላህ ዙሪያ ግን አትመራመሩ አታስተንትኑ አትችሉትምና ብለውናል።» ታላቁ ነቢይ ♡ ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)
HayatBint1
retweeted
Fatima Malik
@Faway_
over 10 years ago
Allah Test those He Loves ❤❤
Who to follow
Eduardo
@mullis2016
los dias pasan y cada dia mas cansado.....
Sara awol
@sara_awol
Kemal Ebrahim $TOR InterLink Trainee Ambassador
@5b284b971fd5473
Trainee Ambassador InterLink -@066214998
የማሜ እህት
@HayatBint1
over 10 years ago
·
Umluj
«ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን» [አል-ዒምራን▶8] ልቦናን የምትለዋውጠው አላህ ሆይ! ልቦቻችንን ለአንተ እንዲያድሩ አድርግልን። አሚን፨
የማሜ እህት
@HayatBint1
over 10 years ago
·
Jeddah
እውነተኛ ፍቅር ከፈለክ በነቢዪ ሱና የሀላል ትዳር ያዝ!!because We are muslim we don't care about valentine's day
HayatBint1
retweeted
Mereja TV
@merejatv
over 10 years ago
#Ethiopia
#Ethiomuslims
#Anwar
ብሔራዊ ጭቆና ይቁም !!! በዛሬው እለት የጀመርነው ትግል የሚቆም አይደለም በማለት ሙስሊሙ ሕዝብ በአንዋር መስኪድ ታላቅ... https://t.co/tk1jly3C1S
የማሜ እህት
@HayatBint1
over 10 years ago
·
Umluj
«ብሔራዊ ጭቆና ይብቃ!!»
#EthioMuslims
#አንዋር_መስጂድ
HayatBint1
retweeted
ድምፃችን ይሰማ!
@DimtsachinYisem
over 10 years ago
#EthioMuslims
#EthioMuslimPeacefulStruggle
#JumaDemonstration
#AnwarMosque
ዛሬ የካቲት 4/2008 በአንዋር መስጂድ የተደረገ ተቃውሞ 6
የማሜ እህት
@HayatBint1
over 10 years ago
የማሜ እህት
@HayatBint1
over 10 years ago
፨ ብሔራዊ ጭቆና ይብቃ !!! ፨ ኮሚቴው ይፈታ !!! ፨ ድምፃችን ይሰማ !!! ፨ የታሰሩት ይፈቱ !!! ፨ ድራማው ይብቃ !!! ፨ የኦሮሞን ህዝብ መግደል ይቁም !!! ፨ አምባገነን ፍርድ አንቀበልም !!!
የማሜ እህት
@HayatBint1
over 10 years ago
·
Umluj
እናንተ ያመናች ሆይ! በመታገስ እና በሶላት ተረዱ። አላህ (በእርዳታው) ከታጋሻች ጋር ነውና። [አል-በቀራ 153]
የማሜ እህት
@HayatBint1
over 10 years ago
·
Umluj
ኢስላም በኢትዮጵያ ውስጥ ከሺህ ዓመት በላይ የኖረና በሠላማዊ መስመር የተስፋፋ ፍኖት ነው።
#ShareEthioHarmony
የማሜ እህት
@HayatBint1
over 10 years ago
#ShareEthioHarmony
<<ኢትዮጵያዊ ሙስሊምነቴ ኩራቴ! <<I am proud to be Ethiopian muslim>>
HayatBint1
retweeted
አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
@AfricaTVCH1
over 10 years ago
ነቢዩ (ሰ ዐ ወ) በለገሰው ምጽዋት የሚደሰተውን ሰው፣ጥላ በሌለበት የቅያማ ቀን አላህ በጥላው ሥር ከሚጠለሉ ሰባት ሰዎች መካከል አንዱ አድርገው ሲቆጥሩ ‹‹በቀኙ የለገሰውን ግራው... https://t.co/2HEszvkf7k
የማሜ እህት
@HayatBint1
over 10 years ago
·
Umluj
አዬ ኢቲዮጲያዬ ያኔ እንዳላማረብሽ ዛሬ እንደ ዳቦ ቆራርሰው በሉሽ ልክ ዘይት እንደሌለው የመጥበሻ ቂጣ ቆራርሰው መልኳን አሳጧት እውይ ኢቲዮጲያዬ መልክሽን አጠፉሽ በማህበር ተረባርበው
የማሜ እህት
@HayatBint1
over 10 years ago
·
Umluj
“መልካም ነገር ቀላል ነው። እሱም ፈታ ያለ ፊትና ለስለስ ያለ ንግግር ነው።”
የማሜ እህት
@HayatBint1
over 10 years ago
·
Umluj
وَالْفَجْرِ ﴿١﴾ وَلَيَالٍ عَشْرٍ ﴿٢﴾ وَالشَّفْعِ وَالْوَتْرِ ﴿٣﴾ “በጎህ እምላለሁ። በዐሥር ሌሊቶችም። በጥንዱም በነጠላውም።” (አል-ፈጅር 89፤ 1-3)
የማሜ እህት
@HayatBint1
over 10 years ago
“ለእነዚያ የአላህን መልእክቶች ለሚያደርሱና ለሚፈሩት ከአላህ በስተቀርም አንድንም ለማይፈሩት (ተደነገገ)። ተቆጣጣሪም በአላህ በቃ።” (አል-አሕዛብ 33፤39)
Last Seen Users on Sotwe
😺P.💦 #5
Seen from
Thailand
ExcluRealiTv 🙈👑
Seen from
France
Bubbles 🧼
Seen from
United States
pecandu estewe
Seen from
Indonesia
KING
Seen from
Poland
Nova
Seen from
Thailand
cuckold wife
Seen from
Singapore
Pacar Binor 💦
Seen from
Indonesia
marlo mato
Seen from
Thailand
Chapina Xxx
Seen from
Guatemala
Trends for you
1
#DWCS
Under 10K tweets
2
#WWENXT
Under 10K tweets
3
Paul Skenes
Under 10K tweets
4
Jansen
Under 10K tweets
5
Sandoval
Under 10K tweets
6
Sean Burke
Under 10K tweets
7
Rucker
Under 10K tweets
8
Riley Roberts
Under 10K tweets
9
#TopChefVIP5
Under 10K tweets
10
Alsaghir
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.3M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.1M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
113M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.3M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.5M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
74.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
72M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.5M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
65M followers
16
Bill Gates
@billgates
64.6M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
Selena Gomez
@selenagomez
62.2M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫