Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
ና✞ናኤል
@HeBeWizUs
እውነት ነፃ ያወጣል | Fascinated by the GOD of whom he is the Alpha & the Omega ✞ JESUS is Lord•ከምርጦቹ ወገን ከሰማያዊ ዘር 🧬 Biblical View beyond science or philosophy
Denver, CO
Joined December 2021
105
Following
966
Followers
319
Posts
Pinned Tweet
ና✞ናኤል
@HeBeWizUs
over 1 year ago
ቃል ቃል ኪዳን አዲስ ኪዳን ለሰው ልጅ መዳን ኢየሱስ ከዘልዓለም ሞት የዋጀን አምላኬም ታዳጊዬ ክርስቶስ ብቻ ነው። የአብ ልጅ ወልድ፣መንፈስ ቅዱስ እርሱ ነው።
ና✞ናኤል
@HeBeWizUs
5 days ago
Jesus Army’s
HeBeWizUs's tweet video.
ና✞ናኤል
@HeBeWizUs
17 days ago
#NewProfilePic
ና✞ናኤል
@HeBeWizUs
21 days ago
My fortress
Who to follow
ፕሮፌሰር ዋተር
@cassini4507
BlackLion
@BlacklionsEdge
"Economics • Geopolitics • Markets • Data-Driven Sports Betting | Macro insights, global risks & betting edges | Not financial or betting advice"
ሽፍታው አበጀህ
@shiftawSr
@ShiftawSr blocked you
HeBeWizUs
retweeted
GYATA BA🦁 🇬🇭🇬🇧
@Gyata_Ba_
30 days ago
Behold the Savior of the world, the Lion of the tribe of Judah. 🦁👑
Gyata_Ba_'s tweet video.
ና✞ናኤል
@HeBeWizUs
about 1 month ago
💔
HeBeWizUs's tweet video.
ና✞ናኤል
@HeBeWizUs
about 1 month ago
@AlexBerhe6
Yes!
ና✞ናኤል
@HeBeWizUs
about 1 month ago
ሸንተረሩ ሜዳው ባህርና ወንዞች የምድር አራዊት የሰማይ ላይ ወፍች የሰው ልጅ ቢያስተውል ናቸው ምልክቶች ስለመኖርህ እውነት ህያው ምስክሮች የአፍህ ፍሬዎች የቃልህ ውበቶች።
ና✞ናኤል
@HeBeWizUs
about 1 month ago
 የቃልህ ውበቶች ✈️ ዘመን ሳይቆጠር 1 : : 2 ሳይባል ካለመሆን መሆን መፍጠርን ስታስብ፣ በቅርፅ አልባ ምድር መንፈስህ ሲረብብ፣ የለካህ የመተርክ የምድር ንፍቀ ክበብ፣ ያበዛህ ያሰፉህ የሰማይን ውኖች ፀሀይና ኮከብ።
ና✞ናኤል
@HeBeWizUs
about 1 month ago
የተራሮች ወጣ የሸለቆው ገባ፣ ዙሪያው እንደንጣፍ ተውቦ ባበባ፣ የድቃድንቅ ስራህ የቃልህ ውበቶች ከልቤ ቢገባ፣ ዐይኖቼ በግርምት ተሞሉ በእንባ።
ና✞ናኤል
@HeBeWizUs
about 1 month ago
@JayEthio
Beautiful work of art
HeBeWizUs
retweeted
Talk Church
@churchtalkative
about 1 month ago
thank you Jesus 🤍
churchtalkative's tweet video.
ና✞ናኤል
@HeBeWizUs
about 1 month ago
ለምድራዊ እናት እና ልጅ አይነት የምናቀውን ባህል ስርአት ወግ ወደ ሰማይ (ለመለኮት) ይሰራ ይሆናል ብሎ ማመን የዋህነት ከዛም ካለፈ አላዋቂነት ነው! ተባረኩ።
ና✞ናኤል
@HeBeWizUs
about 1 month ago
ይህ መልዕክት ኦርቶዶክስ ወይንም ካቶሊክ እና ለሚመለከተው ሁሉ ይድረስ በእናቱ ውስጥ እኛን የሰው ልጅ የሚያይ ስለሚመስላቸው ነው። ለእርሷ ሲል በደላችንን ይቅር ቢለን ሲሉ የሚያምኑት። Nathaniel Kifle 06/17/2026
ና✞ናኤል
@HeBeWizUs
about 1 month ago
እርሱ እኛን በቀጥታ ለመስማትምና ለማውራት ለክብሩ ስለማይመጥን መካከል ገብቶ የሚይገናኘን አካል ያስፈልጋል ብለን ካመንን የሰውን ስጋ ለብሶ በመካከላችን መመላለስ ባላስፈለገው ነበር። እርሱ ኃጢያታችንን እንጂ ኃጢያተኛን የሚጠየፍ ጌታ አይደለም
ና✞ናኤል
@HeBeWizUs
about 2 months ago
https://t.co/e8SybqaWtA
ና✞ናኤል
@HeBeWizUs
2 months ago
የዓለምን ሁሉ ኃጢያት አንተ ተሸክመህ ኃጢያት የማያውቅህ ኃጢያትን መሆንህ። አሁን ገና ገባኝ መልሱ ነው ፍቅርህ።
ና✞ናኤል
@HeBeWizUs
2 months ago
እንዲያ ከትቢያው ላይ ከምድሩ አፈር እኛው ያበጀነው ታውቃለህ አባት ሆይ የሰው ልጅ ሸክላ ነው አባት ሆይ ማራቸው ማን ስለመሆኔ ስላልተረዱ ነው ጥፉቱ የሰይጣን ህመሙ ለኔነው እንዴት ያለ ነገር ምን አይነት ተማፅኖ ይቅርታ ለሰቃይ እመስቀል ላይ ሆኖ
ና✞ናኤል
@HeBeWizUs
2 months ago
ለካ ለካ ለዚህ ሁሉ ሚስጥሩ ፍቅር ነው በመስቀል የሞትከው ለሰቀሉህም ነው። አሁን ገና ገባኝ የመሞትህ ጉዳይ ባንተ ላይ ያለፈው ይሄ ሁሉ ስቃይ። ምክንያቱ ፍቅር ነው ኀጢያትን ሽሮ በመስቀሉ ችንካር ህግን የፈፀመው።
Last Seen Users on Sotwe
EIMI😈
Seen from
United States
Bayobaddie 🇹🇭🇳🇵
Seen from
Netherlands
Highsstn🦋 แอคจริงมีแอคเดียว
عواد احمد
Seen from
Malaysia
medicopaiyan2.0
Afsa Fatima
Seen from
United States
月亮鱼橙子🍊
Seen from
Japan
mexuhu
奶油🥛
Seen from
United Kingdom
Aiden 🥀
Seen from
Saudi Arabia
Trends for you
1
#SmackDown
Under 10K tweets
2
#OPLive
Under 10K tweets
3
Pirro
Under 10K tweets
4
MySpace
Under 10K tweets
5
Skenes
Under 10K tweets
6
#LoveAfterLockup
Under 10K tweets
7
Gunnar
Under 10K tweets
8
Kerkering
Under 10K tweets
9
#PFLNY
Under 10K tweets
10
Sal Stewart
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.1M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.1M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
112.4M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.1M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.3M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
88.7M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
82.6M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
74.1M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
71.5M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.3M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64.5M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
64.4M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.8M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61.8M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫