Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
💭 . .. ... ። 🤓
Addis Ababa, Ethiopia
Joined March 2023
0
Following
73
Followers
29
Posts
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
about 3 years ago
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ። መልካም የመስቀል በዓል !
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
about 3 years ago
እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጾም ( ጾመ ፍልሰታ ) በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ። እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን በምልጃሽ ጠብቀሽ ደጉን ዘመን አምጭልን፤ ክፉውን ሁሉ አርቂልን ። 💭 Ⓝ.Ⓑ
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
over 3 years ago
⓶⓵ መልካም ቀን ⓶⓵
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
over 3 years ago
ወደ ቀድሞ ነገር እንመለስ የአምላክን እናት እናወድስ ከፍቅሯ ርቃችሁ የምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ። ብዙዎች ተማሩ ስሟን እየጠሩ በአባታቸው መንግስት እንደ ፀሐይ በሩ ክብር ልዕልናዋን ገብርኤል ነግሮናል ካመሰገኗት ጋር ለክብሯ ቆመናል።
Who to follow
Abreham Tilahun
@AbrehamTilahu14
Senior Software Engineer @DanenergyET
ahmed oumer
@Ibnu_oumarr
Fullstack developer | AWS |Cloudflare | Ai engineer @fortixtechsolution
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
over 3 years ago
ዛሬ ሰኔ 30 ቀን ገና በእናቱ ማህፀን ሳለ ለጌታው የሰገድ ኋላም ጌታውን በታላቅ ትህትና ያጠመቀ የአብን ድምፅ የሰማ መንፈስ ቅዱስን በእርግብ አምሳል የተመለከተ የካህኑ የዘካርያስ እና የቅድስት ኤልሳቤጥ ልጅ መጥምቅ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ተወለደ።
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
over 3 years ago
"የአንቺ ካደረክሽኝ ፥ የአንቺ ነኝ ብያለሁ አትለይኝ ድንግል እለምንሻለሁ ።" የልቤን በልቤ ይዜ ከፊትሽ ቆሚያለሁ የውስጤን በውስጤ ይዜ ከፊትሽ ቆሚያለሁ ካለኝ ነገር ሁሉ አንቺን መርጫለሁ እናቴ ሆይ ስሚኝ አማልጅኝ እላለሁ ። ቅድስት ኪዳነምህረት
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
over 3 years ago
‹‹በዚያም ዘመን ስለ ሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሳል ። >> ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር በዙሪያው ያሉትን አብቅቷል ለክብር ስለ ፍፁም ምልጃው ለእኔ ግን ይለያል ሚካኤል አባቴ ሰለው ደስ ይለኛል ። ⓵⓶ ቅዱስ ሚካኤል ⓵⓶
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
over 3 years ago
" ድፍረት ባይሆንብኝ ልብሽ ቢራራልኝ አመሰግንሽ ዘንድ ድንግል ፍቀጅልኝ እመቤቴ ማርያም በልቤ ኑሪልኝ ። "Ⓝ.Ⓑ የአንደበቴ ጣፍጭ ውዳሴ ምፅናናብሽ ታዛ ለነብሴ ከመቅደስሽ ፍቅርን ተምሬ ማርያም ማርያም ይላል ከንፈሬ ። 👉 የሁላችን ተስፋ አንቺ ነሽ
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
over 3 years ago
አንኳን ለአምላካችን አማኑኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ፣ ለጾመ ሐዋርያት እና ለቤተክርስቲያን ልደት ለሆነው በዓለ ኅምሳ ( በዓለ ጰራቅሊጦስ ) ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ። ⓶⓼ ❤ የእኔ አባት ሁሌም ንገስልኝ ❤⓶⓼
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
over 3 years ago
"ያልተሰራ አእምሮ የተሰራን ከተማን ያፈርሳል፤ የተሰራ አእምሮ የፈረሰን ከተማን ይገነባል።" "ከጥገኝነት ወጥታችኋልና እንኳን ደስ አላችሁ!" ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ (የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ) የተናገሩት ።
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
over 3 years ago
የልዳው ኮከብ ነህ የቤይሩት /2/ ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ንዓ በምህረት በነጭ ፈረሱ ቀድሞ ከፊታቸው ኢትዮጵያውያንን በድል ያቆማቸው ጽኑ ነው ጊዮርጊስ ገድሉ የሚያስደንቅ ተፈትኖ ያለፈ እንደ ነጠረ ወርቅ ። ❷❸ ❤ ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤ ❷❸
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
over 3 years ago
" ሁሉንም በጊዜው ውብ አድርጎ ሰራው ። " የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአንድ ቀን ፭ {5} የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ሕንፃ ቤተ-መቅደሶችን በነገው ዕለት በድምቀት ልታስመርቅ ነው ። ⓶⓵ የበረከት በዓል ይሁንላችሁ ⓶⓵
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
over 3 years ago
➊➒ ቅዱስ ገብርኤል ➊➒ ገብርኤል ኃያል መልአከ ሰላም መላእከ ብስራት፤ የምታወጣ የእግዚአብሔርን ሕዝብ ከሚነድ እሳት፤ ፍቅርክ ተስሏል በልባችን፤ ፊትክ ቆመናል ባርከን ብለን ። ያሳደገኝ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ዛሬም ከእኔ ጋር ነው !!! Ⓝ.Ⓑ
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
over 3 years ago
💭 በሕይወቴ ፫ (3) ነገሮች ሳስባቸው ሁሌም ያስደንቁኛል :- ፩. አባቱ የማይቀድመው ልጅ ፪. እናቱን የፈጠረ ልጅ ፫. የፈጠራትን የወለደች እናት ታላቁ ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ እንደጻፉት ። ⓵⓺ መልካም ቀን ይሁንላችሁ ! ⓵⓺
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
over 3 years ago
" ዛሬ ከበረች እመቤቴ የሰማይ ቤቴ " እነሆ ዛሬ ደስታ ሆነ በእመቤታችን በማርያም ልደቷ ! እስመ እበውር ውስተ መካን ማኅደረ ስብሐት ቤተ እግዚአብሔር ፤ በቃለ አሚን ወበትፍሥሕት ደምጹ እለ ይገብሩ በዓለ ልደታ ለማርያም የልደትሽ ቀን ልደታችን ነው
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
over 3 years ago
" ድንግል ሆይ የልደትሽ ነገር ድንቅ ነው ! " <ከፀሐይ ሰባት እጅ የምታበራ መወደድና ደምግባት ያላት የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ለፍጥረት ሁሉ የመዳኛ ምክንያት ትሆን ዘንድ ግንቦት 1 ቀን በሊባኖስ ተራራ ተወለደች ፡፡> መልካም በዓል ! N.B
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
over 3 years ago
መልካም ዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን !!!
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
over 3 years ago
እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ። 😃😃😃😃😃😃😃 ‹‹ ወዳጄ ሆይ ውለንተናሽ ውብ ነው ፤ ነውርም የለብሽም ፡፡ ›› መኃ.ዘሰለሞን 4 ፡ 7 😃😃😃😃😃😃😃
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
over 3 years ago
🙏N.B🙏 የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል 🙏N.B🙏
. .. ... ። ✍️
@Life_With_Truth
over 3 years ago
Follow, Like, Comment and Share https://t.co/JxLbvRToP0 ፎሎው፣ ላይክና ሼር { Follow, Like, Comment and Share } በማድረግ ይተባበሩ ! "N.B"
Last Seen Users on Sotwe
niyak d'Alger
Seen from
Algeria
Resim paylaşmak isteyenler atabilirsiniz
Seen from
Turkey
3MB
Seen from
Italy
남자친구 몰래 운영하는 계정
Seen from
Korea
سبعة ونص 🔞😈
Seen from
Egypt
j
Seen from
United States
YERLİ AMATÖR
Seen from
Turkey
samsunlu
Seen from
Turkey
SneakFreakSlave
Seen from
Belgium
أرامي
Seen from
France
Trends for you
1
Fofana
Under 10K tweets
2
Ernie
Under 10K tweets
3
Dan Sullivan
Under 10K tweets
4
Estevao
Under 10K tweets
5
Gravenberch
Under 10K tweets
6
Dolores Huerta
Under 10K tweets
7
$GOOGL
Under 10K tweets
8
Emegha
Under 10K tweets
9
Barco
Under 10K tweets
10
$MSFT
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
118.8M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.5M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.5M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.5M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.3M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.2M followers
19
CNN
@cnn
61.7M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫