Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Mslu Zgye
@MZgye
Joined September 2022
683
Following
726
Followers
2.1K
Posts
MZgye
retweeted
Senait Senay, PhD
@SenaitSenay
18 days ago
"Ethiopia War: Fano, Amhara, Tigray & Oromia Groups Unite to Topple Abiy Ahmed | Firstpost Africa" -
@firstpost
https://t.co/I1Wg7gCkW8
MZgye
retweeted
Senait Senay, PhD
@SenaitSenay
18 days ago
https://t.co/4GZq6bOMlm
MZgye
retweeted
Dagmawi M. Belay
@dagmawi_belay
17 days ago
ይህ ተንከሲስ ጣረ ሞት ዛሬም ፋኖን ለመከፋፈል ያስባል እንዴ? የምን አትርሱኝ ነው? እሱ ያደራጃቸው በሙሉ ጠቅልለው ብልፅግና ምክክር ጉባኤ ላይ ���ልነበሩ? አማራ ጀርባ ላይ እንደ ቅማል መጣበቁን የሚያስተው እንዴት ይጠፋል? ጉያችን ውስጥ ተሸሽጎ ስንትና ስንት ወንድሞች እህቶች አባቶች እናቶች መስዋዕትነት የከፈሉለትን ትግል እንዲያጠለሽ ማን ፍቃድ ሰጠው? ማን ላይ ቆመሽ ማንን ታሚያለሽ ነው! Enough is enough በፍጥነት መፍትሄ ማግኘት አለበት:: እንደሰማነው ይህ ግለሰብ አዲስ አበባ በድብቅ እንደሚመላለስ ነው.. ከአብይ አህመድና አስቀድሞ ካስኮበለላቸው ሰዎች ጋር ይሰራል:: ዲቃላ ልጅም ከአንዲት ወጣት አማራ መውለዱ ታውቋል:: ይህን ጣረ ሞት ከክልሉ ነቅሎ ማስወገድ ያስፈልጋል:: እሱ የሰበሰበው ኮተት ነው ጎንደርን ዛሬ የሚበጠብጠው ... እነሱም ተጠራርገው የሚወጡበት ጊዜ ይመጣል ደረጄ በላይ ና ባሪስታው ሰለሞን አጣናው ይሰማችኃል ? ዛሬ የአማራ ትግል ከክልሉ አልፎ ቀጠናዊ ትስስር ላይ ስለደረስ እዛው ስንንደፋደፍ በአማራ የቁርጥ ልጆች ከገዳ ኮማንዶና ከTPF ሀይሎች ጋር አብረህ ትደቆሳለህ!!! ግልባጭ:-
@eskinderne
ga
See More
MZgye
retweeted
Mereja TV
@merejatv
25 days ago
ላለፉት ስምንት ዓመታት የሕዝብ አይንና ጆሮ ሆኖ ሲያገለግል የቆየው መረጃ ቲቪ በዘላቂነት ለማስቀጠል የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ተዘጋጅቷል። የበርካታ ሚዲያዎች የስርጭት መድረክ በሆነው መረጃ ቲቪ የገቢ ማሰባሰቢያ ላይ በመገኘት በሚዲያው ዘርፍ የሚደረገውን ትግል ይደግፉ። August 22&23 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት 2:00 ጀምሮ
merejatv's tweet video.
Who to follow
እሙ፣ሙክታር🟢🟡🔴
@HagriHagri2
የሰውነት ሀገር _እናት አለም_አማራ_ሳይንት ወሎ የሸሆቹም ፤ የቄሶቹም የጀግኖቹም ፤ የቆንጆዎቹም የደጋጎቹ ሀገር የኔ ሀገር ወሎ ነው 👌 ወሎ ❤️ አማራ
እሳቱ /ትዉልድ
@kassahu42891999
several possible matches for እሳቱ /ትንታጉ
MZgye
retweeted
ነብዩ
@neby_G
19 days ago
The leadership of Amhara Fano National Movement - Asamnew Command
neby_G's tweet video.
MZgye
retweeted
ናቲ
@Ras__Naty
28 days ago
ኢህአዲግ ቁጥር 3 history repeats itself once as a tragedy twice by farce
MZgye
retweeted
Animut Abraham
@AnimutAb
3 months ago
የኤቢሲ ቴቪ የYoutube ገፃችንን በመቀላቀል ዝግጅቶቻችንን ይከታተሉ። ከYoutube ገፃችን በተጨማሪ በተለይ ከዩቲዩብ አፈና ለመውጣት የረምብል (Rumble) ገፃችንን በመቀላቀል እና በማስተዋወቅ ይቀላቀሉ !! For Real Talks 👇 ➻ Youtube (Abcbreakdown) - https://t.co/15XTEQItvN ➻ News channel (zenaabc) - https://t.co/x1E8EIBoez ➻ Rumble - https://t.co/zWxVcmt39N ኤቢሲ ቴቪ ትጋታችን ለሕልውናችን !!
See More
MZgye
retweeted
Dagmawi M. Belay
@dagmawi_belay
29 days ago
በደሙ ባጥንቱ ባቆየው ሀገሩ ላይ በሰላም መኖር የተቸገረ ህዝብ እንዲህ ከዳር እስከዳር ሴት ወንድ ህፃን አዋቂ ሽማግሌ ጨቅላ ሳይል ጠላትን ለመቅበር በአንድነት ተነስቷል::
dagmawi_belay's tweet video.
MZgye
retweeted
Assaye Derebe
@AsayeDerbie
29 days ago
https://t.co/RsI4m8ZDlv
MZgye
retweeted
ትዝብቱ 🔥
@Geteriew1
28 days ago
#ሰበር_ዜና
🔥የብልፅግና ወንበዴዎችን ከኢትዮጵያ ሕዝቦች ጫቃ ላይ"ነቅሎና ገርስሶ" ለማሶገድ "ፅምዶ" አይነተኛ መድሃኒት ነው። እውን ሆኗል💪
Geteriew1's tweet video.
MZgye
retweeted
Assaye Derebe
@AsayeDerbie
2 months ago
የእለቱ መረጃዎች https://t.co/DD1Ldv29yo
MZgye
retweeted
አማራ ዛሬ
@amharazare
3 months ago
MZgye
retweeted
Sami_Amhara-ሳሚ-አምኃራ
@samibebi1
3 months ago
አምና በ*ሬ ነበርኩ ዘንድሮ ወይፈን፣ እያደሩ ማ*ነስ ወይ ጥ*ጃ መሆን።
Mslu Zgye
@MZgye
3 months ago
@samibebi1
😂😂😂😂😂😂😂
MZgye
retweeted
ETHIO 251 MEDIA
@251Media
3 months ago
“ብልጽግና ተዋግቶ ያሸነፈው ጦርነት የለም” የአፋብን ወታደራዊ አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ (ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም — ኢትዮ 251 ሚዲያ) የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ወታደራዊ አዛዥ የሆኑት ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ፣ ከኢኤምኤስ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ይፋዊ ቆይታ፣ የአገዛዙን ወታደራዊ መዳከም እና የፋኖን ወቅታዊ ስልታዊ ቁመና በዝርዝር አብራርተዋል። ጀነራሉ፣ በአሁኑ ወቅት የብልፅግና ሥርዓት ፍጹም በሆነ የሞራል ውድቀት ውስጥ እንደሚገኝና ተዋግቶ ያሸነፈው ምንም ዓይነት የጦርነት አውድ እንደሌለ አስገንዝበዋል። ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ በብልጽግና ደጋፊዎችና በተለያዩ የብልጽግና የዲጂታል ሚዲያዎች “በጽኑ መታመማቸውን” አስመልክቶ የሚናፈሰውን ወሬ ሙሉ በሙሉ ሀሰተኛ ነው ያሉ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ሙሉ ጤንነት ላይ እንደሚገኙና ወታደራዊ ስራቸውን ያለምንም እንቅፋት እያከናወኑ መሆኑን አረጋግጠዋል። ሰሞኑን በአራቱም ቀጠናዎች እና በወለጋ አካባቢ የተካሄደውን የተቀናጀ የዘመቻ አንሻ ሰይድ እንቅስቃሴን በተመለከተም፣ ጀነራሉ ሦስት ዋና ዋና ስትራቴጂካዊ ዓላማዎችና ታላላቅ ስኬቶች መመዝገባቸውን ገልጸዋል። በዚህም መሠረት አገዛዙ በኃይልና በማጭበርበር ሊያስፈጽመው ያቀደውን ምርጫ ሙሉ በሙሉ ማደናቀፍ እንደተቻለና ሕዝቡ ገዳዩን ሥርዓት እንዳይመርጥ መደረጉን፣ በተከታታይ በሚ��ነዘሩ ማጥቃቶች የአገዛዙን ሰራዊት ሚዛን ማውረድና በሞት፣ በቁስለኛ፣ በመበተን እንዲሁም በመማረክ ማዳከም መቻሉን፣ እንዲሁም በዘመቻው በርካታ የጦር መሣሪያዎችና ተተኳሾች በጀግናው ፋኖ እጅ መግባታቸውን በዝርዝር አስታውቀዋል። በቅርቡ ግንቦት 16 ቀን በጊዳ አያና በተደረገው ብርቱ ውጊያ፣ የማዕከላዊ (ዳሎል) ዕዝ ምክትል አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል አስናቃውን ጨምሮ ሁለት አዋጊ ኮሎኔሎች ሞት መረጋገጡን ወታደራዊ አዛዡ ይፋ አድርገዋል። በአሁኑ ወቅት ውጊያው በጥልቀትና በስፋት እየሄደ በመሆኑ የአገዛዙ ጀነራሎችና ከፍተኛ መኮንኖች በፋኖ ከበባ ውስጥ የመግባት እና የመመታት ዕድላቸው እየሰፋ የመጣ ሲሆን፣ አገዛዙ የደረሰበትን የሞራል ውድቀት ለመሸፈን ሲል የእነዚህን መኮንኖች ሞት ደብቆና በምስጢር መቅበር እንደሚፈልግም አጋልጠዋል። ከዚህም በተጨማሪ የብልጽ��ና አገዛዝ በሀገር ውስጥ የደረሰበትን ቀውስ ለመሸፈን ሀገሪቱን ዙሪያዋን ከጎረቤት ሀገራት ማለትም ከኤርትራ፣ ከሱዳን እና ከግብፅ ጋር ወደ አላስፈላጊ የጦርነት ስጋትና ትንኮሳ ውስጥ እየከተታት እንደሚገኝ ጠቁመው፣ የሱዳን መንግስት ኢትዮጵያን በድሮን ጥቃት መክሰሱን አብራርተዋል። ይሁን እንጂ የውጭ ኃይሎች ሳይመጡ የተባበሩት የአማራ፣ የኦሮሞ፣ የትግራይ እና የመላው ኢትዮጵያ ኃይሎች እርስ በርስ በመተባበር ሥርዓቱን በራሳቸው አቅም እዛው እንደሚቀብሩት በልበ-ሙሉነት ተናግረዋል። ከምርጫው በኋላ አገዛዙ ፋኖን ለማጥፋት መጠነ-ሰፊ ዝግጅት እያደረገ ነው ስለሚባለው መረጃ የዕዙ ወታደራዊ አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ ሲያብራሩ፣ አገዛዙ የተለየ ጠንካራ ተዋጊ ኃይል እንደሌለውና በየጊዜው በግዳጅ የሚመለመሉና በቂ ስልጠና የሌላቸው የኦሮሞ ወጣቶች የገዳ ኮማንዶና ልዩ ኃይል እየተባሉ ለጦርነት እየተማገዱ መሆኑን ጠቁሟል። ሆኖም ፋኖ እንደ ወታደር አስፈላጊውን ዝግጅት በሙሉ አድርጎ ጠላትን እንደሚጠብቅና እንደሚያስተናግደው አረጋግጧል። ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ በማጠቃለያ መልዕክታቸው፣ የፋኖ እንቅስቃሴ በአማራ ክልል ድንበር ብቻ እንደማይወሰንና መላው ኢትዮጵያ ሀገራቸው በመሆኑ ሥርዓቱን ይበልጥ ማዳከም በሚያስችልበት በማንኛውም ስፍራ ሁሉ እንደሚገቡ አስታውቀው፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዘላለም በስቃይና በአምባገነን ጭራቆች ከመረገጥ፣ አ���ድ ጊዜ ዋጋ ከፍሎ በነጻነት መኖር እንዳለበት የትግል ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል። ኢትዮ 251 ሚዲያ የነጻነት አንደበት!
See More
MZgye
retweeted
Assaye Derebe
@AsayeDerbie
3 months ago
የእለቱ የጠለስ መረጃዎች https://t.co/zTsRH2Wt4s
MZgye
retweeted
ትዝብቱ 🔥
@Geteriew1
5 months ago
ከሰሞኑ "ፋኖ ይችላል የሚለው የምርኮኞች ድምፅ ሰለቸን፣ በቃ እንደምትችሉ እኮ አውቀናል፣ አታዝጉን ሌላ ነገር ቀይሩ" የሚሉ አስተተያየቶች በኮሜንት ቦክስም በውስጥ መልዕክትም ደርሰውናል። የተሰጡ አስተያየቶችን ተቀብለናል፣ በቀጣይ ለምርኮኞች የሚሆን ግጥም እና ዜማ ራሳቸው ምርኮኞቹ እንዲደርሱ እናመቻቻለን። ድሮ እነ ባጫ ደበሌ እንዳደረጉት ማለት ነው። ለዛሬ ግን የፋኖን መቻል በልኩ ያልተገነዘቡ ጥቂቶች ስለማይጠፉ ከአማርኛ ውጭ በሆነ ልሳን የተባለውን አጋርተናል። "Faanoon ni danda'a"
See More
Geteriew1's tweet video.
MZgye
retweeted
ትዝብቱ 🔥
@Geteriew1
5 months ago
አርበኛ ወንድሙ ማሩ የ ወሎ ጠቅላይ ግዛት ሚኒልክ ዕዝ ሰብሳቢ <<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<< አርበኛዉ ይመራዉ የነበረዉ የላስታ አሳምነዉ ኮር አስደማሚ አፈፃፀምን በወሎ ቀጠና ያሳየ ከ አራት አልያም አምስት ወር በፊት የነበረዉን ግዙፉን በወሎ ቀጠና የነበረዉን ተጋ*ሎ በፊት አዉራሪነት የፈፀመ አርበኛ ነዉ፤ የ ወንድሙ ወደፊት መምጣት ቀጠናዉ ላይ ያለዉን ትግ**ል ወደሌላ ደረጃ ከፍ እሚያረግ ነዉ። "ወጥር አማራ"
MZgye
retweeted
Sami_Amhara-ሳሚ-አምኃራ
@samibebi1
5 months ago
ነፃነቴ፣አርማዬ፣ህልዉናዬ፣መቃናቴ! ለካንስ እንዲህም አለ ኖሯል የመጨረሻው ቃላ፦ህጌ! ጋሽዋ! ህዋሴ፣ክንዴ መሰልጠኔ፣ ማርያምን፣ሰላሜዋ፣እረፍቴዋ፣መድህኔ፣ዋሴ፣ጠበቃዬ! ክንዴ ዓለሜ! ቆይ እንዴት ነዉ አንተን መግለፅ የምችለው!ክንድየ ወንድም ሰዉ
MZgye
retweeted
ትዝብቱ 🔥
@Geteriew1
5 months ago
#ሰበር_የድልዜና
አይበገሬው 64ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር በእነማይ እና ሸበል በረንታ ድል ተቀዳጄ። <<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<< 64ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር መጋቢት 21/2018 ዓ.ም በሳምንት ውስጥ ሶስት ተከታታይ ውጊያወችን ያደረገው፤ ሶስት የጠላት ደፈጣወችን ተሻግሮ 200 ኪሎ ሜትር የተጓዘው በጀግኖች ደም የተገነባው አይበገሬው 64ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ዛሬም ተዓምር መስ��ቱን ቀጥሏል። ከሶስት ቀናት በፊት በሸበል በረንታ የወረደውን የአምባ ገነኑ አብይ አህመድ አገዛዙ ቅጥረኛ ሰራዊትን እስከ ብቸና ያሯሯጠው አይበገሬው 64ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር በጎጃም ግዙፉ ክፍለ ጦር ነው። በቁጥር በረካታ ሰራዊት እና የቡድን መሳሪያዎች ያሉት በሰለጠነ ወታደራዊ ኃይል የገነበው የበላይ ትንፋሾች የሚመሩት ግዙፍ ክፍለ ጦር በወገኖቹ ታማቹ አርበኛ ጥላሁን አበጄን መጋቢት 21/2018 ዓ.ም በቁጥቋጥ ቀበሌ ከከበባ በማውጣት ተዓምር ሰርቷል። መጋቢት 21/2018 ዓ.ም አርበኛ ጥላሁን አበጀ ከጥቂት አጃቢወቹ ጋር ብቻ በወይንየ እና አካባቢው ቀበሌ ቁጥቋት ጎጥ ባለበት ቦታ በጠላት ከበባ ውስጥ መግባቱ የተነገራቸው የክፍለ ጦሩ ጥበበኛ መሪወች በሰጡት ስምሪት የአይበገሬው 64ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ሰራዊት በእነማይ ሰቀላ ገብሬል እና በሸበል በረንታ ወይንየ፣ ቁጥቋጥ፣ እነቡክሪት ጎጥ፣ ወርጎ እና አካባቢው ቀበሌ የጡጭ ጎጥ፣ የዕዱውኃ ኪዳነ ምህርት የጠላት ምሽግ ላይ ከንጋቱ 12:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12:00 ሰዓት ከባድ ውጊያ አድርገዋል። በዚህ አውደ ውጊያ የአገዛዙ አረመ*ኔዊ ሰራዊ ከፍተኛ ኪሳር የገጠመው ሲሆን በውጌው የተገኙ ድሎች:- 🕳 ከ40 በላይ የአገዛዙ አስከሬን ከሰቀላ ቀበሌ በሁለት አይሱዙ ጭኖ ወደ ብቸና ከተማ የገ��� ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በድብቅ በጨለማ ወደ ሚቀብርበት ቦታ ለማጓጓዝ በዝግጅት ላይ ይገኛል። በሁለቱም ቀጠና በተደረገው ውጊያ ከ60 በላይ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት ተደምስሰዋል። 🕳በተደረገው አውደ ውጊያ ቁጥሩን ለጊዜው ማወቅ ያልቻልነው ነገ ይፋ የምናደረገው የአገዛዙ መከላከያ ሰራዊት፣ አድማ ብተና ፣ሚሊሻ አባላት ከባድ እና ቀላል ቁስለኛ መሆናቸው ተረጋግጦል። የአማራን ህዝብ ከምድረገፅ ለማጥፋት አጀንዳ ቀረፆ እየሰራ የሚገኘው አገዛዝ በአይበገሬው 64ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ከባድ ብትር የገጠመው ዛሬም በእነማይ ማህበረ ብርሃን ቀበሌ መድፍ በመጥመድ የተኮሳቸው የመድፍ ሀሩሩ በንፁሃን ህዝባችን ላይ ጉዳት አድርሷል። ክፍለ ጦሩ በአደረገው አውደ ውጊያ የተገኙ ድሎችን ተጨማሪ የውጊያ መረጃዎችን ይዘን የምንመለስ ይሆናልደ መጋቢት 21/07/2018 ዓ.ም (አ.አ.አ.) የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት
See More
Last Seen Users on Sotwe
نياك الماما⚡️⚡️
Seen from
Turkey
Ensest Sikici
Seen from
Turkey
💦💘SquirtsWorld💘💦 Dahlia Noire 🪩✨
Seen from
Turkey
Saira Khan
Seen from
Germany
آپ کا سالا
Seen from
France
Emirhan
Seen from
Belgium
زوجين للمتعة مقابل فلوس
Seen from
Netherlands
finn
Seen from
Belgium
ngintip AH
Seen from
Singapore
Best Ass Spread on X | $25 FT
Seen from
United Kingdom
Trends for you
1
$CHUMP
Under 10K tweets
2
Charlie Kirk
Under 10K tweets
3
Wolverine
Under 10K tweets
4
Aaron Rodgers
Under 10K tweets
5
Cooper Rush
Under 10K tweets
6
#TrinityxTommyHilfiger
Under 10K tweets
7
49ers
Under 10K tweets
8
deGrom
Under 10K tweets
9
DOGE
Under 10K tweets
10
$ORCL
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.6M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.2M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.9M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.8M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.3M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.2M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.8M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.2M followers
16
Bill Gates
@billgates
65M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫