Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Mayor Office Of Addis Ababa
@MayorAddisAbaba
This Is the Official Twitter page of Mayor Office Of Addis Ababa!
Ethiopia
Joined January 2023
3
Following
1.2K
Followers
331
Posts
MayorAddisAbaba
retweeted
Adanech Abiebie
@AdanechAbiebie
over 2 years ago
ፕሮጀክት ፈጥኖ ጀምሮ መጨረስን ባህል እያደረግን ነው። በአድዋ ድል ሙዝየም ግን ፕሮጀክት ብቻ ሳይሆን የገነባነው ታሪክም ጭምር ነው!
AdanechAbiebie's tweet video.
Mayor Office Of Addis Ababa
@MayorAddisAbaba
over 2 years ago
እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! በአሉ የሰላም ፣ የመተሳሰብ እና የፍቅር እንዲሆንልን እመኛለሁ።መልካም በዓል! ፈጣሪ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይባርክ! ከንቲባ አዳነች አቤቤ
@AdanechAbiebie
MayorAddisAbaba
retweeted
Addis Ababa City Communication
@AddisAbabaCity1
over 2 years ago
ለአቅመ ደካሞች፣ ለሃገር ባለውለታ አረጋዊያን፣ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የመንግስት ሠራተኞች እና ምንም ገቢ ለሌላቸው ከ263 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዋሪዎች እንኳን አደረሳችሁ ብለን ማዕድ አጋርተናል።
@AdanechAbiebie
1/2
Mayor Office Of Addis Ababa
@MayorAddisAbaba
almost 3 years ago
የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፕረዚዳንት ክቡር ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን እንኳን ደህና መጡ። በከተማችን የሚኖርዎት ቆይታ ያማረ እና የተሳካ እንዲሆን እመኛለሁ። ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ
@AdanechAbiebie
MayorAddisAbaba's tweet video.
Who to follow
Hannaa Abdisa
@HannaaLido
A country's greatness lies in its undying ideals of love and sacrifice that inspire the mothers of the race.
Hiwot
@BmilaHiwot
No money No Fanny 🇪🇹
ኢትዮ-መረጃ🇪🇹
@EthioMerej
Sharing real source informations for every body
Mayor Office Of Addis Ababa
@MayorAddisAbaba
almost 3 years ago
በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት የሚደረግ ይሆናል:: መጪውን የአድዋ በዓል የጥቁር ህዝቦች የድል የታሪክ ከፍታን በሚመጥን መልኩ በዚሁ ስፍራ ላይ በጋራ እናከብራለን።
@AdanechAbiebie
4/4
Mayor Office Of Addis Ababa
@MayorAddisAbaba
almost 3 years ago
"ፕሮጀክት ብቻ ሳይሆን ታሪክም እየገነባን ነው!" የአድዋ ድልን ታሪካዊ ዳራ መነሻ አድርጐ እየተገነባ የሚገኘው አድዋ ዜሮ ኪ.ሜ ሙዚየም የኢትዮጵያ ጀግኖችንና የአድዋ መልካምድርን በሚገልፅ ታሪካዊ እሴቱን ጠብቆ ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል 1/4
Mayor Office Of Addis Ababa
@MayorAddisAbaba
almost 3 years ago
የተሰየመ ማስታወሻ፣ የአንድነት ማዕከል፣ የአፍሪካ ነፃነት ማስታወሻ እንዲሁም የኢትዮጵያ ጀግኖችን ጉዞ የሚያሳይ ሙዚየም እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ከ300 እስከ 4000 ሰው ድረስ የሚይዙ የተለያዩ አዳራሾች የሚገኙበት ሲሆን ግንባታው 3/4
Mayor Office Of Addis Ababa
@MayorAddisAbaba
almost 3 years ago
ለማገልገል የምንተጋበት እንደሚሆን በውይይታችን ተግባብተናል:: ካቢኔያችን ለ12 የተለያዩ ሆስፒታሎች በጋራ የጤና መንደር ለመገንባት ያቀረቡትን የመሬት ጥያቄ ተቀብለን አፅድቀናል:: መጪው ጊዜ ብሩህ ነው!
@AdanechAbiebie
4/4
Mayor Office Of Addis Ababa
@MayorAddisAbaba
almost 3 years ago
የ2015 አመታዊ የካቢኔ ስራ አፈፃፀማችንን ገምግመናል።የከተማችንን የልማት ስራዎች የሚያፋጥኑ ፣ የህብረተሰባችንን የልማት ጥያቄ የሚመልሱ ፣ የነዋሪውን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን 1/4
Mayor Office Of Addis Ababa
@MayorAddisAbaba
almost 3 years ago
ላይ መሻሻል የሚገባቸውን ነገሮች ተመልክተን አቅጣጫ አስቀምጠናል። በ2016 በጀት ዓመት የበለጠ ህዝባችንን ለማገልገል ከተማችን ላይ መሰረታዊ ለውጥ የሚያመጡ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ላይ በመምከርና የጋራ ውሳኔ በመስጠት ህዝባችንን 3/4
Mayor Office Of Addis Ababa
@MayorAddisAbaba
almost 3 years ago
በቀጣይም የቴክኒክ ድጋፍ እንደሚያደርጉልን እና በትብብር ለመስራት ተስማምተናል:: ከንቲባ አዳነች አቤቤ 3/3
Mayor Office Of Addis Ababa
@MayorAddisAbaba
almost 3 years ago
ማምሻውን ከአዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስ እና ሶሻል ኢኖቬሽን ሚኒስትር ከሆኑት ኡልቪ ሜዲዬቭ እና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ውይይት አድርገናል::
@AdanechAbiebie
1/3
Mayor Office Of Addis Ababa
@MayorAddisAbaba
almost 3 years ago
ዘመናዊ ና የተቀላጠፈ አገልግሎት በአንድ ማዕከል መስጠት በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ የተወያየን ሲሆን ከተማችንን የሚመጥን አገልግሎት ለመስጠት ያላቸውን ተሞክሮ አካፍለውናል።
Mayor Office Of Addis Ababa
@MayorAddisAbaba
almost 3 years ago
የዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት በበኩላቸው በሀገር ውስጥ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ብዙ ፈተናዎች ቢያጋጥሙም ኢትዮጵያ ለቁልፍ የልማት ግቦች የሰጠችውን ትኩረት አድንቀዋል።
#PMOEthiopia
3/3
Mayor Office Of Addis Ababa
@MayorAddisAbaba
almost 3 years ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሁለት ቀናት ጉብኝት ዛሬ ከሰዓት ኢትዮጵያ የገቡትን የዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት አጃይ ባንጋን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
@AbiyAhmedAli
1/3
Mayor Office Of Addis Ababa
@MayorAddisAbaba
almost 3 years ago
ጠቅላይ ሚኒስትሩና የልዑካን ቡድናቸው ባደረጉት የሁለትዮሽ ውይይት በአጠቃላይ የኢትዮጵያን ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ላይ ገለጻ አድርገዋል። 2/3
Mayor Office Of Addis Ababa
@MayorAddisAbaba
almost 3 years ago
5. አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ፣ 6.ድምፃዊት እጅጋየሁ ሽባባው ፣ እንዲሁም ሌሎቻችሁም ክብር ይገባችኃል። መልካም ተግባር ሁሌም እንደሚያሸልም ምሳሌዎች ናችሁ እና እንኳን ደስ አላችሁ! 2/2
@AdanechAbiebie
Mayor Office Of Addis Ababa
@MayorAddisAbaba
almost 3 years ago
ከተለያዩ የሃገራችን ዩኒቨርሲቲዎች በመልካም ስራችሁ የክብር ዶክትሬት ለተሰጣችሁ ፦ 1.ክብርት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ፣ 2. ሼህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ 3. አቶ ቢኒያም በለጠ (መቄዶኒያ) ፣ 4. አንጋፋው ከያኒ ጋሽ ደበበ እሸቱ ፣ 1/2
Last Seen Users on Sotwe
Damla 21 Osmaniye
Seen from
Turkey
Cingchaw
Seen from
Malaysia
Jay Marvel - 18+ ADULT Art 🔞
Seen from
Argentina
Zelal
Seen from
Germany
ابن ذي قار🔞
Duy
Seen from
Vietnam
Az
Seen from
Australia
แลกคู่ สวิ้ง ชอบเย็ดสาวใหญ่ สว
Seen from
Thailand
کد مورس
Seen from
Germany
VegasCastingCouch.com
Seen from
Brazil
Trends for you
1
Karmelo
Under 10K tweets
2
Belfast
Under 10K tweets
3
Nintendo
Under 10K tweets
4
#loveislandusa
Under 10K tweets
5
Ireland
Under 10K tweets
6
Knicks
Under 10K tweets
7
Fable 5
Under 10K tweets
8
Zelda
Under 10K tweets
9
California
Under 10K tweets
10
Ocarina of Time
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.1M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.3M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.6M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
109.2M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
106.9M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.3M followers
7
NASA
@nasa
92.1M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
90.6M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
86.9M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
80.7M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
72.3M followers
12
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.4M followers
13
Virat Kohli
@imvkohli
68.7M followers
14
YouTube
@youtube
68.6M followers
15
Bill Gates
@billgates
63.5M followers
16
The Ellen Show
@theellenshow
62.5M followers
17
CNN
@cnn
61.9M followers
18
Neymar Jr
@neymarjr
61.3M followers
19
X
@x
60.9M followers
20
Selena Gomez
@selenagomez
60M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫