Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
Midroc Investment Group has been a powerful catalyst for Ethiopia’s growth.
Joined July 2023
3
Following
32
Followers
218
Posts
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
about 5 hours ago
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር ቀንዎን በንፁህ የተፈጥሮ ማር ያጣፍጡ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - የሀገር ሀብት
#Midrocinvestmentgroup
#Honey
MidrocGroup's tweet video.
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
2 days ago
ቤትዎን ያሳምሩ መጫጫር መፋፋቅ አይታሰብም ምቾትን የሚሰጥ እና ሲረገጥ ድምፅ የማያሰማ የራሱ የሆነ ፎም ያለው የወለል ንጣፍ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር
#midrocinvestmentgroup
#riri
#spcflooring
MidrocGroup's tweet video.
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
6 days ago
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር! Gazlight night club the grand relaunch @ Sheraton Addis a luxury collection hotel! ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - የሀገር ሀብት!
#midrocinvestmentgroup
#Midroc
#jemalahmed
#gazlight
#sheraton
#sheratonhotel
MidrocGroup's tweet video.
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
7 days ago
የምትወዱት የአይስክሬም ፍሌቨር የትኛው ነው? ስትሮበሪ፣ ቫኒላ፣ ቸኮሌት፣ ላቴ ወይስ ሚክስድ ፍሩት.....? በተለያየ ጣዕም በቀረበላችሁ ጣፋጭ ሾላ አይስክሬም ጣፋጭ ጊዜ ያሳልፋ።
#midrocinvestmentgroup
#icecream
MidrocGroup's tweet video.
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
9 days ago
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-አድሃ(አረፋ) በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - የሀገር ሀብት
#midrocinvestmentgroup
#jemalahmed
#Midroc
#Ethiopia
#holiday
#EidAlAdha
MidrocGroup's tweet video.
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
10 days ago
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር ታላቁ ክለብ ባለታሪኩ የአርበኝነት ማሳያው ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ዛሬ ደምቆ ውሏል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - የሀገር ሀብት
#midrocinvestmentgroup
#Midroc
#jemalahmed
#StGeorgeFc
MidrocGroup's tweet video.
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
15 days ago
Stay close. Stay tuned
MidrocGroup's tweet video.
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
15 days ago
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በዓለም የከተሞች ፎረም (World Urban Forum) ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ -የሀገር ሀብት
#midrocinvestmentgroup
#Midroc
#jemalahmed
#baku
#WorldUrbanForum
#Ethiopia
MidrocGroup's tweet video.
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
16 days ago
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር ሳምንትዎን በውብ አበቦች ያድምቁ! በተመጣጣኝ ዋጋ ከኩዊንስ ሱፐር ማርኬቶች ያገኛሉ። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - የሀገር ሀብት
#midrocinvestmentgroup
#midroc
#flower
MidrocGroup's tweet video.
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
18 days ago
በላይኛው አዋሽ አግሮ ሰፊ እርሻ የበቀለ የጣዕም ልኬትን ከጤና ጋ ያማከለ ጣፋጭ ማንጎን በተመጣጣኝ ዋጋ እንካችሁ እያለ በአ/አ በሚገኙት በሁሉም የኩዊንስ ሱፐር ማርኬቶቹና በኢትፍሩት መደብሮች በተመጣጣኝ ዋጋ በማከፋፈል ላይ ይገኛል።
MidrocGroup's tweet video.
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
23 days ago
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ አራት የዉጪ ሀገራት ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾችን አስፈረመ። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ክለቡ ያሰፈረማቸዉን ተጫዋቾች ሙሉ ወጪ በመሸፈን የምንግዜም አጋርነቱን በተግባር አሳይቷል።
#midrocinvestmentgroup
#Sport
MidrocGroup's tweet video.
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
25 days ago
መልካም የእናቶች ቀን ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሀገር ሀብት
#midrocinvestmentgroup
#jemalahmed
#Ethiopia
#Midroc
#mothersday
#mother
MidrocGroup's tweet video.
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
27 days ago
ለዶሮ አርቢዎችና በዘርፉ መሰማራት ለምትፈልጉ ሁሉ ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ታላቅ የምስራች ይዞላችሁ መጥቷል! ቴትራ ኤች - ለታታሪዎች! ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - የሀገር ሀብት
#midrocinvestmentgroup
#Midroc
#Tetrah
#ELFORA
#jemalahmed
#Ethiopia
MidrocGroup's tweet video.
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
about 1 month ago
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር! በባህር ዳር ከተማ የፎር ፖይንት ባይ ሸራተን ጣና ሆቴልን ግንባታ በይፋ አስጀምሯል።
#midrocinvestmentgroup
#Midroc
#jemalahmed
#fourpointsbysheraton
#Bahirdar
#tanalake
MidrocGroup's tweet video.
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
about 1 month ago
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር የሆለታ አበባ እርሻ ለውጭ ምንዛሬ ግኝት በኢትዮ አግሪ-ሴፍት የሆለታ አበባ እርሻ የተለያዩ የአበባ ምርቶችን በማምረት ለሀገር ውስጥና ለውጭ ሀገራት ገበያ በማቅረብ ላይ ይገኛል።
#midrocinvestmentgroup
MidrocGroup's tweet video.
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
about 1 month ago
ዳሸን ባንክ የተመሰረተበትን 30ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በተከፈተው የዳሸን ኤክስፖ ላይ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተለያዩ ምርቶችንና አገልግሎቶቹን በመያዝ እየተሳተፈ ነው።
#midrocinvestmentgroup
#DashenBank
#30yearsanniversary
#Expo
#jemalahmed
MidrocGroup's tweet video.
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
about 1 month ago
ለኢትዮጵያ የግብርና እምርታ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር ለአንድ ሀገር እድገት የተፈጥሮ ጸጋዎችን ከዘመናዊ የሰው ልጆች የፈጠራ ውጤቶች ጋር በማስተሳሰር የተሻለ ነገን ለመፍጠር መስራት አስፈላጊ ነው።
#midrocinvestmentgroup
MidrocGroup's tweet video.
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
about 2 months ago
በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ታሪክ ውስጥ ፈር ቀዳጅ የሆነው ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ! ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - የሀገር ሀብት!
#midrocinvestmentgroup
MidrocGroup's tweet video.
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
about 2 months ago
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር የምርት ጥራትን በማስጠበቅና ምርታማነትን በማሳደግ የገበያ ተወዳዳሪነትን የሚያጎለብት ስልጠና ለሰራተኞችና ለአመራሮች!
#midrocinvestmentgroup
MidrocGroup's tweet video.
MIDROC Investment Group
@MidrocGroup
about 2 months ago
ሾላ ወተት ለጤንነት! ጥራቱን ጠብቆ ዘመናትን የተሻገረውን ሾላ ወተትን ከላሜዴሪ! የአርሶ አደሩን ድካም ውጤት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ አቀናጅተን፣ ጥራቱን የጠበቀና ታሪክ ያለው ምርታችንን ለገበያ በማቅረብ ላይ እንገኛለን።
#midrocinvestmentgroup
#Midroc
MidrocGroup's tweet video.
Last Seen Users on Sotwe
online
Seen from
United Arab Emirates
Sarışın Melek👸🏼
Seen from
Turkey
🍼🍓嫩小瑶🍬💅🏻
Seen from
United States
نياج عراقي
Makima BLM
Seen from
Germany
İlyasCB
Seen from
Turkey
双一直
Seen from
Japan
Gennara ☆ StaiASfaciolà 🎀
Seen from
Italy
Yull
Seen from
Malaysia
Oma Susan
Seen from
Indonesia
Trends for you
1
Brunson
Under 10K tweets
2
#loveislandusa
Under 10K tweets
3
#NBAFinals
Under 10K tweets
4
Kratos
Under 10K tweets
5
California
Under 10K tweets
6
God of War
Under 10K tweets
7
Scott Pelley
Under 10K tweets
8
60 Minutes
Under 10K tweets
9
Good Thursday
Under 10K tweets
10
#82and0
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.1M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.3M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.6M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
108.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
106.9M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.2M followers
7
NASA
@nasa
92.1M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
90.5M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
86.7M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
80.5M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
72.1M followers
12
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.3M followers
13
YouTube
@youtube
68.6M followers
14
Virat Kohli
@imvkohli
68.4M followers
15
Bill Gates
@billgates
63.4M followers
16
The Ellen Show
@theellenshow
62.5M followers
17
CNN
@cnn
61.9M followers
18
Neymar Jr
@neymarjr
60.9M followers
19
X
@x
60.9M followers
20
CNN Breaking News
@cnnbrk
59.9M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫