Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Machakel woreda pp
@PpMachakel
Joined June 2023
673
Following
134
Followers
59
Posts
PpMachakel
retweeted
Amhara Communications
@Amhara_GCAO
about 3 years ago
የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሀገር አብዝታ የምታምነው ወገን ከሚመካባቸ�� ተቋማት አንዱ ነው። የዚህ ስብስብ አካል የሆነ ወታደር ስትሆን አባቶች ሀገራቸውን፣ እናቶች ክብራቸውን እና ታዳጊዎች ተስፋቸውን በአንተ ላይ ይጥላሉ።
PpMachakel
retweeted
Amhara Communications
@Amhara_GCAO
about 3 years ago
"ሀገራችን ኢትዮጵያ ጠላት በድንበሯ፤ ጀግና በማሕጸኗ ነጥፎባት አያውቅም የሚባለው ሰንደቅ ዓላማውን ይዞ የሚሰዋ እና የሚያሸንፍ ጀግና የመከላከያ ሰራዊት ስላላት መሆኑ እሙን ነው" ግዛቸዉ ሙሉህ አማራ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ
Machakel woreda pp
@PpMachakel
about 3 years ago
የሀገር ኩራት!!!
Machakel woreda pp
@PpMachakel
about 3 years ago
#ዘላቂ
ሰላም ለማስፈን ���ማህበረተሰቡ ድርሻ የጎላ ሊሆን ይገባል። የማቻክል ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታምሩ ዘውዴ
Machakel woreda pp
@PpMachakel
about 3 years ago
ጀግናዉ የሃገር መከላከያ ሰራዊታችን ኢትዮጵያዊነትን በልቡ ማህተም አትሞ የቀኑ ሙቀት የሌሊቱ ዉርጭ ሳይበግረዉ ዳገቱን ወጥቶ ቁልቁለቱን ወርዶ ጠላትን ድባቅ የሚመታ የኢትዮጵያዊያን ኩራት ነዉ፡፡
Machakel woreda pp
@PpMachakel
about 3 years ago
መከላከያ ሰራዊታችን በጀግንነት እና በፅናት መስዋት በመክፈል ሀገርን ያቆመ ለሀገር መከታ የሆነ ለእርሱ ሳይሆን ለህዝብ እንዲህም ለሀገር የቆመ ጀግናና መመኪያም ነዉ ። የሚገባውን መስዋዕትነት ሁሉ ከፍሎ ተግባራዊ የሚያደርግ የድል ሠራዊት ነው።
Machakel woreda pp
@PpMachakel
about 3 years ago
Machakel woreda pp
@PpMachakel
about 3 years ago
ልክ እንደ ተራራዉ ታሪኩ የገዘፈ ድል አድራጊነቱን በደሙ የፃፈ የጀግኖች መፍለቂያ ስመ ጥር ገናና መከላከያ
Machakel woreda pp
@PpMachakel
about 3 years ago
#ካላንተ #
#ሰላም
#የለም
!!!! ሰላም አብሳሪ ሆኖ መገኘት ምንኛ መታደል ነው!!ለሀገር ባለውለታ ዋልታና ማገር በመሆን ሀገርን በብረት መሰሶ እንድትቆም ህዝብ ሰላም ውሎ ሰላም እንዲያድር ራሱን ዝቅ አድርጎ የሚኖር የሀገር መከላከያ ሰራዊት
Machakel woreda pp
@PpMachakel
about 3 years ago
ኢትዮጵያ
Machakel woreda pp
@PpMachakel
about 3 years ago
ምንጭ!!!
Amhara Communications
@Amhara_GCAO
about 3 years ago
በመተማ ወረዳ በሁሉም አካባቢዎች የክረምት ወቅት የልማት እንቅስቃሴዎች ተጠናከረው የቀጠለ ሲሆን ይህ በሰፊው የደሎ ቀጠና በኩታ ገጠም እየለማ የሚገኝ የሰሊጥ ሰብል ነው።
#ምዕራብ_ጎንደር_ኮሙኒኬሽን
Machakel woreda pp
@PpMachakel
about 3 years ago
yes
Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ
@AppAmhara
about 3 years ago
“ወልቃይት፣ ጠገዴ እና ቀብታ ሁመራ፣ የበጌ ምድር ግዛት እንጂ የትግራይ አካል ሆነው አያውቁም " አቶ ገ/መድህን አርአያ፣ የቀድሞ የህወሓት ታጋይና የሥራ አመራር የነበሩ •~•~•
#amharaprosperityparty
Machakel woreda pp
@PpMachakel
about 3 years ago
የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር!!!!
PpMachakel
retweeted
Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ
@AppAmhara
about 3 years ago
"እኔ ብቻ ነኝ ልክ" - አይሰራም ! •~•~• "የጎሃ ቃልኪዳናችን የከፍታችን ልክ ፤ ቃላችንን ፈፅመን ከፍታው ላይ እንገናኝ"
#amharaprosperityparty
Machakel woreda pp
@PpMachakel
about 3 years ago
Machakel woreda pp
@PpMachakel
about 3 years ago
Machakel woreda pp
@PpMachakel
about 3 years ago
PpMachakel
retweeted
Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ
@AppAmhara
about 3 years ago
መከላከያ ሠራዊታችን የሀገራችን የመጨረሻው ምሽግና የኢትዮጵያ የከፍታ ማማ ነው!! •~•~• "የጎሃ ቃልኪዳናችን የከፍታችን ልክ ፤ ቃላችንን ፈፅመን ከፍታው ላይ እንገናኝ"
#amharaprosperityparty
PpMachakel
retweeted
Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ
@AppAmhara
about 3 years ago
በወልድያ ከተማ ነገን ዛሬ እንትከል 2ኛዉ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍል የተወጣጡ ነዋሪዎች የተሳተፉበት የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በ010 ጎላ መቻሬ፣በአደንጉር ገብርኤል ዛመል ተፋሰስ በዛሬው እለት ተካሂዷል።
Last Seen Users on Sotwe
Kusujinn
Seen from
Chile
Vixen🌸
Seen from
Turkey
LeoLulu 💞
Seen from
Mexico
pedro
...
BBC_Fantasy
Seen from
Indonesia
So ud
Seen from
Saudi Arabia
eversinc33 🤍🔪
Cậu Bé Dâm Đãng
Seen from
Vietnam
Tarzan
Seen from
United States
Trends for you
1
Zverev
Under 10K tweets
2
Palencia
Under 10K tweets
3
Lauer
Under 10K tweets
4
BOY IN LUV
Under 10K tweets
5
#WWENXT
Under 10K tweets
6
Tyler Robinson
Under 10K tweets
7
Spencer Jones
Under 10K tweets
8
jungkook
Under 10K tweets
9
Markey
Under 10K tweets
10
#DWCS
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.8M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.7M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.2M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.8M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66M followers
16
Bill Gates
@billgates
65M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
62.8M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫