Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
| Book 📚 | Music🎼 |
#MUFC
| 🍻 | Life 🧬| Radio 📻 | ብሄር:- መዥንገር 😤 🇪🇹 ከራሴ በፊት ለኢትዮጵያ እናቴ 🇪🇹
ተፈናቃይ
Joined May 2012
5.9K
Following
9.9K
Followers
47.2K
Posts
Pinned Tweet
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
over 1 year ago
ጎጠኞች ሴረኞች የነጫጭባ ተላላኪዎች በማወቅም ባለማወቅም ሲያንቋሽሿት ሊያዋርዷት ሲሞክሩ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የምወዳት ሀገሬ ፍቅር በእጥፍ ይጨምራል👐 ስብሃት እንዳለው ''ሞኝነት ቢመስልም ሀገሬንም እወዳለሁ'' ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ! 💚💛❤️
RAS_EPHI
retweeted
ዘላን👣
@Daw_it_Zeg
about 6 hours ago
በምን ይገለፃል የትውልዴ አበሳ ከመንበርከክ ብዛት መራመድ የረሳ ያልፋል ተለጉሞ ያልፋል ተከርችሞ የጉልበቱን ኮቴ ምድር ላይ አትሞ ወፈፌ ቀን አልፎ እብድ ቀን ሲመጣ ማልቀስ ወንጀል ሆኖ በሸንጎ ሚያስቆጣ:: በእውቀቱ ስዮም✍️
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
about 8 hours ago
እኛስ ከመንገድ ላይ ጠፍተን መች አወቅነው ብንሄድ ብንሄድ አንደርስም ገና ነው በመባረኪያችን ከመንገድ ላይ ዝለን አይበቃም ወይ ማሳል በዘር ጉንፋን ታመን ?💔
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
about 15 hours ago
እንደው ሽቅብ መናገር ነውር ቢሆንም ልጆቻቸው በየጊዜው በእምነታቸው ተለይተው በተደጋጋሚ ጥቃት ሲደርስባቸው ሞት ሲደገስባቸው ቃል ለማውጣትና ለማሳሰብ የማይደፍሩት/የማይፈልጉት የእምነት አባቶች ጉዳይ ይገርመኛል። አቡነ ጴጥሮስን አይተናልና💔
Who to follow
ኩኩሼ
@kiyu_kiya24
እመን እንጂ አትፍራ☺️||#Ethiopiawit 🇪🇹||#Music🎧💃||@teddyafromuzika🎶❤️ @Cristiano🐐||ጠጅ ያለበት ድግስ ካለ pls call me💛||
Jona ሐረር
@Jonaharar2411
አቦ አታፍጥ 🦉
777
@piassalion
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
about 16 hours ago
ኧረ ምን እየተካሄደ ነው ጎበዝ 😐 የምን የሙዚቃ ድግስ ነው 😐
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
1 day ago
@WelBeast
You better use this pic 🥴
RAS_EPHI
retweeted
Kalkidan Mulu Bitew
@bitew_mulu
1 day ago
Curly. Voluminous. Unapologetic. I spent much of my school years wishing my hair was something else, like straight and easily manageable. The older I get, the more I realize my hair was never the problem. The comparison was.
#BlackHairLove
RAS_EPHI
retweeted
Samson
@ethiosamtam
2 days ago
እዚህ መንደር ብዙም አላያቸውም ግን በጣም ደስስስስ የሚል ስራ የሚሰሩ ወጣቶች ናቸው። ምሩኩዝ Initiative
@MirkuzIn
ይባላሉ! የታመመ ይጠይቃሉ....ሆስፒታል ውስጥ መንገድ ይጠቁማሉ ... እስኪ እዩዋቸው ደግሞም ከቻላችሁም አግዟቸው https://t.co/pTno9uLgj4
RAS_EPHI
retweeted
Solomon 🍉
@SoloT_Y
2 days ago
እጅ የሌለው ሰው ቢመርጥ ምን ይገርማል ጭንቅላት የሌለው ሰው እየተወዳደረ አደል እንዴ!
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
2 days ago
የሚስጥር ምልክት ማድረጊያ ከለላ ውስጥ ሽንቱን የሸናው መራጭ በቁጥጥር ስር ዋለ 😐 Fana broadcasting corporate 👍
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
2 days ago
ኢሀፓ እየመራ ነው አሉ ለማንኛውም በጊዜ ግቡ 👍
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
2 days ago
@Suave_age
@LinagaSil
ለማስቀጠል ነው 😐
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
2 days ago
ነፍ የተቃዋሚ ቦዘኔ ወንበር አጊኝቶ ኑሮውን እንዲያደላድል ተሰልፌ ተባብሬው መጣሁ 😏 ቆጠራውን ጃሬ ካልመቷችሁ እኔ ተባብሬያችኋለሁ 👍
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
2 days ago
@heyab_
አይ ኢትዮጵያ አይ ኢትዮጵያ 🤦♂️
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
2 days ago
እነኚህ ቅዳሜና እሁድ የት ሄደው ነው ሰኞ የሚጋቡት 🤔
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
2 days ago
@Hailekirkos
@birtath
ተወዉ አካል ጉዳተኛ ስለሆነ ይጠቀምበት 👍
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
2 days ago
@Tesafari
ከጎን ሰው አለ 😁
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
2 days ago
አስክሬኑ ወጥቶ ማይመርጠው ንቀት ነው😕
BIRTAT
@birtath
3 days ago
😂😂😂
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
3 days ago
አመል አይለቅ 😁
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
3 days ago
በእውቀቱ በመግባትና መውጣት መፀሀፉ ላይ አንድ የወዛደሩ ፅንፈኛ ፓርቲ አባል የነበረች ሴትዮ ለሌኒን ሀውልት ማሠሪያ አዋጡ እያለች ታስመርር ነበር ስርዓቱ ተገርስሶ ሀይማኖተኛ ሆነች ከዛ ደግሞ ቤተክርስቲያን ማሰሪያ እያለች ማስመረሯን ቀጠለች 😁
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
3 days ago
@ethiosamtam
ተላቅሰን ፍርፍር በዳቦ በልተን ወጥተናል 💔
Last Seen Users on Sotwe
ali neşter
Seen from
Brazil
นวดได้ทางนี้ครับ
sedaserhat_1907
Seen from
Turkey
น้องหยก รับงานรังสิต
Seen from
Thailand
Royal Cuckold 🔱دياثة رويال
invisible_patner
Seen from
Singapore
الاسطوره
Seen from
Egypt
ensest anne abla paylaşım
Seen from
Turkey
Olgun ve Dolgun
Seen from
Turkey
Sahir Khan
Seen from
United Kingdom
Trends for you
1
#82and0
Under 10K tweets
2
Rubio
Under 10K tweets
3
#WhyIChime
Under 10K tweets
4
Hunter Biden
Under 10K tweets
5
Wilt
Under 10K tweets
6
War Powers Resolution
Under 10K tweets
7
Saban
Under 10K tweets
8
Kratos
Under 10K tweets
9
Bessent
Under 10K tweets
10
Veto
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.1M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.3M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.6M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
108.7M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
106.9M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.2M followers
7
NASA
@nasa
92.1M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
90.5M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
86.7M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
80.5M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
72.1M followers
12
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.3M followers
13
YouTube
@youtube
68.6M followers
14
Virat Kohli
@imvkohli
68.4M followers
15
Bill Gates
@billgates
63.3M followers
16
The Ellen Show
@theellenshow
62.5M followers
17
CNN
@cnn
61.9M followers
18
Neymar Jr
@neymarjr
60.9M followers
19
X
@x
60.9M followers
20
CNN Breaking News
@cnnbrk
59.9M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫