Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
England, United Kingdom
Joined January 2022
326
Following
1.8K
Followers
540
Posts
Pinned Tweet
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
over 1 year ago
ዝናቡ!!
SamuelFekade7's tweet video.
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
over 1 year ago
The future leader of the Amhara military force. የአማራይቱ ልጅ ዝናቡ🙌
@noha_wi
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
about 1 year ago
ሞጣ ሌላ አለም ላይ ነው!! ዝም ብለህ ፖለቲካ ላይ ገግመህ ነው እንጅ ያልፍልህ ነበር😂😂
SamuelFekade7's tweet video.
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
about 1 year ago
@Shagar12996647
@masada2025
ተቀብያለሁኝ boss 🙌😂
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
about 1 year ago
ለአንድ አንድ ምስሎች Comment መስጠት ከባድ ነው እንደዚህ አይነት ኮማች ሲገኝ ፈግሞ ኮማቹን ማመስገን የኔ ተግባር ነው🤣😂 ይሄን ከይሲ ጭራቅ የሆነ ሰውየ በዚህ ምስል የገለጽከው አንተነህና በዚህ እብድ ሰውየ ሰለባ የሆኑ ሁሉ ያመሰግኑሀል ለኮመንትህ።
Who to follow
🖤ታትየ🦅🖤
@EndAmharaSorrow
PROUD AMHARA ✊🏾🦅 #EndAmharaGenocide In Ethiopia #AmharaUnderAttack 💔
እመት ሸዋ
@119Stop
አባ ናደው
@amharafan
በህይወቴ ዘመኔ ሁሉ እግዚአብሔር ያስፈልገኛል Remember you will die....
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
about 1 year ago
የሆኑ ሰዎች ወቅታዊ አቋማቸው ይሄን ይመስላል😂😂። አስባቹሁታል አማራዎች በዚህ ሙዚቃ እስክስታ ስንጠብ በጭንቅላቱ ሲቆም🤦 ወገኖቸ አሁን ይሄ ምስል ባይኖርን እንዴት አድርገን ለሌሎች ወገኖቻችን በአማራ የወገብ ድለቃ ሙዚቃ የፈርጅ ዳስ ተዳነሰበት ብንል ማን ያምነናል? ማንም አያምነነም ደስ የሚለው ምስሉ አለ አሁን እኛ "ያየነውን እንጅ የሰማነውን አናምንም ብንል" "የሰሙትን የሚያምኑ ብፁሀን ናቸው" ከሚለው ከእግዜር ጋር ያጣላን ይሆን?
@noha_wi
See More
SamuelFekade7's tweet video.
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
about 1 year ago
"የማያድግ ልጅ አ* ብዙ ነው" የሚባለው ነገር እውነት ነው?
@Amharafirst88
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
about 1 year ago
በመጨርሻም ተመስርቷል በኮሚቴ ይመራል ብየ ተስፍ አደርጋለሁ🙌
@noha_wi
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
about 1 year ago
"ፈርስ ያደርሳል እንጅ አይዋጋም" 😂🙌
Assaye Derebe
@AsayeDerbie
about 1 year ago
"ወንድሞቻችን ተቋም መስርተው ይመጡ ዘንድ ግፊት ሳደርግ በምርጫ ጉዳይ አለመስማማታቸውን እንጂ በጎን ቅሬታ የሚያስነሳ ምርጫ ማካሄዳቸውን አላውቅም ነበር" የሚል ኑዛዜዬን አስቀምጬ ከዚህ ሰፈር መሰወር ፈለግኩ።
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
about 1 year ago
"ለጠቅላላ እውቀት" የዝሆን ንጉስነት በዝሆኖች መንጋ ውስጥ እንጅ በአንበሶችና በነብሮች መካከል የዝሆን ንጉስነት ሊኖር አይችልም። ስለዚህ ዝሆን ንግስናውንና ዘውዱን የሚያስቀጠለው በራሱ ሜዳና ክልል እስከኖር ብቻ ነው። የሚያሳዝነው ዝሆን ይሄን ሁሉ ግዝፈትና ሰውነት ይዞ በቀበሮዎች መካከል እንኳን ንጉስ መሆን አይችልም። ዝሆኔ ሲያሳዝን!
@noha_wi
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
about 1 year ago
አንድ ቡድን በራሱ ሜዳም በሰውም ሜዳ እንዴት ሁለቴ ይሸነፍል? አይ አርሰናል ሁሌም አዳማቂ የሆነ ቡድን ነው🤔
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
about 1 year ago
What🤔 እኛም ስንሰማ ደንግጠናል😂
@noha_wi
የት ነሽ?
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
about 1 year ago
"ወደሽ ከገባሽ ቢርግጡሽ አይክፍሽ" የእስክንድር ነጋ የግል ደጋፊዎች ትግሉ የህዝብ መሆኑን ከርሱት ሰነባብተዋል እና አሁን የገጠማቸው ችግር ራስን አለማወቅና የአማራን ትግል ካለመርዳት በቂ ግንዛቤ ካለመኖር የመጣ ነው። ለማንኛውም @AmesganawM ጉሩፕ ቁማሩን በልቷቹሀል የሚያሳዝነው ግን አሁንም እንደተበላቹሁ አልገባቹሁም መቸም አይገባቹሁም ቢገባቹሁም የምታመጡት የመፍትሄ ሀሳብ ጥፍት ብቻ ነው። የአማራን ትግል አታውቁትም የምለው ለዛ ነው። መልካም የመቦጣበጥ ጊዜ ይሁንላቹሁ።
See More
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
about 1 year ago
ይሄ ነገር የእውነት ከሆነ በጣም ያናዳል😡😡😡 ለምን አልተገዳደሉም ገላጋዬች የሞላ ውሃ ይውሰዳቹሁ።😫 አንደኛው ሙቶ አንደኛው ደግሞ እድሜ ልክ ተፈርዶበት የማናያቸው ቦታ ቢቀመጡ ምን ነበር🤦
SamuelFekade7's tweet video.
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
about 1 year ago
የውሸት ዜና በተከታታይ ለ7 ቀን አልተሰባሰቡም መሪ ለመምርጥም ንግግር አልጀመሩም
@GetnetYismaw
መርጃውን የት እንዳመጣው ባላውቅም ስማቸው ከተጠቀሱት አመራሮች መካከን አንደኛው ይሄን ጉዳይ እንደማያውቅና በተከታታይ 7 ቀንም የተሰበሰበው ስብሰባ እንደለለ ነግሮኛል። መሬት ላይ የለለን መርጃ በማጣት ታጋዬችን አላስፈላጊ ተጽኖ ውስጥ ለማስገባት የምታደርጉት እንቅስቃሴ ዋጋ እንደሚያስከፍል ብታውቁት ጥሩ ነው። ይሄን የውሸት መርጃ እንደጥሩ አጋጣሚ በመጠቀም መሬት ላይ ያሉ የፋኖ አመራሮች ጋር የጋዜጠኝነት ጭንብላቹሁን አድርጋቹሁ ወንድሞቻችን ላይ አንድ አትሆኑም እየተባለ ነው በዛኛው ያለው ሀይል ድርጅት ማምጣት አትችሉም እያለ ነው በማለት መሬት ላይ ያሉ ፋኖዎችን ተጽኖ በማድርግ ወደ ምትፈልጉት አቅጣጫ ለመውስድ የምትሞክሩ ግለሰቦች ተስፍ ብትቆርጡ ጥሩ ነው። በመጨርሻም አንድ የፋኖ አመራር ያለኝ ይሄን ነው "በማህበራዊ ጫጫታ የሚፈጠር ድርጅት አይኖርም አሁን አማራዊ አንድነት ማዋለድ እንጅ ድርጅት ማዋለድ ለአማራ ህዝብ ትግል መፍትሄ አይሆንም"።
See More
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
about 1 year ago
የአስርስ ማሬ ስዩም ተሾመ
@AsayeDerbie
🤣😂 I'm done guys 🙌🙌
SamuelFekade7's tweet video.
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
about 1 year ago
የውሸት ዜና "የእውነት ታጋዬችን በምትፈበርኩት ውሸት የታጋይን ስም ማጥፍት አትችሉም" አርበኛ መከታው በእናንተ ውሸትና አስተሳሰብ ውስጥ እንዲቀመጥ የምትፈልጉ ህልመኞች የተሳሳተ ሰው መርጣቹኋልና ጥጋቹሁን ያዙ። በስፍት ይሄ ነገር ሲዘዋወር ባጣራሁት መሰርት "ውሸት" ነው። የኔ ጥያቄ፦ አርበኛ መከታው ማሞ በዘመቻ አንድነት ጉዳይ የሄን አስተያየት ሰጥተሀል? አርበኛ መከታው፦ አልሰጠሁም ልሰጥም አልችልም በአማራ ትግል ውስጥ ያለ ሀይል ጠላት ላይ በየትኛውም መንገድ ዘመቻ ካደርገ እኛ አደርግነው ማለት ነው። Fact check ልጀምር መሰለኝ
@noha_wi
@habtamutm
@HFano4life
@metagesFano
@Menilikism
@NegedeYehuda
@LoveBrtukan
See More
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
about 1 year ago
"ደሮ ብታልም ጥሬዋን" "ያልሞተን ሞተ ያልገደሉትን ገደልን" ይሄ የአገው ሸንጎ መገለጫ ከሆኑት መለያ ባህሪዎች አንዱ ነው። ከአማራ በላይ አማራ ሆኖ ለመታየት የበሬ ወለደ ፈጠራ መንዛቱን እንደልማዳቸው ተያይዘውታል። የጎጃም እውነተኛ የአማራ ፍኖዎች የሚያነሱት ጥያቄ መመለስ ያልቻለው ይሄ ቡድን የውስጥ ችግሩን ለማስተፈስ የማይፈጥርው በሬ ወለድ ውሸት የለም። ጀግናው ወንድማችን ኤርሚያስ እውነተኛና መራራ የአማራ ትግል እየታገለ በሂወት ያለ ጀግና ነው። አርበኛ መከታው ገደለ ብላቹሁ ጎንድርና ሽዋ እንድንል ነው ወይስ እናታ በኤርሚያስ ላይ ያሰባችሁት ነገር አለ እኔና መሎቸ አንሰማቹሁም ብየ ነው:: መከታው እናቱ የወለደችው ጀግና ነው! አንድ ለናቱ ነው! አይደለም በእውነተኛ የአማራ ትግል ላይ ያለን ግለሰብ ይቅርና ጠላትን ማርኮ የሚራራ የአፄ ምንሊክ ልጅ ነው። ሀይለእየሱስ ዘውዱ የተባለ የአገው ፈረስ የፕሮፐጋንዳ ክፍል በሸዋ ያልተፈጠረን ተፈጠረ እያለ ቢያላዝንም ነገ መደበቂያ እንደሚያጣ እርግጠኞች ነን ሽዋ ላይ ምንም አታገኙም "ጅብ የበሬ ቆ*ጥ ይወድቅልኛል ብሎ ሲከተል ይውላል" ሽዋን ስትከተሉ ትኖራላቹሁ እንጅ ምንም የሚወድቅ ነገር አታገኙም።
@noha_wi
See More
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
about 1 year ago
ገንዘብ አላት ብሎ መልከ ጥፉ ማግባት ገንዘቡም ያልቅ እና ሁለተኛው ጥፋት!! ሁሉም ሙዚቃ ዘፈን ይመስለኝ ነበር🤷
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
over 1 year ago
ግለሰቦች ከድርጅት በታች ናቸው። ድርጅቶች ከፍኖ በታች ናቸው። ፍኖዎች ከአማራ ህዝብ በታች ናቸው። አማራነት ያሸንፍል!!
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
over 1 year ago
በኤርትራና በሱዳን ከሚገኙ እንስሳዎች መካከል አንዱ "ዝሆን" ነው።
@noha_wi
Samuel Fekade
@SamuelFekade7
over 1 year ago
ከየተኛው ልሁን? በሰፈራቸው ተደራጅተው ለአማራ በሚል በከፈቱት ሚዲያ ዳሬክተሩ ት*ሬ ነው። ይሄ ቡድን ምንም ተጨባጭ ማስርጃ ባለቅርበበት ሁኔታ እነትና ከትግሬ ጋር ይሰራሉ እያሉ የሚያለቅሱት ጉድ ምንድን ነው? ማስርጃ አምጡ?
Last Seen Users on Sotwe
Mentari itu bebas
Seen from
France
Luiz Bear 🎬📽🔞Sao Paulo
Seen from
India
BJ蓝山-tker
Seen from
Japan
Sen ben
Seen from
Turkey
esinden gizli
Seen from
Turkey
RASIM&MERVE EVLİ ÇİFT
Seen from
Turkey
bot thèm đụ
Seen from
Vietnam
VMX
Seen from
Singapore
_07훈
Seen from
Korea
Konya seks arayış
Seen from
Turkey
Trends for you
1
Good Monday
Under 10K tweets
2
Michelle Obama
Under 10K tweets
3
Ilia
Under 10K tweets
4
#HANxTods
Under 10K tweets
5
#MondayMotivation
Under 10K tweets
6
#MondayVibes
Under 10K tweets
7
Melania
Under 10K tweets
8
First Lady
Under 10K tweets
9
Canes
Under 10K tweets
10
#UFC250
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.3M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.3M followers
3
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.6M followers
4
Cristiano Ronaldo
@cristiano
109.5M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
97.4M followers
7
NASA
@nasa
92.1M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
90.7M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
87.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
80.9M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
72.5M followers
12
Kim Kardashian
@kimkardashian
69.5M followers
13
Virat Kohli
@imvkohli
69.1M followers
14
YouTube
@youtube
68.6M followers
15
Bill Gates
@billgates
63.6M followers
16
The Ellen Show
@theellenshow
62.5M followers
17
CNN
@cnn
61.9M followers
18
Neymar Jr
@neymarjr
61.7M followers
19
X
@x
60.9M followers
20
Selena Gomez
@selenagomez
60.2M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫