Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
ሜሮን ጌታ
@SemiraMuhammed9
Joined September 2022
422
Following
343
Followers
319
Posts
SemiraMuhammed9
retweeted
ልጅ ፈድሉ~Lij fedlu
@Lijfedlu
about 3 years ago
በእኩልነት መርህ የአንድነት እሳቤ የሚያስጠብቅ የጉራጌ ከፍታ እና ልዕልና አሻግሮ የልማትን አድማስ የሚያፈጥነው ምስራቅ ጉራጌ ዞን ይመሰረታል:: ይህ የመላው ጉራጌ ድምፅ ነው🔉🔉🔉 ምስራቅ ጉራጌ ዞን ይመሰረታል👌
SemiraMuhammed9
retweeted
Yasin Abdella
@YasinAbdella16
over 3 years ago
የፋኖ ስብስብ በጉንቹሬ ምድር
SemiraMuhammed9
retweeted
ልጅ ፈድሉ~Lij fedlu
@Lijfedlu
over 3 years ago
እህቴ በኒቃቧ ትማራለች‼ ሀገሯንም ታለማለች‼ ሀገሯንም ትመራለች‼ አለምም ትለውጣለች👌👌
SemiraMuhammed9
retweeted
ሰላም ለኛ
@GudiWeyi
over 3 years ago
የጉራጌ ስነ ልቦና የሌላቸው በሙሉ ጉራጌ ስም የሚነግዱ ብልጣብልጥ ነገር ግን የህዳር አህያዎቹ የምዕራብ ጉራጌ የከሰሩ ፖለቲከኞች በአንተ ላይ ማደም ሃገር እንደ መክዳት መሆኑ ያልገባቸው የምስራቅ ጉራጌ ፈፅሞ አይወክሉም።
ሜሮን ጌታ
@SemiraMuhammed9
over 3 years ago
የህዳር አህያ ጭነት ሲበዛበት ያአለ አቅሙ ጭነውበት መጨረሻ ላይ ሲደክም ሀሀሀሀ ሀሀሀሀ
ሜሮን ጌታ
@SemiraMuhammed9
over 3 years ago
በዛሬው የወልቂጤ መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ "ሱቅ በመዝጋትና በግርግር ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ክልል የለም" ብሏል። በፆም አይዋሽም ያለውን ነው የፃፍኩት።
ሜሮን ጌታ
@SemiraMuhammed9
over 3 years ago
የሽብር ወሬ ነጋሪ የፅንፈኛ የምዕራብ ጉራጌ የከሸፉ ፖለቲከኞች አድማ ከሽፏል። በሙሉ ገራጌ ስም ለማወናበድ ጠ/ሚ አብይን አቀባበል እንዳይደረግላቸው ያሉት የአድማ ወሬ ከሽፎባቸው በዞኑ የሚገኙ ልዩ ልዬ ብሄሮች አቀባበሉን አድምቀውታል።
ሜሮን ጌታ
@SemiraMuhammed9
over 3 years ago
ምዕራብ ጉራጌዎቹ የጥፋት ሃይሎች በሙሉ ጉራጌ ስም የሚያደርጉት የሽብር ጥሪ ምስራቅ ጉራጎን ፈፅሞ አይወክልም።
ሜሮን ጌታ
@SemiraMuhammed9
over 3 years ago
እናመሠግናለን
ሜሮን ጌታ
@SemiraMuhammed9
over 3 years ago
አቶ ጠንክር ገብረሰብት ሚባል ባለ ሀብት ማነው የጉራጌ ዞን ፖሎቲካ የገባሕ አንተ ነህ አውነትም አተ ማን ነህ እሚገረም ነው ምአራብ ጉራጌዎች ፖለቲካ በተበሉበት ዘመን አንተ ነህ ያወቅክበት ከመግሥት ጎን በመቆም ሀገርን አካባቢን ማልማት
ሜሮን ጌታ
@SemiraMuhammed9
over 3 years ago
ከጉራጌ ዞን እንደ ምሥራቅ ጉራጌ ዞን የተበደለ ሥለሌለ ፤ ዱዓ እንዲደረግ መልዕክቱ በማንም ይተላለፍ በማን ፤ የዛሬው ዱዓ አዎንታዊ ውጤቱ ከምሥራቅ ጉራጌ ውጪ መዳረሻ የለውም።
ሜሮን ጌታ
@SemiraMuhammed9
over 3 years ago
@abiy_fans
⭕የምስራቅ ጉራጌ ህዝብ ጭቆና እና አፈና ግድያ እና ሞት የሚቆምበት ልማት እና መልካም አስተዳደር የሚያገኘው ጊዜ ቅርብ ነው ለዚህም ምስራቅ ጉራጌ ዞን ቨማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ ይመሰረታል::
ሜሮን ጌታ
@SemiraMuhammed9
over 3 years ago
@abiy_fans
ዋናው ጉዳይ በማዕ/ኢት/ክ/መንግሥት ሥር "ምሥራቅ ጉራጌ ዞን" ይመሠረታል የሚለው ህዝባዊ ፣ ምክር ቤታዊ ፣ ህጋዊ ፣ ሞራላዊ ፣ ሠማያዊ ፣ ምድራዊ ፣ ማህበራዊና ሣይንሣዊ ፖለቲካ አምኖ መቀበል ብቻ ነው ።ሌላው ዕዳወ ገብሥ ነው ።
ሜሮን ጌታ
@SemiraMuhammed9
over 3 years ago
ሠበር ዜና ዛሬ በወልቂጤ ከተማ በነበረው የጉራጌ ዞን የሽማግሌዎች መድረክ የጉራጌ ክልል ጥያቄ ላይመለሥ የቀብር ሥነ ሥርዓቱ መፈፀሙና የምሥ/ጉ/ዞን ጥያቄ በሚገባ ምላሽ እንደሚያገኝ ተረጋገጠ ።
ሜሮን ጌታ
@SemiraMuhammed9
over 3 years ago
የምስራቅ ጉራጌ ህዝብ ሽብርተኝነት አምሮ ይጠላል የምስራቅ ጉራጌ ህዝብ ምንጊዜም ከገዢው ፓርቲ ጎን በመቆም ሃገራችን ከገባችበት ቀውስ ለማዳን ከመንግስት ጎን ይቆማል።
ሜሮን ጌታ
@SemiraMuhammed9
over 3 years ago
መንግስት ይህን በሙሉ ጉራጌ ስም በፓርቲ ስም የተጠነሰሰ የም/ብ ጉራጌ የሽብር ቡድን ሴራ የምስራቅ ጉራጌ ህዝብ እንደማይወክልና አስቸኳይ ሊያጤነው ይገባል።
ሜሮን ጌታ
@SemiraMuhammed9
over 3 years ago
ጎጎት የሚባል የፅንፈኛው የካድሬ ፖርቲ የምስራቅ ጉራጌ ህዝብ አይወክልም🚫🚫❌❌ 👉የጎጎት ፓርቲ ዓላማው የህዝቦችን የመኖር ዋስትናቸው የሚያኮላሽ ኢሥላም ጠል ነው
ሜሮን ጌታ
@SemiraMuhammed9
over 3 years ago
ጎገት ፓርቲ እኛ ምሥራቅ ጉራጌዎች አይወክልም ጎገት በሠባት ቤት በአንድ ሠፈርተኛ የሚመራ ፓርቲ ነው ሢቀጥል በሙሉ ጉራጌ ሥም መነገድ ይቁም አሁን3 30 ፈስቡክ ላይቭ እንገናኝ ሁላችንም ሼር አርጉ የኛ ልጆች
SemiraMuhammed9
retweeted
ሰላም ለኛ
@GudiWeyi
over 3 years ago
በምርጫችን ባንወለድም ተፈጥሮ የሰጠን በምስራቅ ጉራጌ ተወልደን አድገን የምንኖር ማንም ማንገፋ አቃፊ ህዝቦች ነን የከሰሩ የም/ብ ጉራጌ የህልም ክልል አቀንቃኞች ለፕሮፖጋንዳ እንደሚሉት አይደለንም በአዲሱ አወቃቀር ምስራቅ ጉራጌ ዞን ይመሰረታል
Last Seen Users on Sotwe
مجهووول
hallo
Seen from
Saudi Arabia
Gaycuriouspussy
Seen from
Brazil
Kübra Taş
Seen from
Turkey
ü n l ü l e r
Seen from
Turkey
Hamzah
Seen from
Indonesia
Mầm Hạt
Seen from
Vietnam
Summa
Seen from
India
小得(互推私)
Seen from
Vietnam
produk lokal indo
Seen from
Malaysia
Trends for you
1
Giulia
Under 10K tweets
2
#MLBS6Spoilers
Under 10K tweets
3
MySpace
Under 10K tweets
4
Cole Irvin
Under 10K tweets
5
#OPLive
Under 10K tweets
6
Bo Jackson
Under 10K tweets
7
#thewaltenfiles
Under 10K tweets
8
#DMDSportsDay2026
Under 10K tweets
9
Max Clark
Under 10K tweets
10
Nomar
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.1M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.1M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
112.4M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.1M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.3M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
88.7M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
82.6M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
74.1M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
71.5M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.3M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Bill Gates
@billgates
64.5M followers
16
Neymar Jr
@neymarjr
64.4M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
CNN
@cnn
61.8M followers
19
Selena Gomez
@selenagomez
61.8M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫