Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
T.MELESE
@TMELESE1
Joined July 2013
385
Following
102
Followers
9.4K
Posts
T.MELESE
@TMELESE1
3 days ago
@JoeTseGy
የታሰረ ውሻ ዝምብ ሲበርም አይቶ ይጮሃል።ቀይ ባህር የሚል ታክሞ የማይድን በሽታ የተጠናወተው ዳንሰኛና ምርኮኛ ።ምለስ መቆጠብም አንድ መፍትሄ ነው ብሎ የሚመከረው ኬኛ እንዴት ይጠፋል?
T.MELESE
@TMELESE1
9 days ago
@JoeTseGy
አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ ።ባልና ሚስት አልጋ ተኝተው ያወሩትን ህገ መንግሥት ተብሎ ይቀርባል ማለት ያስቃል።
T.MELESE
@TMELESE1
9 days ago
@JoeTseGy
የሳምባ ነቀርሳ ታካሚ?
T.MELESE
@TMELESE1
9 days ago
@JoeTseGy
አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ።ባልናሚስት አልጋ ላይ ተማክረው ህገ መንግሥት አረቀቁ ሲባል፤ ነብይ ነኝ ባይ የገነት መግብያ ፓስፖስት መሸጥ ጀመረ ተብሎ የሚገረም የለም።ለመሆኑ ይች አገር ሱሪ የታጠቀ አንድ ወንድ የላትም ያስብላል።
T.MELESE
@TMELESE1
9 days ago
@JoeTseGy
ከሰው ዘር ያልተፈጠረ አጋስስ።መሳቅያዎች አሁን ጭራሽ የገነት መግብያ ፓስፖርት መሸጥ ጀምረውታል።ለመሆኑ ይች አገር የ3000 አመታት የጀግንነት ታሪክ አላት የሚለው የውሸት ትርክት ውሃ በላው።አንድ ሱሪ የታጠቀ ወንድ እንዴት ይጠፋል?
T.MELESE
@TMELESE1
9 days ago
@JoeTseGy
የሞት ነጋዴዎች ተላላኪ?
T.MELESE
@TMELESE1
9 days ago
@ef_rem122b
አሜሪካ የጥላቻ አቀኝቃኞችና የፈርጣጮች ገዳም?
T.MELESE
@TMELESE1
9 days ago
@ef_rem122b
ቁርስና ጥርስ ከቤተ መንግሥት የሚቀርብለትና የጨፍጫፊው ሥርዓት ለማራዘም ሽርጉድ የሚለው የምንቅርቅር ኮምሺን ተላላኪ ምንስ ቢል ማን ይቀበለዋል። ጭንቅላት የሌለው እግር አለው።
T.MELESE
@TMELESE1
9 days ago
@JoeTseGy
ውሸትና ሞኝነት ሲደበላለቁ የከንቲባነት መዓርግ ከርሰ መቃብር ያወርዱታል።ማፈርም ክብር ነው። ለ ልማታዊ ሌብነት።ሥልጣን ጥማትና የገንዘብ ነገር ሲነሳ የሁሉም ፖለቲከኛ (የፖለቲካ ሀሁ ተማሪም ) ነኝ ባይ ሃይማኖቱ አንድ ነው።
T.MELESE
@TMELESE1
11 days ago
@AtvAsena
አህያ ኮት ለብሳ ከማን አንሸ አለች።
T.MELESE
@TMELESE1
11 days ago
ወዲ ዓዲ ምስደቀሰ።ጉሒላ ምስገስገሰ።ዓዲ ተባሳበሰ።
T.MELESE
@TMELESE1
11 days ago
ስሱዕ ክበልዕ ይሕነቕ፤ ሓሳዊ ክሕሱ ይስርነቕ።
T.MELESE
@TMELESE1
11 days ago
@JoeTseGy
አገር የምትከበረውና የምትፈራው በሠራዊትዋ ሞራልና ግብረገብነት ሲሆን፤ የሴት ልጅ ደፋሪ፤ገዳይ፤አገር አዋረጅና ጨፍጫፊ መከላከያ ብሎ መጥራት ግን የእውነተኛው መከላከያ ጥሩ ስም ማጉደፍ ማለት ነው።
T.MELESE
@TMELESE1
11 days ago
@JoeTseGy
@AmbStesfamariam
ጭንቅላት የሌለው ።ምላስና እግር አለው።
T.MELESE
@TMELESE1
11 days ago
በሥራ ላይ ሁነው በህዝብ ገንዘብ ጡረታ የሚወጡ የሞራል ድሃ መሪዎች ሙስናን ከማስፋፋት ፤የህዝብ ገንዘብ ከማባከን ከመጨፍጨፍና ከማታለል ወደ ኋላ አይሉም።ሱፍና ከራባት ከወንጀል ተጠያቂነት አያድንም።
T.MELESE
@TMELESE1
11 days ago
አንድ ህዝብ የራሱን መንግሦት መፍራት ከጀመረ አሳዛኝ አጋጣሚ ነው። ጥቂት የጥላቻ አቀኝቃኝ መፈልፈያ ገዳም የሆኑትን አገሮችም በሚሰሩት ስውር ሴራ በውስጣቸው መፍረስ ጀምሯል።
T.MELESE
@TMELESE1
11 days ago
@JoeTseGy
አህያ ኮት ለብሳ ከማን አንሸ አለች አሉ።
T.MELESE
@TMELESE1
11 days ago
በውሸትና በማታለል ፅድቅ አይገኝም።አንዲት አገር በተፈጥሮ አደጋ ብቻ አትፈርስም ።በመሪዎችዋ ደደብነት፤ጭካኔና በራስዋ ህዝብ ሥርአት አልባነት ግን መፍረስዋ አይቀርም።
T.MELESE
@TMELESE1
11 days ago
@JoeTseGy
የምንቅርቅር ኮሚሽን።ጨፍጫፊና የ ቅጠረኛ ቡቹልቹ ዕድሜ ለማራዘም የሚደረገው ሽርጉድ ለጊዜው በሥራ ላይ ያለ ይመስላልነገር ግን ውስጡ የበሰበሰ ዓላማ ቢስና ውጤት የሌለው የባህር ይገባናል ቅዠት መሆኑን ማንም አይስተውም።
Last Seen Users on Sotwe
Garm Larka🥵
Seen from
Pakistan
ㅅ
Seen from
Korea
Kho Sex Vip
Seen from
Vietnam
silverfox
Seen from
United States
AriellaFerrera
Seen from
India
evil fucking wizard
Seen from
United States
Peya
Seen from
Japan
Ali Butt
Seen from
France
Mutluadam25
Seen from
Turkey
sedapsokmo90
Seen from
Switzerland
Trends for you
1
Peter Cullen
Under 10K tweets
2
Lake Ontario
Under 10K tweets
3
$CHUMP
Under 10K tweets
4
Callaway
Under 10K tweets
5
Boosie
Under 10K tweets
6
Tutu
Under 10K tweets
7
Till All Are One
Under 10K tweets
8
Vivek
Under 10K tweets
9
Bayern
Under 10K tweets
10
Lolbit
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
113.8M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.6M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.7M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.6M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.6M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
72.8M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.7M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
65.8M followers
16
Bill Gates
@billgates
64.9M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
62.7M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫