ፖ አወሳስበህ ሞተሀል ዛሬ የተመሰረተን foundation criticize ማድረግ እንድሁ እዩኝ ለማለት እና ለቀደዳ ካልሆነ በቀር ምን ያድርግ?
አንተ ለህፃናቱ ምን ረዳህ ምን አደረክ? ኢትዮጵያስ ብትሆን የአፍሪካ አካል እይደለችምን?
ዝምብሎ ከመቦተርፍ እና ዘሬ ምን ላውራ ሱስ ካልሆነ በቀር I don’t see the rationale behind your claim. If you genuinely care about those “poor” kids, go help them and share your actions here.