Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
#ሙሐመድ_የታላቆች_ታላቅ
❤❤❤
Erlangen, Germany
Joined January 2022
169
Following
589
Followers
291
Posts
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
over 2 years ago
#ኢድ_ሙባረክ
#Eid_Mubarak
#ኩሉ_አም_ወአንቱም_ቢኸይር
እንኳን ለ 1445ኛው አመተ ሂጂሪያ ኢደል ፊጥር አላህ በሰላም አደረሳችሁ፤አደረሰን።ተቀበላላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸል አዕማል🤲።አላህ ኢዳችን የሰላምና የፍቅር ያርግልን።🤲🤲🤲
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
over 2 years ago
#NewProfilePic
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
almost 3 years ago
@SecBlinken
American is number one terrorist country on the world
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
almost 3 years ago
#ጀርመን_ፍራንክፈርት
በጉራጌ ህዝብ ላይ የሚደርሰውን በደል፣በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ የሴትነት ክብራቸውና መንፈሳዊ መብታቸው በሆነው አለባበሳቸው ምክንያት ከትምህርት ገበታ ለተገለሉ እህቶቻችን ድምፅ ለመሆንና እንዲሁም በትናንትናው እለት ወልቂጤ ላይ በቀቤና ፅንፈኞች በፀጥታ አካላትና በንፁሐን ላይ ያደረሱትን ጭፍጨፋ፣ሁከትና ሽብር በማውገዝ ፍራንክፈርትና አካባቢው የሚኖሩ የማሐበረሰባችን ተወላጆች በሰላማዊ ሰልፍ ድምፃቸውን እያሰሙ ይገኛሉ። እኔም ለመገኘት ተዘጋጅቼ የነበረ ቢሆን በጤና እከን ምክንያት እንደከዚ በፊቱ መገኘት አልቻልኩም። ፍትህ ለእህቶቻችን ፍትህ ለህዝባችን
See More
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
almost 3 years ago
#ኢትዮጵያዊያን_ሙስሊሞች_የት_ነን
መላው ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ሆይ በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ጉንችሬ ሁለተኛና መሰናዶ ት/ቤትን ጨምሮ በወረዳው በተለያዩ ትምህት ቤቶች ላይ የሴትነትና የመለኮታዊ አለባበስ መብትን በመግፈፍ ሙስሊም እህቶቻችን ባለፈው አመት ከትምህርት ገበታቸው ማግለላቸው ሳያንስ ለሚቀጥለው አመትም ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዳይመለሱ ምዝገባ ከልክለዋቸዋል። ይሄ ጉዳይ በወረዳው፣በከተማውና በትምህት ቤቶቹ አስተዳደር ብቻ በማን አለብኝነት የሚደርግ ሳይሆን ከታች እስከ ላይ ወይም ከወረዳ እስከ ፌደራል ድረስ ሰፊፊፊ ኔት ወርክና ወጥመድ ዘርግተው እየሰሩበት ነው። ለምሳሌ ይህን ጉዳይ ከጅምሩ የቀሰቀሰው የቀድሞ የወረዳው አስተዳደር ያቆብ ግርማ፣የአሁኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዲኤታ ምስጋኑ አርጋ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ፣ከሌሎች ሙስሊም ጠል ባለስልጣናትና ሀይሎች ጋር ተቀናጅተው እየሰሩበትና አልፈውም ይህንን የሴትነትና የመለኮታዊ አለባበስ መብት የሚገፍ ፖሊሲና ህግ እያረቀቁ ስለሆነ ሳይቃጠል በቀጠል እንደሚባለው ለእኖር ሙስሊም ሴት ተማሪዎችና ለመላው ኢትዮጵያዊያን እህቶቻችን መብትና ክብር በአንድነት ቆመን ይህንን እኩይ ተግባራቸውን ልንታገለውና ልናስቆመው ይገባል።ይህ ካልሆነ ግን ነገ እያንዳንዱ ማሐበረሰብ ጋር መድረሱ አይቀርም። ይህ ደግሞ አሉባልታ እንዳልሆነ የብርሃኑ ነጋን ስራ ከዚህ በፊትም አሁንም እያየነው ነው።ሁለቱ ደግሞ ስልጠናቸውን ተገን በማድረግ ጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ሙስሊሙን ትውልድ (Generation) የማምከን ግፋቸውን እያያችሁ ነው። የፌደራሉም መጅሊስም ይህ የኢትዮጵያውያን ሙስሊም ሴቶችን መብት ስለሚገፈው አዲስ ፖሊስም ይሁን ህግ መረጃ የለውም ይሁን አላውቅም ዝምታን መርጧል። ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ሆይ ይህ የእህቶቻችንን መብት ስለሚገፈው አዲስ ህግና ፖሊሲ ተራ ወሬ ሳይሆን በሀይማኖት እኩልነት ከሚያምን፣ለሀገርና ለህዝብ ከሚያስብና ጉዳዩ አደገኛ መሆኑን ከተረዳና ወደፊት ሊፈጠር ስለሚችለ ው አደጋ ከተረዳ አንድ ጉምቱ ባለስልጣን የደረሰኝ መረጃ ነው። ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ሆይ፣የድምፃችን ይሰማ ትውልድ ሆይ የት ነን? ይህ ጉዳይ ተራ ነገር አድርገን አንየው፤ጊዜ አንስጠው። ሴትን የማያከብር በሰውም በአላህም ዘንድ የተዋረደ ይሁን።
See More
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
almost 3 years ago
#የውሸት_ፕሮፓጋንዳ
በትናንትናው እለት ማለትም በኢትዮጵያ አቆጣጠር ነሐሴ 21/ 2015 በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ጉንችሬ ከተማ ላይ ባለፉት ወራቶች ከከተማው ሙስሊም ማሐበረሰብና አጠቃላይ ከወረዳው ሙስሊም ተማሪዎች ጋር በተያያዘ ተከስቶ ከነበረው ሁኔታ ጋር የሰላምና የእርቅ መርሐ ግብር ተካሄደ የሚለው ፕሮፓጋንዳ የውሸትና የእህቶታችንን የመለኮታዊ አለባበስ መብት የጣሰና በሴራ የተሞላ እንደነበረ ዛሬ ነሐሴ 22/2015 እህቶቻችን ከመለኮታዊ አለባበስ ጋር መማር አትችሉም በሚል ለምዝገባ ሄደው ተከልክለው በመመለሳቸውና ትናትና በውሸት የበእርቅ ስነስርዓቱ ላይበእስልምና ጥላቻ በሰከሩት በምስጋኑ አርጋውና በያቆብ ግርማ አማካኝነት የዞኑ አስተዳደር የሆነው ላጫ ጋሮማ በድፍረት እህቶቻችንን ከመለኮታዊ አለባበስ ጋር መማር አትችሉም ብሎ በተናገረው ንግግሩ ጭምር ለማረጋገጥ ችለናል።😭 መላው የጉራጌ ህዝብና የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያውቀው የምንፈልገው ጉዳይ ከእህቶቻችን የሴትነትና የመለኮታዊ አለባበስ ጋር፣ከከተማውና ከወረዳው ሙስሊም ተማሪና ሙስሊም መሐበረሰብ መብት ጋር በተገናኘ በዋናነት ምስጋኑ አርጋው፣ያቆብ ግርማ የወረዳው አስተዳደር፣የወረዳው ት/ቤሮ ሃላፊ፣የከተማው አስተዳደር፣የዞኑ ወና አስተዳደር ላጫ ጋሮማና እንዲሁም የሚመለከታቸው የመንግስት ባለድርሻ አካላት ባጠቃላይ ከዚህ በኋላ ለሚፈጠረው ማንኛውም ነገር ሙሉ ሃላፊነቱን የሚወስዱ መሆኑን ነው። ሰላምና እርቅ ለማውረድና ንብረታቸው ለወደመባቸው በሚል ሙስሊሙን ከበዘበዙ በኋላ በትናንትናው እለት በሙስሊሙ መብት ላይ ተሳልቀው ፕሮፓጋንዳ ነዘተው ተለያይተዋል። ከሰሞኑ መረጃ አስባስበን ቀጥታ በላይቭ እንገናኛለን። አይዞአችሁ እህቶቼ😭
See More
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
almost 3 years ago
ጉራጌን አፈር ሊያለብሱት ከተነሱ ሀይሎች ጋር ተባብሮ ይቀርታ ማለት ገድዬ ላድንህ እንደማለት ነውና ክህደታችሁ ሳይንስ ዳግም በህዝባችን ላይ አአትሳለቁ!!!ክህደታችሁ ለትውልድ ትውልድ ይተላለፍላችኋል። በህጉ መሰረት ጉራጌ ክልል ከሆና ቆይቷልና ሪፈረንደም እስከሚካሄድ ትግላችን አይቆምም።ከህግ ውሳኔ የፖለተካ ውሳኔ አይበልጥም።
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
almost 3 years ago
@AbiyAhmedAli
Gurage regional state
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
almost 3 years ago
@AbiyAhmedAli
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
almost 3 years ago
@AbiyAhmedAli
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
almost 3 years ago
@AbiyAhmedAli
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
almost 3 years ago
@AbiyAhmedAli
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
almost 3 years ago
#ከዳግማዊ_ፊት_አው
ራሪ_ዳርሳሞ_ኬሮ ከዳግማዊ ፊትአው
ራሪ ዳርሳሞ ኬሮ የተላለፈ መልዕክት ነው ለመላው ጉራጌና ኢትዮጵያዊ እንዲዳረስ ሼር ይደረግ። ከጀግናው Tarekegn Degfe የመጣ መልክት። ለሁሉም የጉራጌ ማህበረሰብ ይዳረስ ብሎዋል እስካሁን ምንም አይነት ውሳኔ አልተወሰነም እኔ ምንም አልሆንኩ በራሳችን ፖሊስ ጥበቃ እየተደረገልኝ ነው ከሰዓት ያለውን ስብሰባ እንዳልሳተፍ አግደውኛል ሁላቹም በንቃት ጠብቁ የኔን ጉዳይ ቡሁላ 11 ሰዓት ነው የሚታወቀው ሊያሳድሩኝም ሊለቁኝም ይችላል እናም ሆን ተብሎ ከተማዋን ለማስረበሽ ነው እኔን የያዙኝ ማንም ሰው ከረብሻ ነፃ መሆን አለበት ሁሉንም በትዕግስት እንጠብቃለን!! ግፈኛና አንባገነንን ፈርተህ የምታቆመው ትግል መጨረሻው የባርነትም ባርነት ነው።ድል ለጭቁኑ ለጉራጌ ህዝብ💪💪 #በሕገመንግስቱ_መሰረት_ጉራጌ_ክልል_ነው‼️
See More
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
almost 3 years ago
#ከዳግማዊ_ፊት_አውራሪ_ዳርሳሞ_ኬሮ
ከዳግማዊ ፊትአውራሪ ዳርሳሞ ኬሮ የተላለፈ መልዕክት ነው ለመላው ጉራጌና ኢትዮጵያዊ እንዲዳረስ ሼር ይደረግ። ከጀግናው Tarekegn Degfe የመጣ መልክት። ለሁሉም የጉራጌ ማህበረሰብ ይዳረስ ብሎዋል እስካሁን ምንም አይነት ውሳኔ አልተወሰነም እኔ ምንም አልሆንኩ በራሳችን ፖሊስ ጥበቃ እየተደረገልኝ ነው ከሰዓት ያለውን ስብሰባ እንዳልሳተፍ አግደውኛል ሁላቹም በንቃት ጠብቁ የኔን ጉዳይ ቡሁላ 11 ሰዓት ነው የሚታወቀው ሊያሳድሩኝም ሊለቁኝም ይችላል እናም ሆን ተብሎ ከተማዋን ለማስረበሽ ነው እኔን የያዙኝ ማንም ሰው ከረብሻ ነፃ መሆን አለበት ሁሉንም በትዕግስት እንጠብቃለን!! ግፈኛና አንባገነንን ፈርተህ የምታቆመው ትግል መጨረሻው የባርነትም ባርነት ነው።ድል ለጭቁኑ ለጉራጌ ህዝብ💪💪 #በሕገመንግስቱ_መሰረት_ጉራጌ_ክልል_ነው‼️
See More
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
almost 3 years ago
Justice for Tarekegn degife የደቡብ ክልል ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ታረቀኝ ደግፌ ወልቂጤ ከተማ ላይ ለእስር ተዳርገዋል። #ዘቢዳር_ቲዩብ- አዲስ አበባ, ነሐሴ 12 ቀን 2
015 ዓ.ል
በዛሬው እለት በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው "የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል" ምክር ቤት ጉባኤ ተሳታፊ የነበሩት አቶ ታረቀኝ ደግፌ በጉባኤው ሃሳብ ከሰጡ በኃላ ጉባኤውን እረግጠው ሲወጡ በፀጥታ ኃይሎች ታግተዋል። በተለምዶ አይሪሽ አዳራሽ ተብሎ በሚጠራው ግቢ በአንድ ክፍል ውስጥ ለብቻቸው እንዲቆዩ ተደርገዋል። የደቡብ ክልል ም/ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎ አጀንዳ ሲያቀርቡ አቶ ታረቀኝ "ይህ አጀንዳ በዚህ ምክር ቤት ሊቀርብ አይገባም የደቡብ ክልል ፈርሷል ጉራጌ በራሱ ምክር ቤት በክልል ለመደራጀት ወስኗል አሁን እየተደረገ ያለው ነገር ከህገ መንግስቱ የሚፃረር ነው" በማለት ቅሬታ አቅርቦ "ይህ የማይሆን ከሆነ ግን ጉራጌን በመቅበር ሂደት ላይ ተሳታፊ መሆን ስለማልፈልግ ከጉባኤው ለመውጣት እገደዳለሁ" በማለት አፈ ጉባኤዋ ቅሬታውን እንደማይቀበሉት እና እንዲወጣ ነግረውት በመውጣት ላይ እያለ የፀጥታ አካላት እንዳይወጣ በመከልከል ለእስር ዳርገውታል። ቀድሞ ስጋት የነበራቸው የወልቂጤ ከተማ ወጣቶች አዳራሹ አካባቢ እየተጠባበቁ የነበረ በመሆኑ ጉባኤተኛው ለምሳ ሲበተን የአቶ ታረቀኝ ከጉባኤው አለመውጣቱን ተረድተው ከጉባኤተኞች ሲያጣሩ ፖሊስ እንዳይወጣ እንደከለከለው ለመረዳት ችለዋል። ወጣቶቹ ምሳ ይዘውለት ሲገቡ በፖሊሶች በመከልከላቸው ወደ ጉራጌ ዞን አስተዳደር በማቅናት ስለ ጉዳዩ ሲያወሯቸው ከአቅማቸው በላይ "ከላይ የተሰጠን ትዕዛዝ ነው እኛ ጠብቁ ብቻ ነው የተባልነው" የሚል ምላሽ እንደተሰጣቸው ለዘቢዳር ቲዩብ ገልፀዋል። ከዞን አስተዳደር የተሰጣቸውን ምላሽ ሰምተው ለወልቂጤ ከተማ ከንቲባ አቶ እንዳለ በስልክ ሲያናግሯቸው ጉዳዩ ከአቅማቸው በላይ እንደሆነና ጉዳዩን የደህንነት ሰዎች እጅ እንዳለ ገልፆላቸዋል። #ዘቢዳር_ቲዩብ #ZebidarTube
See More
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
almost 3 years ago
@AbiyAhmedAli
@MohamedBinZayed
Justice for gurage peoples
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
almost 3 years ago
@AbiyAhmedAli
@MohamedBinZayed
Tewhidkidemya's tweet video.
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
almost 3 years ago
@AbiyAhmedAli
@MohamedBinZayed
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
almost 3 years ago
@AbiyAhmedAli
@MohamedBinZayed
Omer Ahmed
@Tewhidkidemya
almost 3 years ago
@AbiyAhmedAli
@MohamedBinZayed
Last Seen Users on Sotwe
#1 girl
Seen from
Canada
crot dalam🐊✨
Seen from
Indonesia
سحر
Seen from
France
halehakan
Seen from
Turkey
Sadece Olgunlar!
Seen from
Turkey
Ernie
Seen from
Mexico
ديوث ابن زنيه ورخيص ♠️
Seen from
Jordan
หนุ่มกับน้ำ
Seen from
Thailand
芊落
Seen from
Saudi Arabia
|Burak Bekiroğlu
Seen from
Turkey
Trends for you
1
Crowley
Under 10K tweets
2
TAEKOOK
Under 10K tweets
3
#WWENXT
Under 10K tweets
4
Flanagan
Under 10K tweets
5
JUST ONE DAY
Under 10K tweets
6
#DWCS
Under 10K tweets
7
Lindell
Under 10K tweets
8
Alex Call
Under 10K tweets
9
Dane
Under 10K tweets
10
Rucker
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.3M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.1M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
113M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.1M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.3M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.5M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
74.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
72M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.5M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
65M followers
16
Bill Gates
@billgates
64.6M followers
17
The Ellen Show
@theellenshow
62.4M followers
18
Selena Gomez
@selenagomez
62.2M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫