አይ አብይ…የማያውቀውን ነገር ባይዘላብድስ? ማን አስገድዶት ነው?? ስለ ሀኪሞችም ሆነ የህክምና ትምህርት ምንም ግንዛቤ እንደሌለው ራሱን አጋለጠ። ለነገሩ ከ7ኛ ክፍል ፎርፎ ስለሄደ መጨረሻ ላይ ሃኪም የሚሆኑ ልጆች የሚያልፉበትን የትምህርት ሂደት ለመታዘብ እድል አልነበረውም።
ልክ እንደሱና ጓደኞቹ ከ 9ኛ ጨ ዘለው ‘Dr’ የሚለው title ከስማቸው ፊት የቀጠሉ ይመስለዋል። ይህ ተገቢውን መልስ የሰጠው ወጣት ዶክተር እንዳለው “ህክምና ላይ ወረቀት መግዛት አይቻልም!” ።
Abiy has no clue what these guys go through to become physicians. He could have been forgiven for his ignorance, if it weren’t soaked in arrogance!